قناة لأبي الحارث الأثري @abulharis1 Channel on Telegram

قناة لأبي الحارث الأثري

@abulharis1


ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!

ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማ

《الدعوة السلفية》

https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري (Amharic)

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .በማለት የተሰላምን ስለተመከረነው ስስናና መሰላቷን ስለተመከረነውን የስራውን ስልጠና ድልሙን ሰለፍያን በሚይዙ የግንኙነቷ ለሃመሜታት እንየዳሰሰ ያለበሉታል. ምክንያተ-ሶሪያሊያውን በአድሪነት ለእግዚእነ በመሜቷ መሰዋት ንፁኋንን እናቅድሁህ። እናንተ አቅሚየ ባስረከብኩ፤ ጥሩውን ተማህጂ ትሩፈኛውን ትእዛዝ ካልሆነህ በኋላልን ረዕሙን ልክ አይብዡንም. አቅሚየጋኔ ድረስ ባለማየታችትና ቤዛዊም ጥሩውን ፍትህን አስኪሀለኝ። አቅሚየ ሁሉ በቁም ድረስ የተደገመ ነው።

قناة لأبي الحارث الأثري

18 Jan, 20:15


ለወንድም እህቶች አጠር ያለች መለክት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

◻️_1_◻️ የነገው የሪልስቴት የእሁድ ፕሮግራም የምርቃናው አየር ጥሩ ስለማይሆን የደዕዋ ፕሮግራማችን ወደ ነጃሺ መስጅድ ብለናል ....
❗️
-------
◻️_2_◻️ ሳምንታዊው  የእሁድ ጥያቄና  መልስ ፕሮግራማችን  ነገ  እሁድ  ማታ  3:30   ይጀምራል  ... ❗️

-------

የጥያቄ መላኪያ ቦት
👇    ------👇----------👇
@Abu_Namuse_Mustefa_Bot


🔺🔺 የቀጥታ ስርጭት 🔺🔺
🔺https://t.me/AbuNamuse/7420

قناة لأبي الحارث الأثري

18 Jan, 18:51


🔺=============🔺

"በናፍቆት እና በጉጉት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራማችን
በጀርጀሮ ነጃሽ መስጂድነው።

  🕌 ነጃሽ መስጂድ አላህ ይጠብቃት 🕌


📮መልክቱን ላልደረሳቸው ወንድም እህቶች በማዳረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

👌 ـ فيقول النبي صلى الله عليه وسلم: "من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم. 

📆يوم الأحد 19/7/1446 هــ.
🗓️ እሁድ ጥር 09/2017EC 🗓️
 
🫵 መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የማይታሰብ እና የተከለከለ ነው❗️🫵


--ለቀጥታ ስረጭት ጆይን ብለው ይጠብቁን!!
👇 👇 👇
🔺- https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

18 Jan, 12:23


እስኪ የስደትን የንብረት መንደድን ህመም ቅመሱት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

أمريكة هي مجمع الشياطين ورأس الأشرار ومنبعه

🔺 አዎ :- ጋዛዎች መተኮስ ባይችሉም በፈለገው ሰዓት መተኮስና አመድ የሚያደርግ ጌታ ግን አላቸው ...!
------

👇 የዓለም የተንኮል ማብሊያና መጠንሰሻ ናት
አሜሪካ ድንጋው ራሱ ተንኮለኛ ፈረንጅ ይመስለኛል. አለምን አባላች አስለቀሰች ...

اللهم زد الهم زد .....

🔺https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

17 Jan, 07:08


قال رسول الله صلى الله عليه وسلم.
من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة
أضاءله من النور مابين الجمعتين
(صحيح الجامع ـ .٦٤٧)

اللهم صلِّ وسلم على نبينا وحبيبينا محمد ﷺ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇
🌱https://t.me/Abulharis1
🌱https://t.me/wereilu_muslims

قناة لأبي الحارث الأثري

16 Jan, 02:29


🎧🍃🌸

قناة لأبي الحارث الأثري

15 Jan, 12:30


ስለ ጦሳማዶና ስለሸይኻችን


🔸ምርጥ ግጥም🔸

==================

👌የግጥሙ ንጉስ አቡጁሀይፋ አህመድ ወረባቦ ከአገጣጠሙ አነባበቡ  ይደቃ


🎙በኦላይን ወንድሞች በተሰባሠቡበት በዉቢቷ ከላላ.......

አዚሮ ምንበቃህ ዘንድሮ

የማያልቅ ለቅሶ ሁልጊዜ እሮሮ

በቀጥታ ግባ አትሂድ በጓሮ

አለቀ ደቀቀ ወታሀል በዜሮ።

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🔻🔻
🔷https://t.me/AbuNamuse

🔷https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

15 Jan, 12:30


  
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴  ወንድማማችነትን በሀቅላይ ማጠንከር አለብን በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي العباس أحمد /አቀስታ   حفظه الله تعالى.❗️
---

📲 በወንድማችን አቡል አባስ አህመድ አቀስታ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰25:45🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7003
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7003

قناة لأبي الحارث الأثري

15 Jan, 12:30


🔺 የእሁድ ሙሀዶራ 🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸



🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴  ምቀኝነት በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي حذيفة سعيد /ወረኢሉ حفظه الله تعالى.❗️
------

📲 በወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ወረኢሉ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰31:45🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7003
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7003

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 17:01


ጥያቄና መልስ


በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረዲን .........

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 14:08


🔸 👉 ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ ሠኢድ ወረኢሉ ........

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 14:08


⭕️አሏህ ያገራለት ሀቅን ያሳየው
     ሰው ያለውን ቢለው ደንታም አይሰጠዉ
     ለውመተ ላኢምም መቸም አይነካው

             👉  ውድ ሰለፍዮች

       የኛ ጌታ الله ፀጋዎች ችሮናል
       ተናናሽ አስታዋሽ አባቶች ሰጥቶናል

አንዱም ከነዚያ ውስጥ ሸህ ሰዒድ ልጓማ
የሰለፍዮች ፈርጥ ሁነው እንዴ ማማ
ጎራ ብለህ ሂዴህ ቂርአት ቅራማ


  أبو حذيفة سعيد

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 13:38


ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከመምለካ

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 13:19


🔸 👉 አባታችን መካሪያችን አቡ አብደረዛቅ ሸይኽ  ሰዒድ  ልጓማ

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Jan, 13:19


አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ከከላላ ሰማይ ስር

قناة لأبي الحارث الأثري

12 Jan, 20:43


🌱ማስታወሻ የአያመል ቢድ ፆም ለሚፆሙ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِيامُ ثلاثةٍ أيّامٍ من كُلِّ شهرٍ صِيامُ الدَّهْرِ، وهِيَ أيامُ البِيضُ: صَبيحةُ ثلاثِ عَشْرَةَ، وأربعِ عَشْرَةَ وخمسُ عَشْرَةَ﴾

“በሁሉም ወሮች ሶስት ቀናቶችን መፆም፤ አመቱን ሙሉ እንደመፆም ነው። እሱም አያሚል‐ቢድ የሚባሉት አስራ ሶስተኛው፣ አስራ አራተኛውና አስራ አምስተኛው ቀናቶች ናቸው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3849

https://t.me/wereilu_muslims

https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 18:37


📮
---------------------
ይደመጥ!! ስለ ታሪከ ሶላት (ሶላት የተወ ሰው)

ሶላት የተወ ሰው ያረደው አይበላም
ሶላት የተወ ሰው ሙስሊም አይደለም ካፊር (ከሃዲ) ነው

የእውቀት ባልተቤቶች ሶላት ስለ ተወ ሰው
!

①ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው
②ቃላቁ ዓሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ
③ታላቁ ዐሊም ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ

----------------
🔺- t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 11:44


👌እኛም ደስ ብሎናል 💥አላህ ያስደስታችሁ
------------
💧ተመኘሁ ምናለ ቢመቻችልኝ……💧 ያረብ አላህ ያግራው እድሉን አግኝታችሁ መጠቀም ላይ ያላችሁ ወንድሞቼ በዱዓችሁ አትርሱኝ

ወንድማችሁ አቡልሃሪስ አብዱረህማን ወረኢሉ ከሸገር ሰማይ ስር

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 11:16


🔺 دروس فضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز الراجحي في مسجد "" جامع الراجحي""


✍️ ዛሬ ቅዳሜ 11_7_1446هجرية በጃሚዒ ራጂሒ መስጅድ ሪያድ ከፈጅር በኋላ ጀምሮ እስከ ሁለት ሰዓት ከምናምን ድረስ ባለው ሰዓት ቂርአት ጀምረናል ። ማታ ከመግሪብ እስከ ዒሻም ይኖራል። መድናም መካም ቂርአት አይቻለሁ የነዚህ አሰጣጡ ይለያል ።ሸይኹ ከቅልጥፍናጋ ሶብራቸው በተከታታይ አራት ኪታብ ይገርማል ..

✍️የጠዋቱን ቂርአታችንን በተከታታይ በአራቱ ኪታቦች ጀምረናል.
👇
🔶ተፍሲር
🔶 ሶሒህ አል_ቡኻሪ
🔶 ሶሒህ ሙስሊም
🔶ሶሒህ ኢብን ሒባን
----
🔶 ማታ..ከመግሪብ በኋላ
✍️ አቡ ዳውድ ይኖራል

👇👇
በተለያዩ ጊዜያት ..
👈فتح الرب الوهاب.
👈نونية ابن القيم...
ይሰጣሉ -
--👇

🔻ሌሎችም ሐይአቱ ኪባሪል ዑለማኦች ደርስ ይሰጣሉ እንግድህ መበርታት ብቻ ነው.
👇
🔶አብዛሐኛው ቀሪዎች መሻይኾች ናቸው ። ቂርአቱ ሲቀራ አንዳንድ ግዜ የሸይኽ ራጂሒና የሸይኻቸው የኢማም ኢብን ባዝ ተዕሊቅ ይነበባል። በመሐል ሁለት ጊዜ
وقد رجح الإثيوبي
እያሉ የሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ አደምን ተርጅህ ሲነበብ ስሰማ ፀጉሬ ቆመ ዘርኝነት ሳይሆን እኛም አገር እንደኛ አሸዋ ጠጠር ብቻ ሳይሆን ጀበልም አለ ለማለት ነው.።

🔶 ደረሳ መሆን ደስ ይላል 🔶

🔶الحمد الله الذي بنعمته تتم الصالحات.

👈 اللهم علمنا علما نافعا في الدنيا والأخرة ووفقنا الإخلاص في أعمالنا واهدنا واهد بنا وأحسن ختامنا واجعلنا مع الذين أنعمت عليهم من النبيين والصديقين والشهدآء والصالحين .

🔻🔻
✍️https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 06:44


🎋ፈዝፈር ቢዛቲ ዲን እና አላማው👀
========================

☔️ - አላህን በመፍራት ላይ ለመተዋወስ
☔️ - በቁርዓን በሐድስ የታነፁ ፣ ለትውልድ ጠቃሚ ፣ለዲናቸው(ለሃይማኖታቸው) ተቆርቋሪ እና ምርጥ አላህን ፈሪ የሆኑ ልጆችን ለማፍራት
☔️ - በሁለት ጥንዶች መካከል መበዳደል የሚባለውን ነገር ለመቅረፍ
☔️ - ለራሳቸው ምርጥ ሆነው ለሌሎች ሞደል ለመሆን…

« فظفر بذات الدين تربت يداك.. »

وفقنا الله الجميع
---------------«👇»
🔺- t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 04:56


👂 🌸👂
👂 🌱👂

القرآن………………

قناة لأبي الحارث الأثري

11 Jan, 03:57


📮
-----------👇
መልክተኛው ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ «ከፈጅር ሶላት በኋላ ፅሐይ እስከምትወጣ ድረስ ሶላት የለም
ከአስር ሶላት በኋላ ፅሐይ እስከምትጠልቅ ድረስ ሶላት የለም»


📚 ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል
--------------
እነዚህ ወቅቶች ሶላት መስገድ የተከላከለባቸው ወቅቶች ናቸው። ሙስሊም የሆነ አካል ሱና ሶላትን በመዚህ ወቅቶች አይሰግድም, ያመለጠው ግደታ የሆነ ሶላት ከሆነ ግን ይሰግዳል። እንደዚሁ ሶላተል ጀናዛ(ሟች ላይ የሚሰገድ ሶላት)፣የፅሐይ ወይም የጨረቃ ግርዶ ጊዜ የሚሰገድ ሶላት፣ መስጊድ ሲገባ የሚሰገድ ሶላት፣ የጠዋፍ ሶላት ምክናየታዊ ሶላት ናቸው ይሰገዳሉ እክልከላው ወስጥ አይገቡም።

📚ፈታዋ ኑሩን አለደርብ ሊኢማም ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ

-------------
🔺- t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Jan, 18:46


👌ያልገባ የለም መቼም 👀


-----------------------------------
👇 👇 👇
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Jan, 17:12


👌 ዝግጅቱ ሾርባ እና አሳንቡሳ… አይደለም!!

🌱- የምህረት ወር ስለሆነ አላህን ማህርታ ለመጠየቅ
🌱- የእዝነት ወር ስለሆነ አላህን ከእዝነቱ ለመጠየቅ
🌱- የቁርዓን ወር ነው ቁርዓንን ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ለመቅራት(ለማንበብ)
🌱- የኸይር ወር ነው በረመዳን ወር ኸይር ስራን ለመስራት ነው መዘጋጀት ያለብን!!!

አላህ ያድርሰን ይወፍቀንም ያረብ 🤲

🌴 - اللهم بارك لنا رجب وشعبان وبلغنا رمضان.

---------------👇👇👇
🔺- t.me/Abulharis1/5027

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Jan, 15:53


👌 ወሳኝ እና ወቅታዊ ተከታታይ ትምህርት 📮
ረመዳናችን በእውቀት ለመፆም……📖

ገብታችሁ ተከታተሉ ትርፋማ ትሆናላችሁ!!

----------------«👇»
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Jan, 14:02


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

=============================


🔵 የሱና ሪጃሎች ፍክት የሚሉበትና ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው ሳምንታዊ ስብስባችን ዛሬም እንደተለመደው በውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን ድምቅ ይላል።

🔴 ኘሮግራማችን የሚሆነው በሰፊዋ መድረሳችን ጦሳ ይሆናል።

 🔷 እናም እስከዛው ድረስ ወደ ቤታችን ወንድምና እህቶችን እንገብዛቸው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

  ሸር በማድረግ እንዳንዘናጋ!!



https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Jan, 04:28


🌹اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد وَعَلَى آلِ مُحَمَّد كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ،،
وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ فِي الْعَالَمِينَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ .

🌹🌹🌹👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌱https://t.me/wereilu_muslims
🌱https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

09 Jan, 18:49


⭕️  የከሽፉ ሹበሃ ደርስ  በአል_መንጀኒቅ ቻናል

🎙 በሸይኻችን  አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ ኢብኑ አብዲላህ አላህ ይጠብቀው።
ተ 
     ጀ
        ም
             ሯ
                 ል

        👇     💡    👇

https://t.me/Al_Menjeniq?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

09 Jan, 03:55


🍂 ረሱል እንዲህ ብለዋል :

«ቁርኣንን አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩትና ከደጋጎቹ ልዑካን (መላኢካዎች) ጋር ነው። ያ እየተንተባተበና እያስቸገረውም ቁርኣንን የሚያነብ ሰው ሁለት አጅር አለው፡፡»

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 📚


┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄

🔺- t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

08 Jan, 20:11


ክፍል ~ 2
°°°°°°°°°°

🔸 👌 በአሁኑ ሠኣት ያልተለመዱ እና አዳድስ ክስተቶችን ማየታችን ና መስማታችን የተለመደ ከመሆኑም ጋር ነገር ግን አብዛሃኞቻችን አላህ በእዝነቱ ያተረፋቸው ሲቀሩ ይህ ነገር ለምን እንደሚከሠት ና ምን አይነት ማስጠንቀቂያ ነው ብለን በትኩረት የምንመለከተው አካሎ አናሳዎች ሁነናል ::


ከእነዚህም አዳድስና ያልተለመዱ ከሆኑት ነገራቶች መካከል : የድንገት ሞት መብዛት :የተለያዩ ፈተናዎች መከሠት የጦርነት ና የድርቅ እንዲሁም የተለያዩ የመሬት መንቀጥቀጥና ሌሎችም ነገራቶች ተጠቃሾች ናቸው !!

እነዚህ ነገራቶች የሠው ልጆች በሚፈፅሙት ወንጀል እና ጭካኔ የተከሠቱ ከመሆናቸውው ባሻገር የቂያማ ቀን መዳረሻም ለመሆኑ በተለያዩ ነብያዊ ጥቅሶች ላይ ሠፍረዋል !!

🔸 👉 የሠው ልጆች ርስ በርሳቸው ላይ ሲጨካከኑ አንዱ የአንዱን ደም ሀላል ሲያደርግ ሌላው የወንድሙን ገንዘብ ና ክብር እንደ ሀላል አድርጎ ሲጠቀምና በክብሩ ላይ ሲተላለፍ የጌታችን የአላህ እዝነት ከሠው ልጆች ላይ እንዲርቅ ምክንያት እየሆነ መቷል !!

عن عبد الله بن عمرو :- قال قال رسول الله ﷺ: "الراحمون يرحمهم الرحمن ارحموا من في الأرض يرحمكم من في السماء

🔸 👉 ነብያችን - عليه صلاة والسلام - " አዛኞችን አላህ ያዝንላቸዋል በምድር ላይ ላሉ እዘኑ በሠማይ ያለው ያዝንላችኋል " በማለት በመካከላችን መተዛዘን ሲኖር የጌታችንን እዝነትና ረድኤት እንደምናገኝ ተናግረዋል ::

ከዚህ ነብያዊ ንግግር የምንረዳው ነገር በመካከላችን መተዛዘን ከለለ አንዱ ለአንዱ የማያዝን ከሆነ የጌታችን እዝነት ከእኛም ላይ እንደሚነሳ ይህ ሀድስ ይጠቁማል !!

አዎ አሁን ላይ በተጨባጭ ነገር አንዱ በአንዱ ላይ ጨካኝ አረመኔ ሲሆን የድርቅ የኑሮ ውድነት የጦርነት ና የመገዳደልን ፈተና ልኮብናል ::

ይህ ሁሉ ፈተና እና ሙከራ የሠው ልጆች ሲሰሩት በነበረው አመፅ ና ፀያፍ ተግባራችን መሆኑ ምንም አይነት ጥርጥር የለውም ::

﴿وَما أَصابَكُم مِن مُصيبَةٍ فَبِما كَسَبَت أَيديكُم وَيَعفو عَن كَثيرٍ﴾


🔸 👉 አንድም መከራ አያጋጥማችሁም እጆቻችሁ በሠሩት እንጂ .......

አዎ ጌታችን አላህ በብዛት ይቅ ባይ እና መሃሪ ከመሆኑ ጋር የሠው ልጆች በእጆቻቸው በሚሠሯቸው ፀያፍ ነገሮች የተነሳ በተለያዩ ፈተናዎችና መከራዎች ውስጥ እንዲገቡ ሠበብ ሆኗል !!

🔸 👉 አሁን ላይ የምናያቸው ጸተናዎችና መከራዎች ሁሉ የሠው ልጆች በፈፀሙት ፀያፍ ተግባር መሆኑ በግልፅ የሚጠቁሙ ቁረኣናዊ ና ነብያዊ ጠቋሚዎች በሠፊው ያብራሩታል !!

🔸 👉 ከላይ በተወሠነ መልኩ የጠቀስኳቸው ነገራቶች የመከሠታቸው ምክንያት የሠው ልጆች በሚሠሩት ፀያፍ ተግባር ከመሆኑም ጋር ይህስ ነገር ሌላ ምን ጠቋሚ ነገር አለው እኛስ ምን ማድረግ አለብን የሚለውን በቀጣይ ፅሁፌ እገልፀዋለሁ !!



ክፍል ~ 3







!!
ከወንድማችሁ አቡ ማሂ አብደልከሪም [ ደሴ]

🔸 👌
https://t.me/Abumahiasselefi/5996

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል

🔸 👉
https://t.me/Abumahiasselefi

ሀሳብና አስተያየትዎን ለማጋራት

🔸 👉
@Abumahiasselefi_bot

قناة لأبي الحارث الأثري

30 Dec, 16:53


🔴🔻🔻🔻🔴

🔺ከጎሮ ለዚያራ ከመጡ ወንድሞች ለሸይኻች አቡ ኒብራስ(حفظه الله)
=======================
የተገጠመች ግጥም

ገጣሚ:- አቡ ኢህሳን ኢብራሂም


👌 ደዕዋ እየተደረገ የተገጠመች ግጥም ናት ... አቡ ኒብራስ እንድቀናው ብሎ ዱዓ ሲያደርግ ለራሱ ዱዓ ግዜ የማያለቅሰውን ዛሬ ግንፍል ሲልና ሲንሰቀሰቅ ስትሰማ ተመልከት እንደዚህ አይነት ለጥቅም ሳይሆን ለአሏህ ብለው የሚወዱህ ብዙ
ወንድሞች እንዳሉ ተረዳ...❗️.

እኛንም አልቅሶ አስለቀሰን

جمادى الآخرة
يوم الأحد
هـ١٤٤٦–٦–٢٨


ርዝመት 3:40 ደቂቃ

👇👇
👉ቻናላችንን ጎራ ይበሉ ፈዋኢዶችን ያገኛሉ ሊንኳን ጠቅ ያርጉ
-_-_-🔛-_-_-

https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer

قناة تهتم بنشر  المحاضرات والفوائد السلفية...

👍ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
👍.       .          👏.        ➡️


🔺https://t.me/AbuNamuse/7232

قناة لأبي الحارث الأثري

30 Dec, 16:53


🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
-----------------------------


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴الغفلة عن طاعةالله 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴    በድላይ መዘናጋት ያለው አደጋ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا أبي جحيفة أحمد بن محمد حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰12:25🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7231
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7231

قناة لأبي الحارث الأثري

30 Dec, 16:52


🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
-------------------------------


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔺الغفلة عن طاعة الله تعالى🔺

---🔴    በድላይ መዘናጋት ያለው አደጋ በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا عبد الرحمان ماشي حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 በወንማችን አብዱሮህማን ማሻ
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰24:25🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ


⭕️
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️

قناة لأبي الحارث الأثري

30 Dec, 16:52


  
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺


🔺 መሳጭ ምክር🔺

🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ🔸

🔴حول الإستقامة 🟡

🔺                        🔺
------------------👌-----------------

---🔴    በ الله ድላይ ቀጥማለት በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶሬ

⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى

👌..
👈بأخينا محمد بن علي حفظه الله تعالى.❗️
------

🔶 በወንድማችን  ሙሀመድ አሊ ከሰላም
حفظه الله تعالى


👌 ርዝመት 🕰26:20🕰


📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:

🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይ
ጎብኙ
-----
🎙በ  Tele gram Channel

⭕️
https://t.me/AbuNamuse/7229

⭕️https://t.me/AbuNamuse/7229

قناة لأبي الحارث الأثري

29 Dec, 17:25


ليس الغريبُ غريب الشَّأمِ واليمنِ
إن الغريب غريبُ الَّحدِ والكَفَنِ......💧💦

🌱https://t.me/wereilu_muslims

🌱https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

29 Dec, 17:01


👌
----------
«ጅግና እና ጭስ መውጫ አያጣም »

በዳዕዋ ላይ ጅግና እንሁን ረዳታችን አላህ ነው
የአላህን ድን ስንረዳ አላህ ይርዳናል

قال الله تعالى: ﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَنْصُرُوا اللَّهَ يَنْصُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَقْدَامَكُمْ *﴾

-------------
🔺- t.me/Abulharis1/4958

قناة لأبي الحارث الأثري

29 Dec, 10:26


ታላቅ የምስራች

ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሀረም በቀጥታ ስርጭት ከደቂቃዎች በኃላ ይጠብቁን

ለቀጥታ ስርጭት



🔻https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

29 Dec, 09:00


،ጉዞ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር

ጉዙ ወደ ስልጤ ሰፍር አለም ባንክ


ጉዞ ከሰንዳፋ ወደ ስልጤ ሰፈሯ ነስር  መድረሳ

አሏህ ይጠብቃት እየደረስን ነው 👌

قناة لأبي الحارث الأثري

28 Dec, 20:21


📮أصلح نفسك أولا يا ابن آدم!
--------
📌👌ሌሎችን ለማስተካከል ከመሞከርህ በፊት እራስህን አስተካክል። ካለህበት ወንጀል ከሀራም እወነተኛ መመለስን ተመለስ። ከዛም ኢኽላስ ይኑረህ። በምክርህ የአለህን ፊት ፈልገህበት ፣ የምትመክረውን ሰው መመራት ፈልገህበት መሆን አለበት።  ከዚያ ብኋላ ያንተ ሌሎችን ለማስተካከል መሞከርህ ምክርህ ተቀባይነት ሊኖረው ይከጀላል

👌እራስህን ከወንጀል አላህን ከማመፅ ሳታጠራ ሌሎችን ለማስተካከል መሞከር ቆሻሻን በቆሻሻ ለማፅዳት እንደመሞከር ነው ። ቆሻሻ በንፁህ እንጂ በቆሻሻ አይጠራም
ሩበማ ባአንተ ወንጀል ምክናየት ሙሲባው ለሌሎችም ሊተርፍ ይችላል እራሳችን እናፅዳ !
((وتقوا فتنة لا تصيبن الذين ظلموا خاصة))

የሚደርስብን ፈተና እና ሙከራዎች በወንጀላችን ምክናየት ነው።
💥((فما أصابكم من مصيبة فبما كسبت أيديكم ويعفوا عن كثير))💥

👌هذه نصيحة لفسي أولا، ولمن يقرأها إن شاء الله

أخكم في الله الفقير إلى رب الغفور لعباده المخلصين أبو الحارث عبد الرحمن بن إمام الحبشي

-------------
🔺 - t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

28 Dec, 20:04


ጭር ባለ ቦታ ስማትማ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

-- በስሱም ቢሆን  ስለ ቃሩን ---
🔵========⭕️========🔵


⭕️👉 በረመዷን  1445  هجر  በ10ኛዋ   ሌሊት  የተደረገ   ወንድማዊ  ነሲሐ....

-----
"" يَا أَيُّهَا الْإِنْسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ "٦"الآية الإنفطار
☝️               ☝️              ☝️
-----
⭕️👉 ለባለ ሐብቶች  በሐብታም  የምትቀኑ  ድሆች  ሆይ  ስለቃሩንም  አጠር  ያለ  ዳሰሳ  አለበትና  በደንብ  ስሙት  ..።
👇              👇              👇
""  إِنَّ قَارُونَ كَانَ مِنْ قَوْمِ مُوسَى فَبَغَى عَلَيْهِمْ وَآَتَيْنَاهُ مِنَ الْكُنُوزِ مَا إِنَّ مَفَاتِحَهُ لَتَنُوءُ بِالْعُصْبَةِ أُولِي الْقُوَّةِ إِذْ قَالَ لَهُ قَوْمُهُ لَا تَفْرَحْ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ الْفَرِحِينَ "" ٧٦ ""   الآية  القصص

-----

---🔺 ሰለፍይ  የሆነ  ሰው 🔺----

👉በዓቂዳው እጅግ  ብርቱ ነው
👉ጀግና  ነው
👉ታታሪ  ነው
👉ሱና  ወዳድ ነው
👉ለአህባሽ  ጠበቃም  ድሮን  ነው..
------


ርዝመት :👉   56 : 24 ደቂቅ
----------☝️--------☝️----------

⭕️ እስኪ  ይችን  አዳምጣት   ሼርም  አድርግ 

دلوا على الخير  والدال على الخير  كفاعله.
-------

==👇  ለቀጥታ ስርጭት 👇==
https://t.me/AbuNamuse

=====

⭕️https://t.me/AbuNamuse/7203

قناة لأبي الحارث الأثري

28 Dec, 07:41


☝️
👌ድምፁን ምታገኙት ሊንኩን ጫን አድርጋችሁ ነው❗️

قناة لأبي الحارث الأثري

28 Dec, 06:41


📮
------
 👌የመልካም ነገር ትንሽ የለውም!!

         🌹
የነብዩላህ ኢብራሒም የዳዕዋ ሂደት የተዳሰሰበት አጭር ታሪክ ከምርጥ ቅብብር ጋር በሶስት ክፍል ተዘጋጅቷል ላልደረሳቸው በማዳረስ የበኩሎዎን ድርሻ ይወጡ!

🎙በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው

አዘጋጅ፡ አብዱረህማን

ክፍል 1
ነብዩላህ ኢብራሒም ከአባቱ ጋር👇
https://t.me/Abulharis1/3425
ክፍል 2
ነብዩላህ ኢብራሒም ከኑምሩድ ጋር👇
https://t.me/Abulharis1/3434
ክፍል 3
ነብዩላህ ኢብራሒም ከህዝቦቹ ጋር👇
https://t.me/Abulharis1/3439

ሸር ሸር ሸር ይደረግ በደምብ ይደመጥ!!
ተጠቃሚ ትሆናላችሁ


🔺- https://t.me/Abulharis1/4951

قناة لأبي الحارث الأثري

28 Dec, 03:47


🍂لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ🍂

• القارئ ؛ #منصور_السالمي

‏لا تَتردد في الرجوع إلى الله ..
حتى وإن كثرت معاصيك ، فالذي سَتَرَك وأنت تَحت سقف المَعصية ؛ لن يخذلك وأنت تَحت جَناح التوبة.

• سبحان الله وبحمده .. عدد خلقه ..
• ورضا نفسه .. وزنة عرشه ..
• ومداد كلماته ..
🌸
🌱
-----------
🔺- t.me/Abulharis1/4950

قناة لأبي الحارث الأثري

27 Dec, 19:34


Shebekaye ...

Yene bcha new gin?

قناة لأبي الحارث الأثري

27 Dec, 18:56


👌
----------------
ጦሳ ላይ ብቅ በል ከላይ  ከተራራው
ታያለህ ጀግኖችን  ለአላህ ጥሪ ተመው

👀. 👀. 👀.
👇. 👇. 👇.
https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

27 Dec, 18:14


➡️ "" ተናፋቂዉ ኡስታዛችን. ጀምሯል ''

-----
👇 👇 👇
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

27 Dec, 17:48


ግቡ ግቡ ግቡ

ተ ጀ ም ሯ ል!

👇 👇 👇
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Dec, 18:15


🍃🌸

طــيّب مســمعيك ،، ارح قلبــك

#تــلاوات


🌸🍃

------
t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Dec, 16:17


☝️ቅድሚያ ለተውሂድ☝️

👉 እንደዚህ አይነት ዳዒዎችን ምን አበዛቸው በርቱእ አንደበታቸው ምን አለ ወደ ተውሂድ ቢጣሩ!!
-------------
ነብያቶች ደጋጎች በአጠቃላይ እራሰቸውን አሳለፈው የሰጡለት የተሰውለት የሆነውን ተውሂድ እንዴት እንዘነጋለን!!


🔺- t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Dec, 11:55


🔺---كل من عليها فان  ...


🔻----በኡስታዛችን   አቡ  አመተ  لله

🔺ጥፍጥና  ቆራጭ  የሆነውን ሞት አስታውሱ

--------------👌------------

ዛሬ ገራዶ  ቀብር   ላይ


🔴كل نفس ذائقة الموت

------------------

🔺-------------🔺-------------🔺


🔺بأخینا  أبی أمةلله  حفظه لله تعلی


🔻 --20:14    ብቻ 

👉""https://t.me/AbuNamuse

👉""https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Dec, 04:30


(أَفَلا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلى قُلُوبٍ أَقْفالُها)

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Dec, 04:15


قال ابن القيم - رحمه الله - :

وأما التأمل في القرآن فهو :
تحديق نظر القلب إلى معانيه
وجمع الفكر على تدبره وتعقّله
وهو المقصود بإنزاله،
لا مجرد تلاوته بلا فهم ولا تدبر

مدراج السالكين( ١ / ٤٩٩)


--------
📖 - t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Dec, 17:11


🔺----አልመውት   


🔻---ወንድማችን  አቡ  አመተ ረህማን 

🔺ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ሞት አስታውሱ

--------------👌------------

ዛሬ ጉባ  ቀብር   ላይ


🔴  ኩሉ  ነፍሲን   ዛ......ኢቀቱል መውት

------------------

🔺-------------🔺-------------🔺


🔺بأخینا  أبی أمةرَّحمان  حفظه لله تعلی


🔻14:12 ብቻ 👌



👉""https://t.me/AbuNamuse/7003

👉""https://t.me/AbuNamuse/7003

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Dec, 13:58


«አፈር ነው ልባሴ ጭቃ ነው ትራሴ!!»
-----------💧💧💧
«ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት»
ሞት ዛሬ ቢመጣ ዝግጁ ነን?! ስንቃችንን ቋጠረናል!?

ዝግጁ ከሆን ብስራት አለን አብሽር አላህ ቃል ገብቶልናል «እነዚያ በአላህ ያመኑ መልካምን ስራ የሰሩ ከስሮቿ ወንዞች የሚፈሱባት ጀነት አላቸው ጀነትም ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው…»

እባክህ ነቃ በል አንተ የአደም ልጅ
አላህ እንፍራ አንሁን አንጓዳጅ

እሱን መገዛት ነው የተፈጠርንበት
በቁርዓን በሀድስ ትእዛዙን በመስራት

በዱንያ አንሸንገል አዱንያ ጤዛ ናት
ዛሬ ያዝኳት ስንል ነገ የምናጣት

ዱንያ ላይ ስንኖ እንሁን ፍትሃዊ
በፍትህ እንፍረድ እርቀን ከአደሏዊ

መለየት አይቀርም ከዘመድ ከወዳጅ
ለነገው ቤታችን ሁሌም እንዘጋጅ

አይቀሬው እንግዳ ማለቱ አይቀርም ብቅ
መጠበቅ አለብን ሁሌም በተጠንቀቅ


-------
t.me/Abulharis1/4916

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Dec, 04:37


☝️👂☝️ 💦
💧💧💧

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Dec, 04:34


🔺🔺🔺ግጥም🔺🔺🔺
--------------⭕️----------------

🔺መሳጭ ምክር 🔺

🔸 የግጥሙ አፈርአ ነው ልባሴ ጭቃነው ትራሴ


🔺በሸይኽ አቡ ሀቢባ  ሸህ በድሩ حفظه الله تعالى




🔺في مسجد الأقصى ريلستبيت دسي



((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).

🕌በመስጂደ አል አቅሸ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:

♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡናሙስ

   
https://t.me/AbuNamuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNamuse


🗞️
https://t.me/AbuNamuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNamuse/7162

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Dec, 04:33


------

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

🔹ሙሀዶራ🔹

          🔹حول يوم القيامة

                 🔸መሳጭ ምክር🔸

👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከአሱር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አቅሷ ሪልሰቴት  የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንሳተፍ‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأقصى ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان: (وَالَّذِينَ جاهَدُوا فِينا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنا وَإِنَّ اللهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ ) يوم الأحد ٢٠/جمادى الآخرة/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأقصى ريلستيت - في بلاد الحبشة دسي


بأخينا أبي قتادة إسماعيل بن سعيد الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه


#በታላቁ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ቀታዳ ኢስማኤል አቀስታ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
الــــدقيقة:-  1:15:49
               

🎙📍وكانت في جامع(وسط عاصمة الحبشة الأقصى) بعد صلاة العصر يوم الأحد الموافق (٢٠/جمادى الآخرة/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.
    ይህ የሰለፍዮችልሳረን የሆነው ጦሳማዶ ይጠቀሚ

https://t.me/AbuNamuse
https://t.me/AbuNamuse

📱
https://t.me/AbuNamuse

    🎙 ድምፁን ለማገኘት 👇

📱https://t.me/AbuNamuse/7161

قناة لأبي الحارث الأثري

22 Dec, 15:54


🌱

«سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ»

قناة لأبي الحارث الأثري

22 Dec, 14:45


🕋 ሸይኻችን አቡ ኒብራስ.....🌴

قناة لأبي الحارث الأثري

22 Dec, 14:41


🔵 👉 ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ.....

قناة لأبي الحارث الأثري

22 Dec, 14:27


👌🔺ስንሰማችሁ ሰውነታችን ይነዝራል ። ሐረም ነኝ ግን የወንድሞቼን ሳስበው ደግሞ ያቁነጠንጠኛል ። ዱንያ ስለሆነች እንጅ ሁለቱንም በንድ ላይ መሰብሰብ ብችል .... ተለይታችሁ ቅመሱት አንላችሁም ። የሐጅን ዚያራ ግን ለሁሉም ወንድሞቼ ወፍቅልኝ ... የወንድምን ፊት ማየትም አንዱ የዱንያ ጀነት ለመሆኑ ቅንጣት አልጠራጠርም ....❗️

----

👌ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ ከሐረም.

------

👌نسأل الله عز وجل الفردوس الأعلى ...
آمين

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 10:14


-------

ቢድዐን በመተው ሽርክን እያጠፋ፡
ሱና እየተከለ ተውሒድ እያስፋፋ፡
ጥመትን አውግዞ ሐቅን እያፋፋ፡
ጎበደን ቆሌውን አንቅሮ እየተፋ፡
ከመጥፎ ከልክሎ በጥሩ እያዘዘ፡
ከብቸኛው አምላክ ትዕዛዝ እየያዘ፡
ተውሒዱ እያፈራ ሽርክ እየነቀዘ፡
ጥመት ከነ-መርዙ እያመረቀዘ፡
የዉቧ ሰኞ ልጅ ወደ መስጅድ ተሟል፡
የተውሒድ የሱና ፍቅር ይዞት ታሟል፡
_
__
👌🔺ደዕዋው በጀግኖቹ ጃሞች አስተባባሪነት ዛሬ ከታሪን ወረኢሉን አልፎ ሰኞ ላይ ከችመዋል ። እኔም በወንድማችን አቡ ዓማር ሰዒድ ላይ ደውዬ የተወሰነ ሰማሁ ደስስስስስስስስስ ብሎናል ። ልዑሉ ጌታ ይጠብቃችሁ ....❗️

እንድህ ጀግን እነ ሐምዛ እነ ሙስዓብ ብን ዐመይር በዚያ በረሓ ተዋድቀው እዚያ አረሟጫ ላይ ድፍት ብለው ደማቸው ፈሷል እኛ ላይ ምን ደ ረ ሰ ብ ንንንንን.


👌 ቀጣይ ከቤዎች ተዘጋጁ ገና ጉጉፍቱ ይገባልካል ....❗️❗️❗️❗️

እሱ ይጠብቃችሁ

ብልህነት + ጀግንነት = ስኬት

-------
🔺👉https://t.me/AbuNamuse/6864

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 08:25


ወንድማችን አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ ገብቷል

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 08:19


በአላህ ፍቃድ ሙሀደራችን ሊጀመር ስለሆነ ቀረብ ቀረብ በሉ

https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 07:55


👌
--------------
አርሂብ ብለናል!
----------------
ኡስታዝ አቡል ሃሰን አላህ ይጠብቀው ምክሩን እየለገሰን ነው

-------
በጦሳ መድረሳች ግቡ እና ተከታተሉ👇👇

https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 07:40


ወረኢሉ

ከሰኞ ገበያ አራግፊ ሰማይ ስር!

☝️
👇https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 07:36


አቡል ሀሰን ከጃማ

قناة لأبي الحارث الأثري

24 Nov, 06:12


{«እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ ምድሬ ሰፊ ናት እኔን ብቻ አምልኩ(¹)

ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ከዛም ወደእኛ ትመለሳላችሁ»}
-------------
(¹)በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ባላችሁበት ቦታ ላይ የአለህን ድንማቆም አላህን መገዛት ካልቻላችሁ ምድሬ(መሬት) ሰፊ ናት እኔን ማምለክ ወደምትችሉበት ቦታ ተሰደዱ አምልኮችሁንም ፍፁም ለኔ ብቻ አድርጉ
……

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Nov, 19:51


🔺የወሸት ገመድ አጭር ነው🔺

ፈጣሪ ረዳንና በራሳቸው ራሳቸውን ገረፉ

""  ... وَكَفَى اللَّهُ الْمُؤْمِنِينَ الْقِتَالَ وَكَانَ اللَّهُ قَوِيًّا عَزِيزًا "" 25  الأحزاب

🔺ደዕዋውን ሌሎችም ተዋግተውት  አልቻሉም ።በውሸት በውሸት ይገርማል .. በካፊርም ላይኮ መዋሸትአይፈቀድም  ።

   "يُرِيدُونَ أَنْ يُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَيَأْبَى اللَّهُ إِلَّا أَنْ يُتِمَّ نُورَهُ "

🔺እኛ እነ ሙስጦፋ እናንተንና ሙስሊሙን  ማህበረሰብ ስላከፈሩ ከነሱ ተገንጥለናልና  እኛ ተሻሽለናል ብለው መጅሊሱን ቅስቀሳ  በማድረግ እኛ ከሰናል  ክሳችን ተሰሚነት  እንዳገኝ እናንተም አግዙን በማለት  በወንድሞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ  ተሞክሮ ነበር ግን በቀላል ተጠናቀቀ ።

"الحمد لله بنعمته تتم الصالحات "

🔺እነ ሙስጦፋ የአይኤስ ስልጠና እየሰጡ ነውና  የሽብር ጥቃት ሊፈፀም ስለሆነ ብዙ  ሰው  ሳያልቅ  ቶሎ ተንቀሳቀሱ  ብለው  ቀሰቀሷቸው ። በክልሉ ካለው ስጋት  አንፃር  መከላከያው በስጋት ተነሳስቶ በኛ  ላይ  እርምጃ  እንድወስድ ይሔንን አስቀያሚ  ክስ  ከሰሱን  ። ፖሊስንና  ሚኒሻን ሳይሆን  መከላከያን  እንደዚህ ዋሽተው መላካቸው በጣም ይገርማል  ።

👌እንደዚህ አይነትጉድ ከአህባሽም  ሰምቼ አላውቅም ሰው ሊያልቅ ነው ጥቃት  ሊፈፀም ነው አልሰማሁም መውደድም ልክ አለው ጥላቻም ድንበር  አለው ...❗️
🔺አንዱ መከላከያ እኛ  የተነገረን ከባድ  ነበር  ለሆነው ሁሉ  ይቅርታ ብሏል ..❗️ 

ርዝመት = 50 = ደቂቃ
--
🔺https://t.me/AbuNamuse/6853

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Nov, 08:14


🔸 👉 ብስራት ብስራት ብስራት 👈 🔸
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
🔸 👉 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን የሸይኻችንን መለቀቅ እናበስራችኋለን !!

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Nov, 07:28


💯
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🫵فالنستعد لما بعد الموت عباد الله
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🫵ከሞት በኋላ ላለው እንዘጋጅ!!
-------------------------------------------
#እድሜየ ጋናነው አንል ከኛ ትንሽ የሆኑ ህፃናቶች ወጣቶች ዱንያን እየተሰናበቱ ነው ለምንድነው የምንዘናጋው???

ሁሌም ዝግጁ…

قناة لأبي الحارث الأثري

23 Nov, 06:46


👆☝️
ــــــــــــــــــــــــــــــــ
فالنحتسب أنفسانا
ــــــــــــــــــــــــــــــــ
◆ከነፍሳችን ጋር እንተሳሰብ!!!

መቸም ዱንያ ላይ ስንኖር ዱንያ ላይ ልንዘወትር አልመጣንም

قناة لأبي الحارث الأثري

21 Nov, 21:45


﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
🍃الهم صلِّ وسلم على نبينا وحبيبينا محمد صلِّ الله عليه وسلم
https://t.me/Abulharis1
https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

21 Nov, 04:53


🏜
ــــــ ـــــــــــــــ
{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا ۝ وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلا ۝ هُوَ الَّذِي يُصَلِّي عَلَيْكُمْ وَمَلائِكَتُهُ لِيُخْرِجَكُمْ مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ وَكَانَ بِالْمُؤْمِنِينَ رَحِيمًا ۝} 

قناة لأبي الحارث الأثري

20 Nov, 16:09


☝️

   «سورة الصص»

 --ለቀጥታ ስርጭት                
👇        👇        👇
💥
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

20 Nov, 08:24


☝️
---------------👌
🌴«ከተውሂድ የበለጠ አላህ ዘንድ የተወደደ🌴 *ከሽርክ የበለጠ አላህ ዘንድ የተጠላ ነገር የለም»
------
🎙ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ
-------

قناة لأبي الحارث الأثري

20 Nov, 08:20


👌የዛሬው የእሁድ ሙሐደራ በመስጅድ አል_
አቅሷ ሪልስቴት...


🔺በደዕዋ አጠቃላይ ዳሰሳ..🔺


👌በወንድም አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል حفظه الله تعالى

ርዝመት :35:25 ደቂቃ ብቻ


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6828

🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️https://t.me/AbuNamuse/6828

قناة لأبي الحارث الأثري

20 Nov, 08:19


የእሁድ ሙሐደራ ከመስጅድ አል_አቅሷ
🔺👌👌👌🔺👌👌👌🔺

👌 ፈጣሪያችንን ከፈራን ትልቅ ደረጃ እናገኛለን እናድጋለን....❗️

ጠንክር መስመርህን አስተካክል በያዝከው ፅና ይሳካልካልናል አብሽሩ ...

በወንድም አቡ ኒብራስ
وفقه الله تعالى ...


ርዝመት 33:45 ደቂቃ ብቻ
----------⭕️-----⭕️----------


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

قناة لأبي الحارث الأثري

20 Nov, 08:06


🌹
ـــــ ــــــــــــــــــــــ
تلاوة جميلة
ــــــــــــ ــــ ـــــــــــ

قناة لأبي الحارث الأثري

19 Nov, 07:28


👌
-----------
▲-የሰውልጆች በአጠቃላይ የሚለያዩበት ነገር የተለያየ ቢሆንም መለያየት ግን አለ!!

قناة لأبي الحارث الأثري

17 Nov, 11:48


የሰው ልጅ ሆይ አትሳሳት!!
----------------
በሀብትህ፣ በሀይልህ፣ በቤተሰብህ በአጠቃላይ በድንገት ጠፊ በሆነ ነገር አትመኩ!! ገንዘቤ፣ አባቴ …እያለ አትበሉ… ፍፁምም ውል አይበላችሁ!
------------------

ትክክለኛ እና መቼም የማይረሳን መመኪያች አላህ ነው!!
« ህያው እና በማይሞተው አላህ ተመኩ »

قناة لأبي الحارث الأثري

17 Nov, 05:55


💯
-------------
አይዋ…
-----
« من عمل صالحا فلنفسه ومن أسآء فعليها »

التفسيرمن عمل صالحًا فأطاع الله ورسوله فلنفسه ثواب عمله، ومن أساء فعصى الله ورسوله فعلى نفسه وزر عمله. وما ربك بظلام للعبيد، بنقص حسنة أو زيادة سيِّئة

"الجزاء من جنس العمل"

قناة لأبي الحارث الأثري

17 Nov, 04:49


👂
--------------------☝️

{«حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلُ ✪ نِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرُ
✪ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَاِلَيْكَ ٱلْمَصِيرُ. »}

قناة لأبي الحارث الأثري

16 Nov, 07:26


☝️☝️☝️በህይወት ያለን ይህችን☝️ የአለህ ቃል እናስታውስ!!
-----------
☞እዚህ ዱንያ ላይ የሚዘናጉ እና የተፈጠሩለትን አላማ የረሱ ብሎም ሀያሉ ጌታችንን አላህ የሚያምፁ ወንጀልን የሚዳፈሩ የሆኑ አካሎች ሞት ሲመጣቸው ይሄን ይላሉ፦👇

{ حَتَّى إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ * لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ كَلا إِنَّهَا كَلِمَةٌ هُوَ قَائِلُهَا وَمِنْ وَرَائِهِمْ بَرْزَخٌ إِلَى يَوْمِ يُبْعَثُونَ } [المؤمنون 99 - 100]

{«ከእናንተ አንዳችሁ ሞት በመጣው ጊዜ ጌታየ ሆይ መልሱኝ*» ይላል! ለምን??«ዱንያ ላይ ሳልሰራ የተውኩት መልካም ስራ እንዲሰራ* » የሚሆን ይመስላችኋል?? በቀጠል፦« ተከልከል! በፍፁም! እሷ ተናጋሪው የሚናገራት የማይሆን ቃል ነች! ከፊት ለፊታቻው እሰከሚቀሰቀሱ እለት ድረስ የቀብር ግረዶሽ አለ»}
------------
ይህ ሳይመጣ ፈፅሞ ለሆን የማይችልን ነገር «ጌታየ መልሱኝ…» ከማለታችን በፊት፣ ፀፀት እና ዋይታ ከማጨዳችን በፊት ለነጋችን መመለሻ ለለው ጉዟችን ስንቃችንን እናዘጋጅ!! ስንቃችንም ሌላ አይደለም የአለህ ትዕዛዝ በመቀጠልም የመልክተኛውን ትዕዛዝ በማከበር እና በመታዘዝ መልካም ስራ መስራት ብቻ ነው ስንቃችን ይሄ ነው!!
ከዛ ውጭ «ለዳማ ቢያጭዱት ክምር አይሞላም» እንደሚባለው ነው!
والله المستعان…

📝أبو الحارث الأثري

t.me/Abulharis1/4703

قناة لأبي الحارث الأثري

16 Nov, 06:42


ታላቅ ምስጋና!
---
በአካል መጥታችሁ፣ መምጣት ያልቻላችሁ በመስመር እየደወላችሁ እና በቴክስት እየፃፋችሁ የምታፅናኑኝ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይር አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያብዛላችሁ!🤲
---
በመቀጠል ለማስታወስ የምፈልገው ነገር ቢኖር እኛ ምን ላይ ነን? ሞት አሁን ባለንበት ሁኔታ ወደ ዱንያ ላንመለስ ሊወስደን ቢመጣ ዝግጁ ነን?

የራሴን ሁኔታ እኔ እራሴ ባውቅም የእናንተን እናንተ እራሳችሁ ታውቃላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ!

⚠️ይሄው እህቴ ሙስሊም እህታችሁ በቅርብ ሆስፒታል ከመግባቷ በፊት ጤነኛ እንደኛው በሁለት አግሮቿ ምድር ላይ የምትነቀሳቀስ ነበረች ትንሽ ነገር ለማሰራት ምክናየት አድርጋ ሆስፒታል ገባች ለካስ እኛ አላገባንም እንጂ አጀሏ ደርሶ እየተጓዘች የነበረችው ወደ መሞቻ ቦታዋ ነበር! አላህ በሱረቱ ሉቅማን ላይ
«وَما تدري نفس بأيّ أرْضٍ تَمُوت»
«ማናኛዋም ነፍስ የት እንደምትሞት እና እንደምትቀበር አታውቅም» ሀሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት የሞትን ጉዞ እየተጓዝን ነው ያለነው የጉዞው ጉዳይ እረጅም አጭር የሁላችንም የተለያየ ቢሆንም እየተጓዝን ነው መቼ!? እና የት!? እንደምንሞት መጓዛችንን እንጂ መጨረሻችንን አናውቅም!

እናስ ምን እናድርግ!? ዝም ብለን ልንበላ ልንጠጣ ለንወልድ ልንራባ አይደለም የተፈጠርነው የተፈጠርንለት ዓላማ አለ! ለተፈጠርንለት አላማ አረንቁም ዱንያችንም አኸራችንም ያማረ ይሆናል።
---
ከዛውጭ የምንዘናጋ እና የተፈጠርንለትን አላማ ከረሳን የጊዜ ጉዳይ እንጂ እጃችንን ወይም ዱንያ ላይ የዘራነውን ማጨዳችን አይቀሬ ጉዳይ ነው።
«حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا، وزنوها قبل أن توزنو»
« እራሰችሁን ተሳሰቡ እጌታችሁ ዘንድ ቀርባችሁ ከምትተሳሰቡ በፊት……» ኡመር ኢብኑል ኸጧብ

አበዱረህማን @abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

15 Nov, 05:05


🛌 አስቸኳይ የሰላተል ጀናዛ ጥሪ

[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ] ["إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"]

💥 ዛሬ የወንድማችን አቡል ሀሪስ አቡድረህማን እህት ወደ አኼራ ሄደዋል አላህ የጀነት ያድርጋቸው።

🕌 በአላህ ፍቃድ {ዛሬ ጁመዓ} በሰንዳፋ ትልቁ  መስጂድ ይሰገድባቸውና...

🛣️ እዛው ሰንዳፋ መቅበራ ይቀበራሉ።

📮 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ ወንድሞች በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱና  እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል

قناة لأبي الحارث الأثري

15 Nov, 01:59


قدر الله وما شاء فعل!!
-----
إن العين لتدمع وإن القلب ليحزن ولا نقول إلا ما يرضا ربنا تبارك وتعالى إنا الله وإنا إليه راجعون.

አልሀምዱሊላህ!!

قناة لأبي الحارث الأثري

14 Nov, 21:33


🍃يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ تَعْلَمُونَ

☕️☕️""ጁምዐ"" ☕️

🍃🍃اللهم صلِّ وسلم على نبيبا وحبيبينا محمد صلى الله عليه وسلم🌺
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✍️https://t.me/Abulharis1
✍️https://t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Nov, 19:34


«በእጅ ያለ ወርቅ እንዴ መዳብ ይቆጠራል» ይባላል
---------------
💎እናማ ዓፊያችሁ ጤንነታችሁ አላህ የዋለላችሁ ከትልልቅ ፀጋዎቹ አንዱ ነው ነገር ግን አብዛኞቻችን ተዘናግተናል ጤንነታችንን እንጠቀምበት የሰጠንንም እናመስግን!

💎አፊያችንን (ጤንነታችንን) በመልካም ነገር እንጠቀምበት ትናት አብሮን ሲጫወት ሲሰራ የነበረው ባልታወቀ ምክናየት የአልጋ ቁራኛ ሲሆኑ እያየን ከዛም አልፎ ሞት አየወሰዳቸው እያየን ምንድነው የሚያዘናጋን!? አሁን ካልተዘጋጀን መቼ ነው መቼ ነው የምንዘጋጀው ለዘላለሙ አገራችን ታመን ስንተኛ ነው!? ሞት አፋፍ ላይ ስንሆን ነው!?

ህመም ላይ ሆነን ኢባዳ መስራት ሳይሆን ምነው የሄን አድርጌው ቢሆን አላህ አፊያ ያድርገኝ እንጂ ከዚህ ነገር ተመልሸ ይሄን አድርጌ ወዘተ ነው ትዝ የሚልህ ነገር ግን የለም

ሞት አፋፍ ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩህ ጉሮሮ ከደረሰች በኋላም ውጤቱ ዜሮ ነው ስለዚህ ህመሙም ሆነ ሞቱ መቼ እንደሚከሰት አናውቅም እና ቆይ ነገ አንበል አሁኑኑ ጀምረን እራሳችንን እናዘጋጅ ከሰዓታት በኋላ ምን እንደሚፈጠር አናውቅም!!

የጤንነትን ፀጋ የሚያወቀው የተሞከረ ሰው ነው!!

t.me/Abulharis1/4690

قناة لأبي الحارث الأثري

10 Nov, 13:28


✍️የእሁድ  የዳዕዋ ፕሮግራም

ተጀምሯል
🍃
🍃🍃
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse?livestream
https://t.me/AbuNamuse?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

09 Nov, 13:12


ጎሮ አልሒጅራ መድረሳ አስራ አምስታዊ ሙሓደራ ደረሰ

🔴 ሰለፍይ ወንድሞቻችንን የምንገናኝበት

👉 በዘር በቋንቋ በከለር ሳይሉ በትክክለኛዋ በመንሀጁ ሰለፍ የተሰባሰቡ ምርጥ ወንድሞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን

ሙሓደራው አልሒጅራ መድረሳ ነው
የሚጀምረው 4:30 ነው ሁላችንም በግዜ እንገናኝ




ወንድሜ ሼር ማድረግህን አትርሳ
👇👇 👇👇
https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

قناة لأبي الحارث الأثري

09 Nov, 09:14


~ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው~
-----------

▲☞ሽርክ ማለት ለአላህ የሚገባን አምልኮ አሳልፎ ለፍጡር መስጠት ማለት ነው።
---------------
ለአላህ ብቻ የሚገባ አምልኮ ሁሉ ከአላህ ውጭ ላለ አካል አሳልፎ መስጠት ሽርክ ይባላል።
  ------------------------
▲-ልእለ ሀያሉ አምላካችን ለሱ የሚገባን አምልኮ ከሱ ውጭ ላለ አካል አሳልፈው ስለሚሰጡ አካሎችን ሲናገር ፦👇

«إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ» {النساء:48}

«ፍፁም ለአላህ የሚገባን አምልኮ የሚሰጥ የሆነን ፈፅሞ አላህ አይምርም። ከሽርክ ውጭ (በታች) ያለውንለፈለገው ይምራል» [ሱረቱ አል_ኒሳእ አንቀፅ–48]

(إِنَّهُ مَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدْ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ الْجَنَّةَ وَمَأْوَاهُ النَّارُ ۖ وَمَا لِلظَّالِمِينَ مِنْ أَنصَارٍ). [سورة المائدة - الآية 72].

«እነሆ ለአላህ የሚገባን አምልኮ ከአላህ ውጭ ላለ አካሚሰጥ ሰው በእሱ ላይ ጀነትን እርም አድርጓል። መዘውተሪያውም እሳት ነው። እነሆ ለበደለኞች (ለሙሽሪኮች) እረዳት የላቸውም» [ሱረቱ አለ_ማኢዳ አንቀፅ-72]

የዚህ ተመሳሳይ የቀርዓን አንቀፅ እና የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሀድሶች እጅግ ብዙ ናቸው!

👌እናማ ይሄ እየተነገረህ ካልገባህ………!?

-----------
https://t.me/Abulharis1/4686

قناة لأبي الحارث الأثري

09 Nov, 07:04


ጠያቂው ምርጥ ጠይቋል!
----------------
📮እስቲ መልሱልን የኛም ጥያቄ ነው???

قناة لأبي الحارث الأثري

08 Nov, 20:43


በድሮ  በሬ  ያረሰ የለም በሉልኝ!
====================

👌ሰሞኑ እየነፈሰ ያለ ንፋስ ይገርማል ከዚህ በፊት እንድህ አድርጌ እያለ መልካም ጎኑን ለሰዎች ይለፍፋል ነገሩ በዳዕዋ ስም እየተካሄደ ያለ ፖለቲካ መሆኑ ያልገባቸው እውነት ብለው ተቀብለው አብረው አንተ እውነትም ተበድሏል እያሉ ያነቡጋሉ ነጠላ ዘቅዝቆ ማልቀሱ ይቅርብህ የነቃ ነቅቷል

ቆይ አንተ ያሳለፍከውን መልካም ስራ እየጠቀስክ እራስህን ቅዱስ አድርገህ ለሰዎች የምትስለው አካል እስቲ ልጠይቅህ!!

▲☞አንድ ሙወሂድ (አላህን በብቸኝነት የሚያመልክ) የሆነ አካል ከሆነ ሰዓት በኋላ ተውሂዱ ቀርቶ ሽርክ ቢሰራ ከዚህ በፊት ሙወሂድ ነበርኩ አላህን በብቸኝንት ነበር የማመልከው መልካም ስራውን ቢዘረዝር ምን ያሰሰለፈው መልካም ስራ ከሽርክ ጋር ምን ይጠቅመዋል!?

🫵ያንተ ምሳሌ ይሄ ነው! ወዱእ ፈተህ ወዱእ እኮ ነበረኝ እያልክ ማውራትህ ውጤቱ ዜሮ ነው!
 
እባክዎ የተረጋገጠ ወዱእ እንድኖርዎ በይፋ የፈቱትን ወዱእ በትክክለኛ ተውበት በይፋ ወዱእ ያድርጉ የዚያን ግዜ ትክክለኛ ወዱእ በማድረግዎ እርግጠኛ ይሆናሉ

👌☞አገር ባወቀው እና ፀሐይ በሞቀው መልኩ ኢኽዋን ጋር ተቀላቆሎ ከመቀላቀሉ በፊት የነበረበት እያነሳ አሁን ያለበትን ሊያስረሳ ይፈልጋል እሰይ ሞኝህን ፈልልግ…



🔥https://t.me/Al_Menjeniq/1970

----------
🔥https://t.me/Al_Menjeniq/1970

قناة لأبي الحارث الأثري

08 Nov, 18:09


ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔺1 🔺  የሌሎች አገራትን  መሻይኾች  በማንቋሸሽ ለምን  ነጅድ  ነጅድ  ትላላችሁ...

🔺2🔺  ኢጅማዕ  አይደለም መስአላ  ኺላፍያ  ነው   ይባላል ። እናም በመስአላ  ኺላፍያ ነው  እየበታተነን  ያለው .ይላሉ. 

3🔺ከሁጃ በኋላ አከፍራለሁ ይላል  ለዚህ ነው  ተክፊሪ ያልነው  ይላሉ  .
እንዴት ነው...
🔺4🔺
🔺5🔻
🔺6🔻

⭕️👌የጡሐው ጠበቃ አብራር ሙሪዶቹን ለፍልፉ ዝም አትበሉ የሚል በመልቀቅ ፈቶ ለቋቸዋል ። ውሻ እበላበት ቤት በር ላይቆሞ ይጮኻል..."" እንድሉ .. ሰሞኑን በጀት ለማስጨመር በሚመስል መልኩ እየተጮከ ነው ።
--
👌🔺የሸይኻቸው ፍቅር ያሰከራቸውና ዘረኝነት ያንገበገባቸው ቱልቱላው ቡድን ትልቅ ክስተት በማስመሰል ወደ ሰማይ እየጮኩ ነው ።ሞኝ አይደለንም ሰዋችንን ለይተን እናውቃለን ቅርፊትንም እንለያለን ።የአቡ ቢላልን ተማሪ ግልፅ ማንነቱን ሳላውቅ የምቀርበው ይመስልካል ...
--
"" وَلَوْ نَشَاءُ لَأَرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُمْ بِسِيمَاهُمْ وَلَتَعْرِفَنَّهُمْ فِي لَحْنِ الْقَوْلِ وَاللَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ "" محمد ٣٠
🔺👌 ነጥቦች ሲነሱ እባብ እንደረገጠ ሰው ሲወራጩ እናውቃቸዋለን ይገባናል ....❗️
🔺👌 ለሁክም ተክፊሪ ለማለት በኢርጃእ እንደበሰበሰው ብስጩው ሸይኻቸው አቡ ዱላል ቁርጥ ራሱ ...❗️❗️❗️
--
👌 እሺ እናንተስ ግፊት ስላለባችሁ ይሆን ....
--


ርዝመት 1:08:35 ደቂቃ ብቻ
--------------⭕️---------------

🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1966

-------
🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1966

قناة لأبي الحارث الأثري

07 Nov, 19:53


👂
--------------
علامة.الراجحي حفظه الله تعالى عن فضل صلاة على النبي

▲☜قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»

በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ

ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ    ﷺ ﷺ

t.me/Abulharis1

قناة لأبي الحارث الأثري

07 Nov, 16:47


~ስድስት ኪሎ ሆስፒታል~
----------------
ብዙ ታሚሚ እና አስታማሚ ከማየት ጋር እንደዚህም አይነት ግሪን ኤሪያ አለ!

ሱብሃነላህ ስንት አይነት ሰው ታያለህ
በህመሙ የሚሰቃየ አለ
አስታማሚው በታማሚው ሰጨናነቅ ታያለህ
አንዳንዶች ደግሞ የታማሚም ሆነ ያስታማሚ ጭንቀት ቦታ የላቸውም በሰዎች ላይ የደረሰው በእነሱ ላይ የሚመጣ እስከ ማይመስላቸው ድረስ

🫵اغْتَنِمْ خَمْسًا قبلَ خَمْسٍ: شَبابَكَ قبلَ هَرَمِكَ ، وصِحَّتَكَ قبلَ سَقَمِكَ ، وغِناكَ قبلَ فَقْرِكَ ، وفَرَاغَكَ قبلَ شُغْلِكَ ، وحَياتَكَ قبلَ مَوْتِكَ . الراوي : عبدالله بن عباس

👁 አንዳንዴም ሆሰፒታልን መጎብኘት ጥሩ ነው አላህ የዋለልህን የጤንነት ፀጋ አስተውሰህ ታሰመግናለህ

ብዙ ታማሚዎች ምኞታቸው ጤናየ ይመለስልኝ እንጂ ከዚህ ብኋላ… ይላሉ

ከ6 ኪሎ ሰማይ ስር

قناة لأبي الحارث الأثري

07 Nov, 15:54


💥 ግቡ እና ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ አላህ ዩባሪክ ፊኩም!
---------------


👇👇👇
https://t.me/Al_Miaraj_11?livestream

قناة لأبي الحارث الأثري

07 Nov, 04:48


👂
=========
🌹تلاوة طيبة🌹 أرح سمعك

قناة لأبي الحارث الأثري

07 Nov, 04:43


አጂብ ነው! የነዚህ ሰዎች ጉዳይ

1,621

subscribers

849

photos

540

videos