----------------+----------------+--------------------
እኛ ደካሞቹን ያነሳሳ፤ አይሳካም፣ ይቅርብን፣ አብቅቷል ስንል በጉዟችን ሁሉ እያበረታ የረዳን እነሆ ዛሬ ለፍጻሜ ያበቃን እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክ ነው።
በነበረን አገልግሎት:
አዲስአበባ:
እሁድ ጥር 18 - 37,000 ETB በላይ
ረቡዕ ጥር 21 - 84,705 ETB
አዳማ:
ረቡዕ ጥር 21 - 27,300 ETB
በአጠቃላይ 150,005 በላይ ብር ማሰባሰብ ተችሏል።
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
phase 2 የገቢ ማሰባሰቢያ በቅርቡ እንጀምራለን ምን እንስራ፣ እንዴት እንስራ እናንተ ጋር ብዙ የተሻለ ሀሳብ እንዳለ እናውቃለን!
ሀሳባችሁን @Ende_eyob ላይ አጋሩን🙏