አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C @aadamaa Channel on Telegram

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

@aadamaa


....... ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗....…
║ እንኳን ደህና መጡ ║
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝

ይህ ቻናል የአዳማ ከነማ ደጋፊዎች ቻናል ነው።

ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎችን በቀጥታ ከ ስታድየም ከማህበራዊ ድረገፆች ፣ አዴን የተመለከቱ ማናቸውንም መረጃ እናቀርባለን፡፡

★አዴን ለመደገፍ ብዙ ምክንያት አለን★
ለአስተያየት
@AdamaCityFC_bot

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C (Amharic)

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C በበቂ ብሄራዊ የእግር ኳስ ያሉ የማድር ባንዲራዎች ለማድረግ በተለያዩ ሁነታቸው የበቂ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቻናል ነው። ይህ ቻናል የአዳማ ከነማ ደጋፊዎች ቻናል ነው። በትንሽ ጨርቅ የሚዩ መረጃዎችን በቀጥታ ከ ስታድየም ከማህበራዊ ድረገፆች ፣ አዴን የተመለከቱ ማናቸውንም መረጃ እናቀርባለን። በዚህ ቻናል እናዎት አዴን ለመደገፍ ብዙ ምክንያት አለን እና ማህበረሰብ እናነሣሁት። ለአስተያየት u2764uFE0F፡ @AdamaCityFC_bot

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

07 Jan, 11:33


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

22 Jul, 10:40


የአዳማ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ሞሲሳ ለገሰ በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

የቀብር ስነ ስርዓታቸውም ዛሬ ሀምሌ 15/2016 በአዳማ ከተማ ቅዱስ ዩሐንስ ቤተክርስቲያን ከቀኑ 7:00 ወዳጅ ዘመዶቻቸው ባሉበት ይፈፀማል። ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለስፖርቱ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን!

ነብስ ይማር!!

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

14 Jul, 16:47


የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት የሆነው ኤለን መስክ ከሰሙኑ እየተሰሩ ባሉ አይነቶች የሚገኘው ሽቀላ ተመልክቶ ወደ ኤርድሮፑ ዘርፍ መቀላቀሉን BLUM ጭምር አረጋግጦልናል።

በ$15000 ሎተሪ ውስጥ እውነተኛ ገንዘብ ያግኙ።

+5k እንደ የመጀመሪያ ስጦታ
+25 ለፕሪሚየም ተጠቃሚ

ነገሩ ኦፊሻል ሁኖ ለኢንቫይት ሰው ከምትቸገሩ ከአሁኑ ጀምሩ

START 👉https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero333703312

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

14 Jul, 11:14


አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C pinned Deleted message

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

28 Jun, 09:40


በአስራ ስድስቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ደጋፊ ማሕበራት ጥምረት የተመሠረተው ማሕበር ነገ ቅዳሜ በሃዋሳ የጀልባ ላይ ቀዘፋ ውድድር አዘጋጅቷል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደጋፊዎች ማሕበር ከዋናው የስፓርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመሆን ያዘጋጀው ውድድር ዓላማው ኳስን ለቱሪዝም ለመጠቀም ካስቀመጣቸው ስራወች አንዱ መሆኑን አስታውቋል ።

በዕለቱ የሁሉንም ክለቦች ማልያ የለበሱ ተወዳዳሪዎች ውድድሩን ያከናውናሉ። ከውድድሩ በተጨማሪ ለልብ ህሙማን ርዳታ የማሰብሰብ ስራ ይከናወናል '6710' የአጭር የፅሁፍ መልእክት በከተማው የሚተዋወቅ ይሆናል።

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

13 Jun, 13:41


🚨 ሰበር

Tapswap በ Ton blockchain ላይ List እንደሚደረግ ይፋ አድርገዋል።

ሙሉ መረጃ  ! 👇ያልጀመራችሁ አሁኑኑ

https://t.me/tapswap_bot?start=r_333703312

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

29 May, 12:50


🚨 ታፕስዋፕ ለአንድ ወራት ያህል ተራዝሟል....

📣Tapswap አሁን በለቀቁት ፅሁፍ ላይ እንዳሉት ከሆነ ነገ ማለትም may 30 ላይ ሊደረግ የነበረው pool launch ወደ july 1 ማለትም ለ ተጨማሪ 1 ወር እንዳራዘሙት ተናግረዋል።

📣የተራዘመበትም ዋነኛ ምክንያት አንዳንድ ሰዎች ባልተገባ መልኩ የተለያዩ ፕሮግራም የተደረጉ ቦቶችን በመጠቀም ከመጠን በላይ የሆነ ኮይን በመሰብሰባቸው ነው ብለዋል።

📣እነዚህን ቦቶች ban እስክናደርግ እና  ፍትሃዊነትን እስክንፈጥር ድረስ ታገሱን እያሉ ነው።

ለብዙዎቻችን እንድናሳድግ አሪፍ አጋጣሚ ይሆልንናል ።

Join ለማድረግ ሊንኩን ታጫኑት

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_333703312

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

27 Mar, 03:43


የቀድሞ የአርባምንጭ እና የሐዋሳ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የባህርዳር ከነማ የመሃል ሜዳ ተስፈኛ ተጫዋች የሆነው በቅርብ ቀን በቁርባን ጋብቻውን የፈፀመው አለልኝ አዘነ አርባምንጭ ለእረፍት በሄደበት ዛሬ ማክሰኞ ለሊት በድንገተኛ ምክንያት አረፈ የሚል ልብ ሰባሪ መረጃ እኩለ ለሊት ሰማን 💔
.
እኛም በክለባችን እና በደጋፊዎች ስም ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን 🥹🙏🏼

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

19 Feb, 16:24


👉በአዳማ ከተማ ከ15 አመት በታች የምትገኙ የታዳጊዎች አሰልጣኞች በሙሉ በኮሌጅ አዳማ እግር ኳስ አካዳሚ  በዋና አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ እና የአካዳሚው ኮሚቴዎች በጋራ በመሆን የሚያዘጋጁት  የታዳጊ ፕሮጀክቶች ውድድር  ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  እስታዲየም ላይ በቅርብ ቀን ውድድር   ይጀምራል ።ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ  የ15 አመት በታች ቡድኖች በሙሉ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለው ያናግሩን።

አሰልጣኝ ብሩክ አለማየሁ

0913 41 24 18

👉የምዝገባ ቀናቶች ውስን ስለሆነ ቀድመው ያሳውቁን

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

25 Jan, 18:25


ውዱ ወንድማችን .....የኛን ፈጣን እርዳታ ይሻል ! 🙏🏼

ለእረጅም አመታት በአዳማ እግር ኳስ ክለብ ታሪክ ውስጥ በደጋፊነት ትልቅ ሚና ያበረከተው እሙጥሽ/አቻምየለህ /በገጠመው ህመም ተሽንፎ ከአልጋ ላይ ውሏል...

በፅኑ ከያዘው ህመም ለመታደግ እና ወደ ቀድሞ ህይወቱ ይመለስ ዘንድ የቀድሞ የአዳማ ከነማ ተጫዋቾች ኮሜቴ በማቋቋም ድጋፍ የማሰባሰብ ተግባር ስለጀመሩ...

በሀገር ውስጥም በውጪም ዓለም ያላቹሁ ለዚህ መልካም ተግባር የሰጪ እጆቻቹሁን እንድትዘረጉለት በፈጣሪ ስም ተጠይቃቹሀል ...የሚሰጡ እጆች ይባረኩ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000602687752 Dereje ; tadios & serkalem

ለበለጠ መረጃ :- ታዲዮስ አበበ/ኦርቴጋ 0913097561
ደረጄ ተስፋዬ 09 11989563

ማሳሰቢያ፦ በሶስቱ ግለሰቦች ማለትም ታዲዮስ ፣ ሰርካለም እና ደረጀ ስም በተከፈተ አካውንት ብቻ ገቢ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ።

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:40


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር

ተጠናቀቀ

ሲዳማ ቡና 0-4 አዳማ ከነማ

💪 ምንጊዜም ድል ለትርታችን አዴ‼️

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:36


ነቢል የአዳማን 4ተኛ ጎል አስቆጥሯል 👏

ይህ ነው ታዳጊ ይህ ነው ታዳጊ 👏👏

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:35


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር

90'
ሲዳማ ቡና 0-4 አዳማ ከነማ

💪 ምንጊዜም ድል ለትርታችን አዴ‼️

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:35


ጎልልልልልል አዳማ

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:29


ክለባችን አዳማ ከነማ ከእሚባለው በላይ በሲዳማ ሜዳ ላይ ብልጫ ወስደው እየተጫወቱ ይገኛሉ ሲዳማ ቡና በሜዳው በማይመስል ሁኔታ በኳስ ቁጥጥሩ እና በመጫወት ፍላጎት በአዳማ ተበልጧል👏👏👏👏 ይህ ነው ክለባችን አዳማ ከነማ👏

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:27


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር

85'

ሲዳማ ቡና 0-3 አዳማ ከነማ

💪 ምንጊዜም ድል ለትርታችን አዴ‼️

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:21


የተጫዋች ቅያሪ

ነቢል ኑር ሲገባ ዮሴፍ ታረቀኝ ተቀይሮ ወቷል 👏

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:20


ኦኦኦኦኦ ዮሴፍ ታረቀኝ ግሩም ሙከራ ነበር ወጣበት👏👏

አድዬ የኔ.... / Adama Ketema F.C

26 Nov, 14:19


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር

75'
ሲዳማ ቡና 0-3 አዳማ ከነማ

💪 ምንጊዜም ድል ለትርታችን አዴ‼️