Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹 @public_healthinfo Channel on Telegram

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

@public_healthinfo


🎗እትዬጵያ የህብረተሰብ ጤና ክብካቤ( Ethiopia Public health institute)EPHI
🎗የህብረተሰብ #ጤና #መረጃዎችን ለሁሉም ማዳረስ ነው።የዜጎች ጤና ለሀገር ብልፅግና!!
🎗በዚህ አድራሻ ሀሳብዎንና ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ.
✅ #Timely updates public health information &news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) (Amharic)

ኢትዮጵያ ህገወጥ ብሔርተሰብ ሂሳብ (Ethiopia Public health institute) EPHI ሰላምታዊ የህገወጥ እድሜዎችን ለተከበረ እና ለበጀ ሰነዶ ህይወት መነሻ ያስፈልጋል። የምርምርዎችን ለማቀናጠል ፣ የጤና ቅርጽ ለመማር እና መረጃዎችን ለመረጃ ማብረሰብ። በድምቅ ውስጥ የተለያዩ ጤናዎችንና ሰልፍዎችን መቆራተን ይችላሉ። የህብረተሰብ #ጤና #መረጃዎችን በሁሉም የህገወጥ መነሻ ታይቷል። ይህገጥ አርስትስ ላይ የተቆሞ፣ ማንበብ፣ እና መግላጽ ያለው ጤና እና ህገወጥ መረጃ መረጃ ይጠቀሙ።

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

24 Jan, 15:36


Building National Health Security Enhances global Health Security
----------------------------
Ethiopia conducted the 2024 International Health Regulation (IHR) State Party Self-assessment Annual Report (SPAR) on a workshop conducted from January 21-24,2025 in Hawassa. The workshop brought together a diverse group of participants from government sectors, UN agencies, and different partners. The objective of the meeting was to produce the 2024 mandatory state parties annual report for Ethiopia based on the One Health approach, which will be submitted to the World Health Organization (WHO).
Dr. Messay Hailu, the Ethiopian Public Health Institute’s (EPHI) Director General at the opening of the workshop said that the SPAR process is vital in tracking the country's progress and identifying areas that require further attention and improvement. The Director General further stressed that the tool, which will be used by the participants, has been instrumental in monitoring the implementation of the capacities required under the international health regulation. Dr. Messay further mentioned the datas collected have been made available through the Global Health Observatory (GHO), providing valuable insights into the health profiles of countries and regions.
Speaking on his behalf, Dr. Feyessa Regassa, International Health Regulations and One Health Office Head, stated that since the One Health approach acknowledges the interdependence of environmental, animal, and human health, it is essential to attain the best possible health outcomes and tackle the intricate health issues that affect everyone and cut across national boundaries. Dr. Feyessa went on to say that the workshop's wide collection of attendees reflected the spirit of cooperation that motivates everyone's efforts to ensure both national and international health security.
In addition to expressing their support and commitment to the overall activities, partner organizations from WHO, FAO, CDC, USAID, UKHS, and RTSL Heads & representatives reaffirmed their dedication to maintaining and accelerating the momentum and tackling new issues through cooperation and communication.
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

23 Jan, 13:35


የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የጤና ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የኢቢሲ (EBC) ሚዲያ ኮምፕልክስን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
https://www.facebook.com/share/p/1D5V6oGUuY/

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

23 Jan, 13:35


ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች በሙሉ
የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ማለትም የስኳር፣ የደም ግፊት እና የኮሊስትሮል መጠንን እንዲያውቁ ለማድረግ ወይም ያስችላው ዘንድ አርብ ከጥር 16 ቀን ጀምሮ በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነፃ ምርመራ ሊደረግ በመሆኑ ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ፍላጎት ያላችሁ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ምርመራ ለማድረግ የተጋበዛችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የምርመራው ተሳታፊ በመሆን ጤንነትዎን ይጠብቁ፡፡
የኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

23 Jan, 13:35


የጤና ላቦራቶሪ አገልግሎትን ጥራት በማስጠበቅ እና ባዮሴፍቲ እና ባዮሴኪዩሪቲ ስርዓቶችን ለተገበሩ የጤና ላቦራቶሪዎች የእውቅና እና የምስክር ወረቀት ተሰጠ።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከUK Health Security Agency (UKHSA) ጋር በመተባበር ከተለያዩ ክልሎች ለተውጣጡ 10 የጤና ላቦራቶሪዎችን የላብራቶሪ ጥራት ስርአት ማሻሻያ ፕሮግራም (Strengthening Laboratory Management Towards Accreditation/SLIPTA/) እንዲሁም 16  á‰°áŒ¨áˆ›áˆŞ  á‰ á‰Łá‹Ž-ሴፍቲ እና ባዮ-ሴኪዩሪቲ ሰርተፍኬት ፕሮግራምን ለተገበሩ ላቦራቶሪዎች  á‹¨áŠĽá‹á‰…ና እና የምስክር ወረቀት የመስጠት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ጥር 8/2017 ዓ.ም ተካሄደ። በፕሮግራሙም ላይ የUKHSA ሃላፊዎች እና ተወካዮች፣ የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የክልል ላቦራቶሪዎች ሃላፊዎች፣ ከተመረጡ የጤና ተቋማት የመጡ የሆስፒታል ስራስኪያጆች እና የላቦራቶሪ ሃላፊዎች፣ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች  áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በዝግጅቱ ላይ ተሳትፈዋል።
በዝግጅቱ ላይ ተገኘተው የእንኳን ደህና መጣችሁና የመክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሳሎ አብደላ እንደገለጹት የላቦራቶሪ ጥራት የማሻሻልና የአክሪዲትሽን ስራዎች ላይ የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የትኩረት አቅጣጫ (ፍላግ-ሽፕ) በመሆኑ በዚህ ዘርፍ እየተሰሩ ካሉ ስራዎች አንዱ ከUKHSA ጋር በመተባበር ባለፉት ዓመታት ከተለያዩ ክልሎች ለተመረጡ ላቦራቶሪዎች አስፈገላጊውን ድጋፍ እና ክትትል ኢንስቲትዩቱ ሲያደረግ እንደነበር እና በዚህም አበረታች ውጤቶችንም እንደተገኙና ይህንንም ኢንስቲትዩቱ አጠናክሮ  áŠĽáŠ•á‹°áˆšá‰€áŒĽáˆ የገለጹ ሲሆን፤ በተጨማሪም የባዮሴፍቲ እና የባዮሴኪዩሪቲ መርሃ ግብሮች በተለያዩ የጤና ላቦራቶሪዎች እየተተገበረ ሲሆን በአተገባበሩ ሂደት ውስጥ ብዙ ተግዳሮቶች ቢያጋጥሟቸውም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ 16 ላቦራቶሪዎች በዚህ መርሃ ግብር እውቅና እንደሚሰጥ ገልጽው አያይዘውም በአገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ አገልግሎትን ለማሻሻል የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስራዎች በመሰራታቸው ተጨባጭ ለውጦች እና አበረታች ማሻሻያዎች መመዝገባቸውን ገልጽዋል።
UKHSA ከኢንስቲትዩቱ ጋር በመተባበር በላቦራቶሪው ዘርፍ ያከናወናቸውን እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በተመለከተ ዶ/ር ሳጂል ሊቃት በኢትዮጵያ የUKHSA ፕሮጀክት ኃላፊ ንግግር  á‹Ťá‹°áˆ¨áŒ‰ ሲሆን በተለይም UKHSA በዓለም አቀፍ የጤና ደንብ (International Health Regulation) ላይ  á‰ľáŠŠáˆ¨á‰ľ አድርጎ እንደሚሰራ፤ የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎቶችን ጥራት ለማሻሻል ለ10 ላቦራቶሪዎች የባዮሴፍቲ እና የባዮሴኪዩሪቲ መርሃ ግብሮችን ተግባራዊ ለማድረግ  áˆˆá‰°áˆ˜áˆ¨áŒĄ 16  áˆ‹á‰ŚáˆŤá‰śáˆŞá‹Žá‰˝ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችንና ሌሎች ሙያዊ ድጋፍ ሲያደርግ እንደነበረ የገለጹ ሲሆን በቀጣይም መሰል ድጋፎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል::
በላፉት ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከUKHSA ጋር በመተባበር ሲያከናውናቸው ለነበሩ ስራዎች እና ስለተገኘው ውጤትም አቶ ዳንኤል መለሰ የኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን ዝርዝር የተሰሩ ስራዎች እና የተገኙ ውጤቶች በተመለከተ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በUKHSA ባለሙያዎች በጽሁፍ አቅርበው ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ተሰጥቶባቸዋል፡፡
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

26 Dec, 00:55


Strategy for Elimination of Measles & Rubella Diseases in Ethiopia led to Success
---------------------

Through efficient vaccination campaigns, increased surveillance sensitivity, and prompt outbreak response strategies, Ethiopia has achieved exceptional success in containing measles outbreaks in recent decades. This was revealed on December 18,2024 at the consultation workshop on the elimination of measles and rubella in Ethiopia.
At the workshop's opening, Dr. Melkamu Abte, Deputy Director General of the Ethiopia Public Health Institute (EPHI), stated that EPHI and the Ministry of Health began the process of eliminating measles and rubella in Ethiopia by creating an elimination strategy in partnership with partners and stakeholders.
The deputy director general underlined that one of the biggest obstacles to advancing epidemic control and elimination operations is still obtaining necessary supplies, particularly the measles vaccine for outbreak response vaccination campaigns. Nevertheless, despite these major obstacles, measles infections and fatalities have dramatically decreased since August 2024 as a result of successful outbreak response strategies, such as several rounds of reactive vaccination campaigns in outbreak-affected and high-risk areas.
During her keynote address, Dr. Mariamawit Asfaw, Lead Executive Officer, MNCA Health Service LEO, Ministry of Health, reported that Ethiopia has decreased the number of instances of non-measles febrile rash (NMFR) from 4.0% to 2.4%. As a result, fewer measles cases are being reported. The chief executive officer added that despite various obstacles, the "Mekdela Woreda" outbreak was successfully contained, and the number of rubella cases decreased, demonstrating advancements made possible by concerted efforts and community engagement.
According to reports, there were 78,106 measles cases in Ethiopia between August 2021 and December 2024. Of these, 633 people died in 458 woredas nationwide, translating to a case fatality rate of 0.81%.
Due to its high transmissibility, measles is a crucial indicator of immunity deficiencies, underscoring the need of measles-containing vaccine (MCV) coverage. According to the 2023 WHO & UNICEF estimates of national immunization coverage, the proportion of children receiving the first dose of MCV (MCV1) rose to 61% in 2023, up from 57% in 2019.
Measles cases and fatalities have reportedly decreased dramatically since August 2024 as a result of the deployment of successful epidemic response strategies, including as several rounds of reactive vaccination campaigns in the most high-risk and outbreak-affected districts.
The National Measles and Rubella Elimination Strategy for 2025–2035 is centered on providing guidelines on how to eradicate avoidable diseases like measles and rubella and ensure that no kid is left behind in the future.
The three-day national consultative strategy workshop is expected to establish a framework for collaboration in reducing the burden of the disease over the following five years.
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

26 Dec, 00:55


ለኢንስቲትዩቱ የM-POX እና የኢንፉሌዛ ላቦራቶሪ መመርመሪያ የቅድመ ዝግጅት ግብዓቶች ድጋፍ ተደረገ
የሲዲሲ ኢትዮጵያ Centers for Disease Control (CDC) እና የኦሀዮ ዩኒቨርሲቲ እስቴት ዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ (Ohio University State one health initiative) ጋር በመተባበር የMpox እና የኢንፍሉዌንዛ ላቦራቶሪ መመርመሪያ የቅድመ ዝግጅት ግብዓቶች ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም ዶ/ር መልካሙ አብቴ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በተገኙበት ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ድጋፍ አደረጉ፡፡
የድጋፉ ዋና ዓላማ በወረርሽኝ መልክ የሚከሰቱትን የMpox እና የኢንፍሉዌንዛ በሽታዎችን ከመከሰታቸው በፊት ያለውን የቅድመ ዝግጁነት እንዲሁም ከተከሰቱም በኃላ የሚከናወኑ የምላሽ ተግባራት የበለጠ ለማጠንከር ያግዝ ዘንድ የተደረገ ድጋፍ ነው፡፡
960 በላይ የMpox እና በተጨማሪም የኢንፍሉዌንዛ ላቦራቶሪ መመርመሪያ የቅድመ ዝግጅት ግብዓቶች ድጋፍ የኦሀዮ ዩኒቨርሲቲ እስቴት ዋን ሄልዝ ኢኒሼቲቭ ልኡካን በኩል ለኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ለዶ/ር መልካሙ አብቴ ያስረከቡ ሲሆን ም/ዋና ዳይሬክተሩም የተደረገው ድጋፍ በኢንስቲትዩቱ የሚከናወኑትን የMpox እና የኢንፍሉዌንዛ የላቦራቶሪ ስራዎች የተሻለ የሚያጠናክር መሆኑን ገልጸው፤ ለተደረገውም ድጋፍ በኢንስቲትዩቱ ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የተደረገው የMpox ላቦራቶሪ መመርመሪያ የቅድመ ዝግጅት ግብዓቶች ድጋፍ የተደረገበት ምክንያት ወረርሽኙ በአገራችን ኢትዮጵያ ምንም እንኳን ባይከሰትም የቅድመ ዝግጅነት ስራውን በተሻለ መንገድ ለማሳለጥ ያለመ ሲሆን ደጋፉን ለማሰረከብ የመጡት ልኡካንም የM-POX እና የኢንፉሌዛ ላቦራቶሪ ክፍሎችን ጎብኝተዋል፡፡

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

26 Dec, 00:55


የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወባና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ባካሄደው ድጋፍና ክትትል ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
https://www.facebook.com/share/p/1EQtXorBte/

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

26 Dec, 00:55


የወባ በሽታን አስመልክቶ በአገር አቀፍ ደረጃ ሳምንታዊው የውይይት ስብሰባ ተካሄደ
------------------------
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ፣ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ም/ዋና ዳይሬክተሮች በተገኙበት በአገር አቀፍ ደረጃ የወባ በሽታ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል በበይነ መረብ ሳምንታዊ የውይይት ስብሰባ ተካሂዷል፡፡
በአገር አቀፍ ደረጃ ወቅታዊ የወባ ወረርሽኝን በተመለከተ የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል፣ የክልል ጤና ቢሮዎች: የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና ክላስተሮች የወባ ወረርሽኝን አስመልክቶ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እና የታዩ ለውጦችን አስመልክቶ ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን የወባ ወረርሽኝን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አኳያ በአገር አቀፍ ደረጃ ከአመራሩ እስከ ሕብረተሰቡ ያለው የነቃ ተሳትፎ እጅግ ወጤታማ መሆኑን፣ የጋራና የቅንጅት ስራዎች የተጠናከሩ መሆናቸው የተጠቀሱ ሲሆን በዚህም በአብዛኛው ክልል ወረርሽኙ እየቀነሰ መምጣቱን እንዲሁም በአንዳንድ ክልሎች እና ወረዳዎች ደግሞ አሁንም ልዩ ትኩረት የሚሹ እንዳሉ በሪፖርታቸው ገልጸዋል፡፡
ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የውይይቱን ማጠቃለያ በሰጡበት በወቅት እንደገለጹት የወባ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተደረጉ ባሉ ስራዎች የተሻሉ ውጤቶች መመዝገባቸውን፣ ወረርሽኙም እየቀነሰ የመጣ መሆኑን፤ ይህም የጤና ክብካቤ ስራዎችንም ጭምር የሚያጠነክር መሆኑን፣ ይሁን እንጂ በሚፈለገው ደረጃ እስኪቀንስ ድረስ ከአመራር እስከ ሕብረተሰቡ በቅንጅት ሲከናወኑ የነበሩ ተግባራትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
በክልል፣በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ የወባ ወረርሽኝ በሚፈለገው ደረጃ ያልቀነሰው በየትኛው ነው የሚለውን የመለየትና ልዩ ትኩረት በመስጠት ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፣ የመቀነሱ ሁኔታ ሳያዘናጋ የወባ ወረርሽኝ ጉዳይ የሁሉም አጀንዳ እንዲሆን በማድረግ የቅድሚያ ስራ ልናደርገው የሚገባ መሆኑንና የማህበረሰቡን ትስስር እና ተሳትፎን በማጠናከር የማንቃት ስራዎችን መስራት እና የሕብረተሰቡ ግንዛቤ ማሳደግ ላይ የሚሰሩ የሚዲያ አካላትን በአግባቡ በመጠቀም የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎቸ መሰራት እንዳለባቸው ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ አያይዘው ገልጸዋል፡፡
ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው በአገር አቀፍ ደረጃ ወባን ከመከላከል እና ከመቆጣጠር አንጻር ሁሉአቀፍ እና ቅንጅታዊ የምላሽ ስራዎች በልዩ ትኩረት በመሰራታቸው የወረርሽኙ ሁኔታ እየቀነሰ መሆኑን እና በየክልሉ የተለዩ ጠንካራ የመከላከል እና ቁጥጥር ስራዎች በጥራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንዲሁም መሻሻል የሚገባቸውም የሕብረተሰቡን ተሳትፎና ባለቤትነትን በሚያረጋግጥ ሁኔታ በዘላቂነት እንዲሻሻሉ እና የቅኝት መረጃዎችን በጥራት እና በብቃት በመሰብሰብና በመተንተን ለውሳኔ መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን አሳስበዋል፡፡

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

27 Nov, 16:59


ኢንስቲትዩቱ በምሥራቅ የሚገኙ የድንበር áˆ˜á‹áŒŤáŠ“ መግቢያዎች áˆ‹á‹­ áˆľáˆˆáˆšáˆ°áŒ á‹ የጤና ቁጥጥር  áŠ áŒˆáˆáŒáˆŽá‰ľ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ላይ ነው
--------------------
የኢትዮጵያ á‹¨áˆ•á‰Ľáˆ¨á‰°áˆ°á‰Ľ áŒ¤áŠ“ ኢንሲቲትዩት የተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት
 á‰ áˆáˆ°áˆŤá‰… ኢትዮጵያ ከሚገኙ የመግቢያና መውጫ ኬላዎችና የተጓዦች ጤና አገልግሎት በድሬዳዋ áŠ áˆˆáˆ አቀፍ አየር ማረፊያ፣ á‰ á‹°á‹‹áˆŒ áŠĽáŠ“ በቶጎጫሌ መግቢያና መውጫ ኬላዎች እና ከነዚህ áˆ˜áŒá‰˘á‹ŤáŠ“ መውጫ ኬላዎች ጋር የሪፈራል á‰ľáˆľáˆľáˆ­ ካላቸው ጤና ተቋማት እንዲሁም á‰ á‹ľáˆ¨á‹łá‹‹áŠ“ ጅግጅጋ ከተማ ለአለም አቀፍ መንገደኞች የክትባት አገልግሎት ከሚሰጡ የጤና ተቋማት ላይ ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በድንበር ተሻጋሪ á‰°áˆ‹áˆ‹áŠá‹Ž á‰ áˆ˝á‰łá‹Žá‰˝ á‰áŒĽáŒĽáˆ­ እና ለአለም አቀፍ መንገደኞች በሚሰጠው የክትባት አገልግሎት ዙሪያ á‹¨áŒ‹áˆŤ  á‹¨á‹á‹­á‹­á‰ľ መድረክ በድሬዳዋ áŠ¨á‰°áˆ› በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
አቶ ተመስጌን ለሚ á‹¨áŠ˘áŠ•áˆ˛á‰ľá‰˛á‹Šá‰ą á‹¨á‰°áŒ“ዌችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት á‹łá‹­áˆŹáŠ­á‰°áˆ­ በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደ ተናገሩት በነዚህ áˆ˜áŒá‰˘á‹ŤáŠ“ መውጫ ኬላዎች áˆ‹á‹­ የሚሰሩ የተላላፊ በሽታዎች ቁጥጥር ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በጋራ መስራት በጣም አስፈላጊ áŠá‹áĄáĄ
“ስለዚህ á‹¨á‹šáˆ… á‹¨áŒ‹áˆŤ ውይይት ዋና አላማ በመግቢያና መውጫ ኬላዎች በሚሰሩ የድንበር á‰°áˆťáŒ‹áˆŞ á‰°áˆ‹áˆ‹áŠ በሽታዎች ቁጥጥር እና በአለም አቀፍ መንገደኞች የክትባት አገልግሎት ዙርያ የሚሰሩ ስራዎች áˆ‹á‹­ በጋራ በመወያየት በስራው ላይ የሚታዩ á‰˝áŒáˆŽá‰˝áŠ• áˆˆáˆ˜á‰…ረፍ á‹¨áŒ‹áˆŤ á‹•á‰…á‹ľ በማውጣት በጋራ ለመስራት እድንችል የሚያስችለን ውይይት ነው፣” á‰ áˆ›áˆˆá‰ľ አቶ ተመስጌን ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት á‰ áŠ áˆŤá‰ľ áŠ áˆˆáˆ አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያዎች እና ዘጠኝ á‹¨á‹¨á‰Ľáˆľ መግቢያና መውጫ (13 Designated Point of Entries) áˆ‹á‹­ áŠŹáˆ‹á‹Žá‰˝áŠ• á‰ áˆ›á‰‹á‰‹áˆ áˆ˜áŒ áŠ ሰፊ á‹¨áˆ†áŠ‘ á‹¨á‰°áˆ‹áˆ‹áŠ በሽታዎች ቁጥጥር ስራዎች áŠĽá‹¨á‰°áˆ°áˆŠ እንደሚገኙ ከመድረኩ ለመረዳት የተቻለ ሲሆን áŠ¨áŠá‹šáˆ…ም áˆ˜áŠŤáŠ¨áˆ ድሬዳዋ አለም አቀፍ ኤርፖት፣ ደዋሌ áŠĽáŠ“ ቶጎጫሌ የየብስ መግቢያና መውጫ ኬላዎች ዋንኛዎቹ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

27 Nov, 16:59


በአገር áŠ á‰€á á‹°áˆ¨áŒƒ á‹¨á‹ˆá‰Ł á‰ áˆ˝á‰ł á‹ˆá‰…ታዊ  áˆáˆ‹áˆ˝ áˆĽáˆŤá‹Žá‰˝ አፈጻጸም áˆłáˆáŠ•á‰łá‹Šá‹ á‹¨á‹á‹­á‹­á‰ľ áˆľá‰Ľáˆ°á‰Ł á‰°áŠŤáˆ„á‹°
------------------
የኢንስቲትዩቱ á‹‹áŠ“ á‹łá‹­áˆŹáŠ­á‰°áˆ­ á‹ś/ር áˆ˜áˆłá‹­ áŠƒá‹­áˆ‰ á‰ á‰°áŒˆáŠ™á‰ á‰ľ á‰ áŠ áŒˆáˆ­ áŠ á‰€á á‹°áˆ¨áŒƒ á‹¨á‹ˆá‰Ł á‰ áˆ˝á‰ł á‹ˆá‰…ታዊ ሁኔታን á‰ á‰°áˆ˜áˆˆáŠ¨á‰°  áˆ…á‹łáˆ­ 16/2017 ዓ.ም á‰ áŠ˘áŠ•áˆľá‰˛á‰ľá‹Šá‰ą á‹¨áˆľáˆáŒ áŠ“ áˆ›á‹•áŠ¨áˆ á‰ á‰ á‹­áŠ áˆ˜áˆ¨á‰Ľ áˆłáˆáŠ•á‰łá‹Šá‹ á‹¨á‹á‹­á‹­á‰ľ áˆľá‰Ľáˆ°á‰Ł á‰°áŠŤáˆ„á‹°áĄáĄ
በአገር áŠ á‰€á á‹°áˆ¨áŒƒ á‹ˆá‰…ታዊ á‹¨á‹ˆá‰Ł á‹ˆáˆ¨áˆ­áˆ˝áŠáŠ• á‰ á‰°áˆ˜áˆˆáŠ¨á‰° á‹¨áŠ˘áŠ•áˆľá‰˛á‰ľá‹Šá‰ą á‹¨áˆ•á‰Ľáˆ¨á‰°áˆ°á‰Ľ áŒ¤áŠ“ áŠ á‹°áŒ‹ áˆ›áˆľá‰°á‰Łá‰ áˆŞá‹Ť áˆ›á‹•áŠ¨áˆáŁ á‹¨áŠ­áˆáˆ áŒ¤áŠ“ á‰˘áˆŽá‹Žá‰˝ እና ክላስተሮች á‹ˆáˆ¨áˆ­áˆ˝áŠ™áŠ• áŠ¨áˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆáŠ“ áŠ¨áˆ˜á‰†áŒŁáŒ áˆ­ áŠ áŠ•áŒťáˆ­ áŠĽá‹¨á‰°áˆ°áˆŠ á‹Ťáˆ‰ áˆľáˆŤá‹Žá‰˝áŠ•áŁ á‹¨á‰°áŒˆáŠ™ á‹áŒ¤á‰śá‰˝ áŠĽáŠ“ á‹ˆáˆ¨áˆ­áˆ˝áŠ™ በአሁን ሰዓት ያለበትን ደረጃ ምን እንደሚመስል ሪፖርት á‹Ťá‰€áˆ¨á‰Ą áˆ˛áˆ†áŠ• á‹¨á‹ˆá‰Ł ወረርሽኝን áˆˆáˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆáŠ“ ለመቆጣጠር የተሰሩ የተለያዩ ስራዎች በተለይም የማሕበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ ላይ፣ የቤት ለቤት ጉብኝት፣ የአጎበር ስርጭትና አጠቃቀም  áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ  áŠ áŠŤá‰Łá‰˘áŠ• የማጽዳት ስራዎች አፈጻጸም á‹áŒ¤á‰łáˆ› መሆናቸውን፣ ለዚህም በሁሉም ክልሎች እና ክላስተር ወረዳዎች የበሽታው ስርጭት እየቀነሰ መሆኑን  በቀጣይ ወራትም የየአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት ያደረጉ ሁሉ አቀፍ የመከላከልና ቁጥጥር ሥራዎች ያለማቋረጥ በልዩ ትኩረት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ተገልጿል፡፡
ዶ/ር áˆ˜áˆłá‹­ áŠƒá‹­áˆ‰ á‹¨áŠ˘áŠ•áˆľá‰˛á‰ľá‹Šá‰ą á‹‹áŠ“ á‹łá‹­áˆŹáŠ­á‰°áˆ­ á‹¨á‹á‹­á‹­á‰ąáŠ• áˆ›áŒ á‰ƒáˆˆá‹Ť á‰ áˆ°áŒĄá‰ á‰ľ á‰ á‹ˆá‰…ቾ áŠĽáŠ•á‹°áŒˆáˆˆáŒšá‰ľ á‰ áŠ áŒˆáˆ­ áŠ á‰€á á‹°áˆ¨áŒƒ á‹¨á‹ˆá‰Ł á‹ˆáˆ¨áˆ­áˆ˝áŠáŠ• áˆˆáˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆáŠ“ áˆˆáˆ˜á‰†áŒŁáŒ áˆ­ áŠĽá‹¨á‰°áˆ°áˆŤ á‰Łáˆˆá‹ áˆáˆ‰ አቀፍ á‹¨á‰°á‰€áŠ“ጀ áˆľáˆŤ የተሻለ á‹áŒ¤á‰ľ መመዘገቡን እና ወርሽኙም እየቀነሰ መምጣቱ አበረታች መሆኑን ጠቁመው፤ በበቀጣይም áˆˆá‰ áˆ˝á‰łá‹ áˆľáˆ­áŒ­á‰ľ áˆá‰š áˆáŠ”ታዎችን መግታት á‹¨áˆšá‹Ťáˆľá‰˝áˆ‰ á‹áŒáŒ…ቜችን á‰ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ የሕብረተሰቡን ተሳትፎና ግንዛቤ በማሳደግ á‹¨á‰…áŠá‰ľ ስራዎችን በጥራትና á‰ á‰Ľá‰ƒá‰ľ á‰ áˆ˜áˆáŒ¸áˆ áŠĽáŠ•á‹˛áˆáˆ áˆˆá‹áˆłáŠ” በመጠቀም፣ መልካምእና á‹áŒ¤á‰łáˆ› 
የመከላከልና á‰áŒĽáŒĽáˆ­ áˆĽáˆŤá‹Žá‰˝áŠ• áˆ…á‰Ľáˆ¨á‰°áˆ°á‰Ą á‰ á‰Łáˆˆá‰¤á‰ľáŠá‰ľ áŠĽáŠ•á‹ľá‰°áŒˆá‰Ľáˆ­ áˆ›á‹ľáˆ¨áŒ áŠŚáŠ•á‹°áˆšáŒˆá‰Ł áŠ áˆłáˆľá‰ á‹‹áˆ:: በተጨማሪም áŠ áŒ‹áˆ‹áŒ­ ሁኔታዎችን በመለየት á‰ áŒ¤áŠ“ áŠŹáˆ‹ á‹°áˆ¨áŒƒ áŠĽáŠ“ á‰ á‰€á‰ áˆŒ á‹°áˆ¨áŒƒ á‹¨áˆšáˆ°áˆŠ á‹¨áˆ˜áŠ¨áˆ‹áŠ¨áˆáŠ“ የቁጥጥር á‰°áŒá‰ŁáˆŤá‰ľ ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል፡፡
ዶ/ር áˆ˜áˆáŠŤáˆ™ áŠ á‰Ľá‰´ á‹¨áŠ˘áŠ•áˆľá‰˛á‰ľá‹Šá‰ą áˆ/ዋና á‹łá‹­áˆŹáŠ­á‰°áˆ­ á‰ á‰ áŠŠáˆ‹á‰¸á‹ áˆáˆ‰áˆ ባለድርሻ አካላትና አደረጃጀቶችን በመጠቀም እየተሰሩ ያሉ በርካታ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎችን በሚገባ ተግባራዊ እየተደረጉ በመሆናቸው ወረርሽኙ እየቀነሰ እንዲመጣ ማስቻሉ ትልቅ ግብ መሆኑንና የወረርሽኙ መቀነስ ሳያዘናጋ  áŠ áˆáŠ•áˆ በየት/ቤት ለተማሪዎችን ሾለ ወረርሽኙ እየተሰጠ ያለው የግንዛቤ ሾል እንዲሁም  á‹¨áˆ›áˆ•á‰ áˆ¨áˆ°á‰Ą ተሳትፎ የማሳደጉ ሾል ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።  
አቶ ጉዲሳ አሰፋ በጤና ሚኒስቴር የወባ እና ሌሎች ትንኝ ወለድ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዴስክ ኃላፊ ከተለያዩ ክልሎችና ክላስተር ወረዳዎች ሾለ ኬሚካል ርጭት፣ አጎበር ፣ መድሃኒት አቅርቦት እና ሾለ áˆŒáˆŽá‰˝áˆ መሰል ጉዳዮች ለተነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

27 Nov, 16:59


የዓለም የፀረ ተህዋስያን መድሐኒት በጀርሞች  á‹¨áˆ˜áˆ‹áˆ˜á‹ľ á‹¨áŒáŠ•á‹›á‰¤ ማስጨበጫ ሳምንት በሐዋሳ ተከበረ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር “እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን የዓለም ፀረ ተህዋስያን መድሐኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከህዳር 12-14/2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ አካሄደ፡፡
የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት የዓለም ፀረ ተህዋስያን የመቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከማክበር በዘለለ ዓለም አቀፍ የጤና ችግር መሆኑን በመረዳት የሕብረተሰቡን ጤና ችግሮች ለመቀነስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ጭምር አውስተው ሀገራችንም ከቅርብ ዓመት ወዲህ የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት መፍትሄ ለማበጀት ችግሮቹን ለመቀነስ ስትራቴጂ ነድፋ እየሰራች ትገኛለች ብለዋል፡፡
ዶ/ር መሳይ አክለውም ኢንስቲትዩቱም በሀገራችን 16 የፀረ ተህዋስያን ቅኝትና ምላሽ ጣቢያዎችን በማቋቋም፣ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በመተንተን፣ በመከላከል፣ በመቆጣጠር፣ ግንዛቤ በመፍጠር፣ ለዓለም ጤና ድርጅት፣ ለጤና ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት  áˆ˜áˆ¨áŒƒá‹Žá‰˝áŠ• በማጋራት፣ የብሔራዊና የክልል ላቦራቶሪዎችን አገልግሎትና ጥራት በማሳደግና ተደራሽ በማድረግ፣  á‰Łáˆˆáˆ™á‹Ťá‹Žá‰˝áŠ• በስልጠና በመደገፍና ተጨማሪ አቅሞችን በመፍጠር የሕብረተሰቡን ጤና ችግሮች ምላሽ ለመስጠት የበኩሉን እየሰራ ሲሆን ወደፊትም  á‰°áŒ¨áˆ›áˆŞ 10 የፀረ ተህዋስያን ቅኝትና ምላሽ ጣቢያዎችን በመጨመር፣ በፖሊሲና ስትራቴጂ በተደገፈ መልኩ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቲዎስ በዘላቂ ልማት ግቦች ላይ በጉልህ እንደተቀመጠው ጤናማ አምራች ኃይል በሌለበት አመርቂ ውጤት ሊመዘገብ ስለማይቻል ኢትዮጵያ እንደሀገር መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ እንድትመደብ ጤና ላይ በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
 á‰ áˆá‹‹áˆł ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር አለሙ ጣሚሶ በበኩላቸው የፀረ ተህዋስያን መድሃኒቶች በጀርሞች መላመድ ምክንያት ታካሚዎች ለብዙ ቀናት በሆስፒታል እንዲቆዩ እንደሚያደርግ እና የጤና ስርዓቱንም እያዛባ እንደሚገኝ ገልፀው የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ ጥናቶች በተመራማሪዎች ቀርበው ውይይት የተካሔደባቸው ሲሆን በመጨረሻም የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ የመዝጊያ ንግግር ካደረጉ በኋላም የዩኒቨርሲቲው የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጐብኝቷል።
www.ephi.gov.et/news

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

12 Oct, 16:00


የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና ቢሮዎችና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በተገኙበት መስከረም 27/2017 ዓ.ም በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
የማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ዋና ዓላማ በክትባት እጥረት ምክንያት የተከሰተውን የፖሊዮ በሽታ ለመቆጣጠርና ለመከላከል የክትባት ዘመቻውን በይፋ ለማስጀመር ያለመ ነው፡፡
ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ የተሰጠውን ኃላፊነት በመወጣት ደረጃ ከፍተኛ ስራ እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው ኢንስቲትዩቱ ወቅቱ የሚጠይቀውን የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓትን ልዩ ትኩረት በመስጠት ከፍተኛ ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፖሊዮ ቅኝት ስራዎችን እና የወረርሽኝ ምላሽ ስራዎችን አጠናክሮ በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ላለፉት በርካታ ዓመታት የፖሊዮ ቅኝት እና ወረርሽኝ ምላሽ አፈጻጸም በዓለም አቀፍ ደረጃ በተቀመጡት መስፈርቶች ተለክቶ ኢትዮጵያ ከሚጠበቀው እስታንዳርድ በላይ እየተገበረች ትገኛለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም የዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ ከኢትዮጵያ እንዲሁም ከአፍሪካ መጥፋቱ በአፍሪካ ሰርተፊኬሽን ኮሚቴ የተረጋገጠ ቢሆንም በክትባት እጥረት ምክንያት የሚመጣ የፖሊዮ ወረርሽኝ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ስጋት ሆኖ በመቀጠሉ አሁን በሚካሄደው ክትባት ዘመቻ ክትባት ያለፋቸው እና ጀምረው ያቋረጡ ህጻናትን የመለየትና ወደ ክትባት ጣቢያዎች ሄደው እንዲከተቡ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
ዶ/ር መልካሙ አብቴ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው በክትባት እጥረት የሚመጣ የፖሊዮ ታማሚዎች ሪፖርት ከተለያዩ ቦታዎች የተገኙ ሲሆን ወረርሽኙ በአገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ፣ በአፋር፣ በአማራ እና በጋምቤላ ክልሎች ወረርሽኙ የተከሰተ ሲሆን እነዚህን ከልሎች ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ክትባቱን የወሰዱም ሆኑ ያልወሰዱ በአጠቃላይ 5.6 ሚሊዮን የሚሆኑ እድሚያቸዉ ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ክትባቱ የሚሰጥ መሆኑን ጠቅሰው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
አቶ ያሲን ሐቢብ የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ የእንኳን ደሕና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ፕሮፌሰር ቦጋለ ወርቁ የኢትዮጵያ የፖሊዮ የማጥፋት ሰርተፍኬሽን ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ዶ/ር ኦውን ኤል ካልዋ የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ተወካይ የአጋር ድርጅቶችን በመወከል ክትባቱን አስመልክቶ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ,ክቡር አሊ መሐመድ የአፋር ክልል በምክትል ፕሬዘዳንት ማዕረግ የክልሉ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ የክትባት ዘመቻውን በይፋ በመክፈት አስጀምረዋል፡፡
የክትባት ዘመቻው ከመስከረም 27 እስከ 30/2017 ዓ.ም ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን በቤት ለቤት ጉብኝት ክትባቱ የሚሰጥ መሆኑን ከማስጀመሪያ ፕሮግራሙ መረዳት ተችሏል፡፡

Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹

12 Oct, 16:00


A specialized Mobile Emergency Medical Team (EMT) from the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) was deployed to Bishoftu for the annual Irreecha celebration. Collaborating with teams from the Oromia Regional Health Bureau and various hospitals, the EMT included 10 multidisciplinary health professionals, two advanced ambulances, and essential medical supplies to ensure emergency care. The team has successfully completed its mission.

3,952

subscribers

2,083

photos

8

videos