አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

@abumuazibrahim


نصائح والموعظة
አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው
ማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

23 Oct, 03:44


ቆንጆ ቲላዋ⤵️

አዳምጡ


https://t.me/abumuazibrahim/5060

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 17:28


……
ደግ ሰው እንሁን

ጥሩ የሚባል ሬስቶራንት ነው በአንዱ ቀን ታድያ
አንድ ሃብታም ሰው ወደዚህ ሬስቶራንት መጣ። ደምበኞችን ጠብ እርግፍ እያለ ሚያስተናግደው ወጣት አስተናጋጅ ወደ ሃብታሙ ሰው ጠጋ ብሎ ምን ልታዘዝ በማለት  በሬስቶራንቱ ውስጥ የሚገኙትን ምርጥ የምግብና የመጠጥ አይነቶች በዝርዝር ይነግረዋል።

ሆኖም ግን ባለጠጸጋው ሰው ከማስታወቂያ የፈጠነውን የአስተናጋጁን ሀተታ ከቁብም ሳይቆጠረው  ሳንድውች እና ሻይ ብቻ አዘዘ።

አስተናጋጁ በተወሰነ መልኩ ቅር ቢሰኝም የታዘዘውን ወዲያው ያቀርብለታል።
ሰውየውም ከጨረሰ በኋላ ሒሳቡን ጠየቀ።
አስተናጋጁም አሰርቶ ሒሳቡን  አሰርቶ ሲመጣ ሃብታሙ ሰው በዓይኑ ውስጥ ሀዘን እንዳለ አስተዋለ።
ጠየቀውም “ሁሉም ነገር ደህና ? ቢለው
"ከባድ ህይወት እያሳለፍኩ ነው" አገልጋዩ መለሰ።

ከዚያም ምንም ሳያስብ ሥራውን ቀጠለ። ወደ ሃብታሙ ሰው ጠረጴዛ ሲመለስ ግን 10,000 ዶላር ከስኒው መቀመጫ ስር አገኘ።
አስተናጋጁ ልጅ ባለጸጋውን ሊደርስበት ሮጠ። ወደ መኪናው እየገባ ነበር።
እሱም “ለምን ይህን አደረግክ ? ” ሲለው
ሰውየው  እንዲህ ሲል መለሰ፡- እኔም በአንተ እድሜ ሆኜ “እንደዚህ ባሉ ሬስቶራንቶች ውስጥ እሰራ ነበር። ህይወትን ለማሸነፍ ከባድ ውጣ ውረዶችን አሳልፌአለሁ ሁሉ ነገር ይገባኛል አንድ ሰው በአንድ ወቅት የኮሌጅ ክፍያዬን ሲሸፍንልኝ ለሱ ምንም ማለት ባይሆንም ለእኔ ግን ያቺ ቅፅበት ህይወቴን ለውጠዋለች። ትንሽ ቢሆንም ገንዘቡ እንደሚረዳህ ተስፋ አደርጋለሁ” ከማለቱ
ወጣቱ አስተናጋጅ ሚለውን አጥቶ ፊቱ በእንባ ራሰ

በመጨረሻም “ጌታዬ ለበሽተኛዋ እናቴ አሁን ደረስክላት። ” ብሎት ተለየው።

በማግስቱም ይህ ምስኪን ልጅ ባገኘው ገንዘብ አሳክሞበት እናቱ ከበሽታዋ ተፈወሰችለት።

ለናንተ ትንሽ የሚመስላችሁ ማንኛውም ነገር የብዙሃንን መንገድ ታቃናለችና ከልባችሁ በመስጠት ብቻ ካላችሁ በላይ ፀጋ እና በረከቱን መቀበል  ትችላላችሁ።

ቅን እንሁን






       🖌  አቡ ሙዓዝ
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 13:40


🚨 ተክፊርነቱ ገሀድ የወጣው ሙስጠፋቁ.01 🚨

የጠማማውና የተክፊሪው ሙስጠፋ አብደላህ...

...ጥመትና ድንበር አላፊነት የተብራራበት ረድ {ተንቢህ}።

🎙 በሸይኻችን አቡ ዐብዱረህማን አብራር ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።


https://t.me/+CIJ6vW_XRg9hOTFk

ሼር አድርጉ
👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 09:14


فائدة منقولة
عبارة(الساكت عن الحق شيطان أخرس) أصلها صوفي


قال النووي في الأذكار:

وَرَوَيْنَا عن الأستاذ أبي القاسم القُشيري في رسالته  المشهورة، قال: الصمتُ سلامةٌ، وهو الأصل، والسكوتُ في وقته صفةُ الرجال، كما أن النطق في موضعه أشرفُ الخصال.

قال: سمعت أبا عليّ الدقاق يقول:

مَنْ سكتَ عن الحقّ فهو شيطانُ أخرس




القمر👇👇👇
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 07:42


ልቦና ላለው ለሚያስተውል


-ነገሮች በጣም እየከፋ እየከበዱ እየጠነከሩ ከእለት እለት እደእሳት ፍም የሚፋጁ የሚያቃጥሉ ሆነዋል ከቂያማ ምልክቶች የቀሩት እጅግ ጥቂቶቹ ይመስላል እነኚን ነገሮች አላስተዋላቹም:-

*ሰዋች ከተውሂድ እርቀው በዘመነ የሽርክ ማጥውስጥ ተዘፍቀው
*ሰዋች ለጠፊ ለሆነች ዱንያ ጥቅማጥቅም ብለው አቂዳቸውን መንሀጃቸው ሲለውጡ
*የቢደአና የቢደአ አራማጆች ሀይል ያፈረጠሙበት የሡና ሰዋች እንግዳ የሆኑበት
*የጦርነት መአት በየአለሙ የበዛበት የሰውልጅ ደምና እሬሳ በየቦታው ፈሶ የወደቀበት የሰዋች ስደት ረሀብ ሰቆቃ ፍጅት እልቂት የበዛበት
*ዘረኝነቱ የከረፋበት አግጥጦ ፈጦ የወጣበት
*የተቃራኒ ፆታ ትዳር ቀርቶ ተመሳሳይ ፆታዋች ትዳር የሚመሰርቱበት ወንድ ወንድን እንጂ ሴትን የማይፈልግበት 

አረስንቱ ልብ ያለው ልብ ይበል አርቃቹ አስተውሉ ነገሮች የበለጠ እየከበደነው የሚሄደው ሞትም ሲመጣ አያማክርም ዛሬ ይሁን ነገ ከዱንያ ተሰናባች ነን!!
عبدالحميد

ሼር አድርጉ
👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 06:45


🤌ዱንያ ላይ የሚደርስብህ ሙሲባ፣በላእ፣ችግር....በዚህ ራስህን አፅነ ትረጋገለህ‼️👇👇

قواعد التعامل مع الشّدائد :

1_القاعدة الأولى : لستَ وحدك .
2_ القاعدة الثانية : لا يقدّر الله شيئاً إلّا لحكمة .
3_ القاعدة الثالثة : جالب النّفع ودافع الضر هو الله ، فلا تتعلّق إلّا به .
4_ القاعدة الرابعة : ما أصابك لم يكن ليخطئك ، وما أخطأك لم يكن ليصيبك .
5_ القاعدة الخامسة : اعرف حقيقة الدنيا تسترح .
6_ القاعدة السادسة : أحسن الظّن بربّك .
الحمد لله دائم وأبدا
ሼር አድርጉ
👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

22 Oct, 04:29


ዉብ ቲላዋ ለቀልብዎ

ይደመጥ

👇👇
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 19:08


ማራኪ ቲላዋ ለቀልብዎ💧

ቁርዓን የሩሃችን ቀለብ

መልካም አዳር♻️


👇👇
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 18:51


🌱አንድ ዛፍ በሂወት ልትቆይ አትችልም ውሃን በማጠጣትና በመኮትኮት ቢሆን እንጂ ዛፏን ውሃ ማጠጣት የተውን ያቆምን ጊዜ የዛፋን መድረቅ ይፈራለታል
-ልክ እደዚሁ በልብ ላይ የተተከለው የእስልምና ዛፍ በተገቢው ሁኔታ  በየሁልጊዜው ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም በሆነ ስራ ላይ የማስተንተን የዚክርን ውሃ ያላጠጣናት እደሆነ ልባችን እዳይደርቅ ይፈራለታል
ኢብነል ቀዩም
📚ابن القيم | أعلام الموقعين (١/٣٤٩)】
م.ق
👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 18:04


إنا لله وإنا إليه راجعون

የህ በምስሉ  የምትመለከቱት ሌላ ነገር እንዳይመስላችሁ በግብፅ ሀገር ለዘፋኝ በተዘጋጀ ኮንሰርት ላይ የተሰባሰበ ህዝበ ሙስሊም ነው።ይታወቃል ግብፅ የሙስሊም እንደሆነች።

በግብፅ ውስጥ ካሉት ዘፋኞች መካከል አንዱ ለሚያቀርበው ኮንሰርት የተጣዱ ናቸው‼️

ያ°°°°አሏህ    ወሏሂ በጣም ያማል...!!!

@አሏህ ያስተካክላቸው

👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 12:01


هجرنا المصاحف وابتلينا بالهواتف ..
يارب ردنا اليك رد جميلاً .

በራሳችን ላይ እናልቅስ እንጂ....💦💦‼️


👉https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 11:35


💥የሰዎችን ወሬ ማዳመጥ (ዜና)መከታተል ምን ሆነ ምን ተከሰተ ምን ተወረ እያሉ መከታተል ጭንቀት፣አዘንን ያስከትላል (ጭንቀትን ያመጣል) ደስታን ያርቃል ‼️

፣الله الله المستعان በዚህ ግዜ አሏህ ያዘነለት ሲቀር ሁላችንም ወረኛ ሆነናል ምን ተፈጠረ ምን ተከሰተ ምን ተወረ ወወወወ እያልን ወሬ መፈለግ ወሬ ማመላለስ ሆነ ስራችን በራሳችን እጅ ጭንቀት ሀሳብ አመጣን ድስታ ራቀን وإلى الله المشتكى

👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 09:38


☝️መደመጥ ያለበት ኹጥባ ነው ‼️

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 04:56


°°የርዝቅ ሰበብ ‼️

ቆንጆ ልደመጥ የሚገባ.....

ይደመጥ....!!!

ሼር አድርጉ


للشيخ أبي مالك صابر بن عبود اللحجي رحمه الله وغفر له

👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

21 Oct, 04:05


°°ማራኪ ቲላዋ °°

🪈ደስስ የሚል ቆንጆ ቲላዋ

ይደመጥጥ

👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

20 Oct, 18:34


ማራኪ ቲላዋ ደስ በሚል እይታ ጋር💧

ቁርዓን የሩሃችን ቀለብ

መልካም አዳር♻️


👇👇
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

20 Oct, 18:10


አንድ ባለ ትዳር ወደ አንድ ጥበበኛ ሰው ጋር መጣና ልጄን  እንዴት በተርቢያ ላሳድግ? ብሎ ይጠይቃል
ጥበበኛውም:_እድሜው ስንት ነው?
ሰውየው:_7ወር
ጥበበኛውም: _ዘግይተሀል ልጅህን በተርቢያ የምታሳድገው እናቱን በትክክል ስትመርጥ ነው!!አለው


፠ ትውልድን ነው የምታመርተው! !በደምብ እሰብ

م.ق
👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

አል ቀመር ሚድያ ጨረቃ🌕

20 Oct, 17:45


ታላቁ ታብዒይ የህያ ቢን ሙዓዝ በዱዓው ላይ እንዲህ ሲል ይማፀና🤲

ያአሏህ የምፈልገውን ነገር ለግሰኝ(ስጠኝ)

የምፈልገውን ነገር ካልሰጠሀኝ

በምትፈልገው ነገር ላይ አፅናኝ(ፅናቱን ስጣኝ) ይል ነበር ‼️

📙رواه أبو نعيم في الحلية (٦٦/١٠).

👇👇ጆይን
https://t.me/abumuazibrahim

2,511

subscribers

361

photos

344

videos