ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ @st_george_fc_1 Channel on Telegram

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

@st_george_fc_1


ይህ የአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ የቴሌግራም ቻናል ነው።

👉የቀጥታ ስርጭት
👉ትንተና
👉የክለቡ ታሪክ ባማረ መልኩ የሚቀርብበት ቻናል ነው።
አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ

https://t.me/+Ra7XHgK4o3MyNjA0

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ (Amharic)

ፍቅር በጊዮርጊስ የተወሰነ ሊትስት መሆን እንደሚችልበት ነው። የቆጣሪ በትምህርት ስለሚገባ ሜዳ ሊትስት ለትግራይ ማህበረሰብ ተወልዶ ነው። የክለቡ ታሪክ ጥንቃቄ፣ መረጃና ዘላቂ አሸናፊዎቹ በትንተና እና በግንኙነት ያለው ቻናል ነው። የሰባኪዎቹን ራስን ማግኘት እና ከተማይቱን ስጣትና ልታምኙ እንደሆኑ ቅር እንለብሳለን። እናም ይህ ቻናል ከትምህርት የመደበላት አብዛኞቹን ምርጫ እና ከሌሎች ያበዛሁት ተነሳሽቷል። ይህ ቻናል በላልታወቀ ትምህርት እንደነበር የሚገኘውን የቴሌግራም ሜዳ ይመልከቱ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

29 Jan, 16:03


ጨዋታው በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ  _17ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_  League

⚽️  ወላይታ ዲቻ 0 - 2ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
                        ⚽️አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 76'
                        ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 85'

📆   ዛሬ  ረቡዕ ጥር 21/2017
🕗9:00
🏟  በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Jan, 16:32


#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _17ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ወላይታ ዲቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ነገ ረቡዕ ጥር 21/2017
🕗9:00
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

27 Jan, 20:23


👉 የ2017ዓ.ም የ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ተኛውን ዙር እጣ ማውጣት ሰነ ስርዓት በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ በላሌ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያውን ጨዋታ ከ ባህርዳር ከተማ ጋር የሚጫወት ይሆናል ፡፡

20ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከተማ

21ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ዲቻ

22ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ

23ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

24ኛ ሳምንት ጨዋታ
ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

25ኛ ሳምንት ጨዋታ
ኢትዮጵያ መድን ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

26ኛ ሳምንት ጨዋታ
ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

27ኛ ሳምንት ጨዋታ
መቐለ 70 እንደርታ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

28ኛ ሳምንት ጨዋታ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

29ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ

30ኛ ሳምንት ጨዋታ
ሐዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

31ኛ ሳምንት ጨዋታ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

32ኛ ሳምንት ጨዋታ
ስሁል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

33ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

34ኛ ሳምንት ጨዋታ
አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

35ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

36ኛ ሳምንት ጨዋታ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቻል

#Like
#Comment
#Share በማድረግ መረጃዎችን ያጋሩ!
® Saint George S.A

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:56


ጨዋታው ተጠናቋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:54


+5

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:50


ሁለተኛ አጋማሽ 90'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:48


አሸናፊ ጌታቸው ገባ አዶም ፍሪምፖንግ ወጣ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:41


ሁለተኛ አጋማሽ 80'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:36


ሁለተኛ አጋማሽ 75'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:26


ሁለተኛ አጋማሽ 65;

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:20


2ኛ አጋማሽ | 55'
⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1- 1 ሐዋሳ ከተማ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41' ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 16:13


ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1- 1 ሐዋሳ ከተማ
 ⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'  ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

📆   ዛሬ ቅዳሜ  ጥር 17/2017
🕗12:00
🏟  በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:49


የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41' ⚽️አቤኔዘር ዩሀንስ 45'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:46


የመጀመሪያ አጋማሽ 45+5'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:45


ሐዋሳ አስቆጠሩ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:44


ጎልልልል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:41


ፍፁም ግሩም አሲስት ነው ያረገለት

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:41


የመጀመሪያ አጋማሽ 43'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 ሐዋሳ ከተማ
⚽️ቢኒያም ፍቅሩ 41'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

25 Jan, 15:40


ቢኒያም ፍቅሩ አስቆጠረ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

24 Jan, 18:08


#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _16ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሐዋሳ ከተማ ⚽️

📆 ቅዳሜ ጥር 17/2017
🕗12:00
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:42


2ኛ አጋማሽ | 86'

⚽️ ድሬዳዋ ከተማ 0 - 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
                  ⚽️ኢስማኤል አበወዱል (ራስ ላይ)
                     ⚽️ፍፁም ጥላሁን 57'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:27


2ኛ አጋማሽ | 70'

⚽️ ድሬዳዋ ከተማ 0 - 1ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
                ⚽️ኢስማኤል አበወዱል (ራስ ላይ)
                     ⚽️ፍፁም ጥላሁን 57'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:15


2ኛ አጋማሽ | 60'

⚽️ ድሬዳዋ ከተማ 0 - 1ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
                ⚽️ኢስማኤል አበወዱል (ራስ ላይ)
⚽️ፍፁም ጥላሁን 57'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:14


ፍፁም አስቆጠረው

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:13


ፍፁም ሊመታ ነው

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:11


2ኛ አጋማሽ | 54'

⚽️ ድሬዳዋ ከተማ 0 - 1ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
  ⚽️ኢስማኤል አበወዱል (ራስ ላይ)

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:10


ፍፁም ቅጣት ምቱ ፀድቋል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:10


ግብ ጠባቂው በቀይ ከሜዳ ተሰናበተ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:09


ተገኑ ነው የተጠለፈው

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:09


ከሳጥን ውጪ ነው እያሉ ነው

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:08


ፍፁም ቅጣት ምት ለጊዮርጊስ ይመስላል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 13:05


ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

⚽️ ድሬደዋ ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ዛሬ ቅዳሜ ጥር 10/2017
🕗9:00
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 12:30


1ኛ አጋማሽ | 30'

⚽️ ድሬዳዋ ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️


💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

18 Jan, 12:29


ጨዋታው ተጀምሯል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _15ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ድሬደዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ዛሬ ቅዳሜ ጥር 10/2017
🕗9:00
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

15 Jan, 14:28


ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _15ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ድሬደዋ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ቅዳሜ ጥር 10/2017
🕗9:00
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

13 Jan, 14:25


⚽️ፍፁም ጥላሁን

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

12 Jan, 09:29


#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _14ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ ⚽️

📆 ነገ ሰኞ ጥር 5/2017
🕗9:00
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Jan, 04:08


እስቲ ኮከባችንን እንምረጥ!

ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማ 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ የእርሶ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ማን ነበር?

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:59


#የጨዋታው በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _13ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ አዳማ ከተማ 1 - 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አማኑኤል ኤርቦ 84’
⚽️ተገኑ ተሾመ 90+6
📆 ዛሬ ሐሙስ ጥር 1/2017
🕗12:00
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:52


ተገኑ ተሾመ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:46


ጎልልልል አዳማ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:45


8 ደቂቃ ተጨምሯል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:44


2ኛ አጋማሽ | 90'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 1  ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
  ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 84'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:40


አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥሯል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:27


2ኛ አጋማሽ | 73'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
#የተጫዋች ቅያሪ

አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ ወጥቶ ፀጋ ከድር ገብቷል
ዳግማዊ አረዓያ ወጥቶ አብዱላፊዝ ቶፊቅ ገብቷል

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:16


2ኛ አጋማሽ | 62'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️


💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 16:03


👉ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ዛሬ ሐሙስ ጥር 1/2017
🕗12:00
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛
🏟 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:46


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
 

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:43


1ኛ አጋማሽ | 45'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
 

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:38


1ኛ አጋማሽ | 40'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
 

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:37


ቢኒያም ፍቅሩ ተጎድቶ ወጣ ተገኑ ተሾመ ገባ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:29


1ኛ አጋማሽ | 30'

⚽️ አዳማ ከተማ 0 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
 

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:23


አብዶ ሳሚዮ አግዳሚው መለሰበት

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Jan, 15:23


ቅጣት ምት ቆንጆ ቦታ ለኛ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

07 Jan, 08:01


🎄🎈🎊ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችና ለውድ የክለባችን ደጋፊዎች እና ተጫዋቾች፣ አስልጣኞች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን!!

💚💛የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 💚💛

🎄🎈🎊መልካም በዓል 🎄🎈🎊

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 19:52


ከጨዋታው በኋላ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል
👉 በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለን ?
ፋሲል ተካልኝ :- እንኳን አብሮ ደስ  አለን

👉ጨዋታው በአሰብከው መንገድ ሄዶልሀል?

ፋሲል ተካልኝ :- ከጨዋታው የምንፈልገው ሶስት ነጥብ አጊንተናል ይሄ በጣም ጥሩ ጎን ነው ባለፉት ተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አለመቻላችን ይሄንን ሶስት ነጥብ መውሰድ አለብን ብለን ነው ወደ ሜዳ የገባነው ያም ተሳክቶልናል እንደ እንቅስቃሴ ግን ብዙ ማስተካከል ብዙ ማሻሻል ያለብን ነገሮች አሉ በተለይ የኳስ ግኑኝነታችን በዛሬው ጨዋታ ደካማ ነበር በእርግጥ ባለፉት ተከታታይ ጨዋታዎች አለማሸነፋችን በጫና ውስጥ ተጫዋቾቻችን እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ውጤቱን ለማስጠበቅ ትኩረት አድርገው ሲጫወቱ ነበር ያ ደግሞ በምንፈልገው መልኩ የጨዋታ ሂደቱ እንዳይሄድ አድርጎታል ብዬ አስባለሁ ።ከዚህ ጨዋታ የምንወስደው ወስደን ደካማ ጎናችን ላይ በሚቀጥሉት ጨዋታዎች እንዘጋጃለን።

👉የተጫዋች ቅያሪ ስኬታማ ነበር? አጠቃላይ የቡድኑ ውጤታማነት እንዴት ነበር?

ፋሲል ተካልኝ :- የተጫዋች ቅያሪ በተወሰነ መልኩ መሀል ሜዳውና ከመስመር የሚመጣውን የተጋጣሚያችን ኳሶችን ለመዝጋትና መሀል ሜዳው ላይ የተረጋጋ እንዲሆን ለማድረግ ሞክረናል በተወሰነ መልኩ ተሳክቷል ብለን እናስባለን ሁልጊዜም ግን በተጫዋቾች ቅያሪ ብዙ ጊዜ ይሳካልናል ዛሬም ያንን አይቻለሁ።


👉ለደጋፊዎች የምታስተላልፈው መልዕክት ካለ ?

ፋሲል ተካልኝ :- ደጋፊዎቻችን በስታዲየም ተገኝተው ደግፈውናል ከጨዋታው የሚጠበቅብንን ሶስት ነጥብ አጊንተን እየጨፈሩ ከስታዲየም በመውጣታቸው ደስ ብሎናል በሚቀጥሉት በአዳማ ቆይታችን ባሉቡን ጨዋታዎች ላይ ወደ ሜዳ መጥተው እንደሚደግፉን ከዚህ በተሻለ እንደሚያበረታቱን እንደ ሁልጊዜው ከጎናችን እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነን

👉 ለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ
ፋሲል ተካልኝ :- እኔም አመሰግናለሁ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 17:00


የጨዋታው በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ  _12ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_  League

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
    ⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
    ⚽️  አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 24'

📆  ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 26/2017
🕗12:00
🏟  በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:36


2ኛ አጋማሽ | 80'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
     ⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
    ⚽️  አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 24'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:27


2ኛ አጋማሽ | 71'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
     ⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
    ⚽️  አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 24'
የተጫዋቾች ቅያሪ

ፍፁም ጥላሁን ወጥቶ  ተገኑ ተሾመ ገብቷል
አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ ወጥቶ  አፈወርቅ ሀይሉ ገብቷል
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:18


2ኛ አጋማሽ | 57'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️  አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 24'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:17


ጎልልልልል ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:10


2ኛ አጋማሽ | 50'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️  አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ 24'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:01


ቢኒያም ፍቅሩ ✌️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 16:01


አብዶ ሳሚዮ ቻታኮራ✌️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:50


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️አብዶ ሳሚዮ 23'
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:44


1ኛ አጋማሽ | 45+5'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️አብዶ ሳሚዮ 23'
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:39


1ኛ አጋማሽ | 41'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️አብዶ ሳሚዮ 23'
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:24


1ኛ አጋማሽ | 25'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ  ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'
⚽️አብዶ ሳሚዮ 23'
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:23


ከሳጥን ውጪ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:23


አብዶ ሳሚዮ ድንቅ አጨራረስ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Jan, 15:18


1ኛ አጋማሽ | 20'

⚽️ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ⚽️
⚽️ቢኒያም ፍቅሬ 5'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:32


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቋል

⚽️ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አሸናፊ ጌታቸው
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:27


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

2ኛአጋማሽ 90'+4

⚽️ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አሸናፊ ጌታቸው
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:25


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

2ኛአጋማሽ 87'

⚽️ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️ አሸናፊ ጌታቸው 87'

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:24


አሸናፊ ጌታቸው የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:22


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

2ኛአጋማሽ 87'

⚽️ሀዋሳ ከተማ 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️


💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:11


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

2ኛአጋማሽ 75'

⚽️ሀዋሳ ከተማ 1 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️


💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 14:07


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ  _ሁለተኛ _ ዙር  _ጨዋታ

2ኛአጋማሽ 67'

⚽️ሀዋሳ ከተማ  1 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️


💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 13:43


ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
⚽️ሀዋሳ ከተማ  0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

የተጫዋች ቅያሪ
ፉአድ አብዳለ ወጥቶ  የአብስራ ጎሳዬ   ገብቷል
📆  ዛሬ  ቅዳሜ  ታህሳስ 19/2017
🕗9:30
🏟  በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 13:26


የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
⚽️ሀዋሳ ከተማ  0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆  ዛሬ  ቅዳሜ  ታህሳስ 19/2017
🕗9:30
🏟  በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 13:09


👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ  _ሁለተኛ _ ዙር  _ጨዋታ

1ኛአጋማሽ 35'

⚽️ሀዋሳ ከተማ  0 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 12:50


1ኛ አጋማሽ 13'

⚽️ሀዋሳ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆  ዛሬ  ቅዳሜ  ታህሳስ 19/2017
🕗9:30
🏟  በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 12:39


ጨዋታው ተጀምሯል

⚽️ሀዋሳ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆  ዛሬ  ቅዳሜ  ታህሳስ 19/2017
🕗9:30
🏟  በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 11:47


👉የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ
ፈረሰኞቹ ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመጀመሪያ አስላለፍ
✌️ ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

28 Dec, 05:27


የጨዋታ ቀን
👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

⚽️ሀዋሳ ከተማ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 19/2017
🕗9:30
🏟 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም
🏆💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Dec, 08:35


ለሁለት ሳምንት ጉዳት ላይ የነበረው ተገኑ ተሾመ ወደ ልምምድ ተመለሰ
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ተገኑ ተሾመ 44ተኛው ደቂቃ ላይ የግራ እግሩ የውስጠኛው ቁርጭምጭሚት ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወቃል።
የክለባችን ፊዚዮ ቴራፒስት ዳግማዊ ሚኒልክ ጉዳት ላይ የነበረው ተገኑ ተሾመ በፍጥነት ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ እንዲመለስ በቪዲዮ የታገዘ እንቅስቃሴና አንዳንድ ህክምናዎች እንዲያገኝ በማድረግ ከጉዳቱ አገግሞ በትላንትናው እለት ከቡድኑ ጋር ቀለል ያለ ልምምድ እንዲያደረግ ማድረግ ችለናል ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል፡፡

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

16 Dec, 11:31


👉በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ፈረሰኞቹ ከአምስት ቀን እረፍት በኋላ ዛሬ ጠዋት ቢሾፍቱ በሚገኘው በክብር ይድነቃቸው ተስማ አካዳሚ የገቡ ሲሆን ከጠዋቱ 4:00ሰዓት ጀምሮ መደበኛ ልምምዳቸውን አድርገዋል ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

15 Dec, 08:59


የዝውውር መስኮት የሚከፈትበት ወቅት ታወቀ

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2ኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መቼ እንደሆነ ተገልጿል።

የሀገራችን ከፍተኛው የሊግ እርከን ውድድር የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከመስከረም 10 ጀምሮ የዘንድሮውን ፍልሚያ በምስራቋ ሀገር ድሬዳዋ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በነገው ዕለት የ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብሩን አከናውኖ አጠቃላይ የድሬዳዋ ቆይታውን በማገባደድ ከብሔራዊ ቡድን የቻን ማጣሪያ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ተረኛ ከተማ ለማምራት በዝግጅት ላይ ይገኛል። የሊጉ የመጀመሪያው ዙር ውድድር ለመገባደድ በጣት የሚቆጠሩ የጨዋታ ሳምንታት ቢቀሩም የኢትዮጵያ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሊጉ የ2ኛው ዙር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መቼ እንደሚከፈት ገልጿል።

በዚህም የሊጉ የሁለተኛው ዙር ውድድር መቼ እንደሚጀመር እስካሁን ባይታወቅም ፌዴሬሽኑ የዝውውር መስኮቱ ከጥር 24 እስከ የካቲት 21 ድረስ እንደሆነ አመላክቷል።

Soccer Ethiopia

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

15 Dec, 08:57


ሴቶቹ ፈረሰኞቻችን አሸነፉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ3:00 ጨዋታ ውጤት !

ሀዲያ ሆሳዕና 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

14' ሀና ታደሠ
33' የአብስራ ኃይሉ
55' የአብስራ ኃይሉQ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

14 Dec, 13:55


ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ _ዋንጫ _ሁለተኛ _ ዙር _ጨዋታ

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚 ሀዋሳ ከተማ ⚽️

📆 ቅዳሜ ታህሳስ 19/2016
🕗9:30
🏟 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

13 Dec, 11:11


Channel photo updated

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

13 Dec, 11:10


#የጨዋታው ተጀምሯል

👉ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️

📆 ዛሬ አርብ ታህሳስ 4/2016
🕗8:00
🏟️ቡራዩ ከተማ
💛 ድል ለታስፋ ቡድናችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

11 Dec, 08:24


#National Team Call Up
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሚያደርገው የቻን ጨዋታ ከክለባችን ሶስት ተጫዋቾች ጥሪ የተደረገላቸው ሲሆን እነሱም :-
👉 አማኑኤል ተርፈ
👉አማኑኤል ኤርቦ
👉በረከት ወልዴ ናቸው ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Dec, 12:11


Channel photo updated

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Dec, 10:19


ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለቱ ሪፕሊካ ዋንጫዎቹን ተረከበ!
=============//===========

👉ክለባችን በተደጋጋሚ ጊዜ ሪፕሊካ ዋንጫው እንዲሰጠው በጠየቀው መሰረት የ2014 እና የ2015 ዓ.ም የሻምፒዮንነቱን ሪፕሊካ ዋንጫ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ተረክቧል፡፡

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Dec, 09:32


ፋሽስቱ ጣልያን ኢትዮጵያን ለመውረር በቋመጠበት፤የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ወራሪውን ድባቅ ለመምታት ክተት ባወጁበት፣ ጥቁሮች በካምቦሎጆ መድረክ  ከተመልካችነት የዘለለ እድል ባልነበራቸው ሰአት በአዲስ አበባ የስልጣኔ መገለጫ በሆነችው መሃል ፒያሳ በኳስ ፍቅር ክንፍ ባሉ ሁለት የአራዳ ሰፈር ልጆች አየለ አትናሽ እና ጆርጅ ዱካስ ምስረታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ነፃነትና አንድነት ምልክት የሆነው አርበኛው ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስን እነሆ 89 አመት የምስረታ በአሉን እያከበረ ይገኛል።

31 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 🏆
11 የአሸናፊ አሸናፊዎች 🏆
11 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ 🏆
7 የአዲስ አበባ ከተማ 🏆

የአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና የብር ሜዳልያ ተሸላሚ ጥቅምት 1960 vs አንግልበር(tp mazembe)🥈

የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀ ብቸኛ የሀገራችን ክለብ🥈

በምስራቅ አፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና ሁለት የነሀሴ ሜዳልያ ተሸላሚ 🥉🥉

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር  አስራ ስድስት ውስጥ የገባ ብቸኛ የሀገራችን ክለብ ነው።

በአፍሪካ የክለቦች ደረጃ ሀያ ውስጥ በመግባት ብቸኛው የሀገራችን ክለብ።

(ከተከታታያችን ሙባረክ የተላከልን ነው። እናመሰግናለን)

መልካም ልደት ፈረሰኛው🎂

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Dec, 04:34


⚽️እንኳን ለአንጋፋው ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን !

⚽️⚽️89 ዓመታት የድል ጉዞ ⚽️⚽️
💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Dec, 14:59


ጨዋታው ተጠናቋል

⚽️ባህርዳር ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
              
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Dec, 14:53


2ኛ አጋማሽ | 90'

⚽️ባህርዳር ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
              
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Dec, 14:39


የተጫዋች ቅያሪ
አማኑኤል ኤርቦ ወጥቶ መሀመድ ኮኔ  ገብቷል      
ቢኒያም ፍቅሩ ወጥቶ ዳግማዊ አረዓያ ገብቷል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

09 Dec, 14:33


2ኛ አጋማሽ | 70'

⚽️ባህርዳር ከተማ 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ⚽️
                     
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

23 Nov, 09:42


👉Next Match
#ቀጣይ ጨዋታ

👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _8ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️

📆 እሁድ ህዳር 15/2017
🕗10:00
🏟 በድሬደዋ ስታዲየም
💛 ድል -ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

22 Nov, 14:28


👉ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ ህዳር 15 ቀን 2017ዓ.ም  ከሲዳማ ቡና  ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ 11:00 ሰዓት ወደ ድሬደዋ የገቡ ሲሆን የተጓዙትም  ተጫዋቾች ስም ዝርዝር።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

21 Nov, 16:16


"ቅዱስ ጊዮርጊስን በአምበልነት በመምራቴ ኩራት ይሰማኛል!!
ግብ ጠባቂው ባሀሩ ነጋሽ
ታላቁን ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገና በለጋ እድሜው በመቀላቀል ከ17 ዓመት በታች፣ ከ20 ዓመት በታች እንዲሁም ዋና ቡድን ድረስ በማደግ በተለይም ደግሞ 2014 እና 2015 ዓ.ም በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከአራት ዓመት በኋላ ለተከታታይ ቡድናችን ሻምፒዮን ሲሆንና የ2000 ዓ.ም ተይዞ የነበረውን የሃያ አራት ጨዋታዎች አለመሸነፍ ሪከርድ የተጋራው  የግብ ጠባቂው ባህሩ ነጋሽ ሚና እጅግ በጣም የጎላ ነበር፡፡

በ2016 ዓ.ም የክለባችን ቋሚ ግብ ጠባቂ ከመሆን በተጨማሪ ለብሔራዊ ቡድንም መመረጥ ችሏል፡፡ በ2017 ዓ.ም የክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል በመሆን የአምበልነት ሚናውን እየተወጣ ይገኛል፡፡
በመሆኑም አምበሉ ባህሩ ነጋሽ ቅዱስ ጊዮርጊስን በአምበልነት መምራት ስላለው ስሜት፣ በቡድኑ ውስጥ ስላለው የአንድነትና የአሸናፊነት ስነ-ልቦና ዙሪያ አጠር ያለች ቆይታ አድርጓል፡፡

መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ፡፡
👉 ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያክል ትልቅ ክለብ ውስጥ በአንበልነት ስትመረጥ ምን ተስማህ?

ባሀሩ ነጋሽ:- ለዚህ ትልቅ ቡድን ታምኖብኝ አምበል ሆኖ መመረጥ እድለኝነት ነው፣ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

👉 ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አምበል ሆነክ ቡድኑን እያገለገልክ ነው ያለኸውና የአንበልነት  ኃላፊነት ምን ይመስላል?

ባሀሩ ነጋሽ:- እንኳን አንበል መሆን አይደለም፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች መሆን እራሱ ብዙ ሀላፊነት ነው ያለው እና  አንበል ደሞ ሰትሆኚ በጣም ብዙ ኃላፊነት ይኖሩብሻል፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም ይህንን ኃላፊነት የተቀበልኩት ከዚህ በፊት አምበል ከነበሩት ከቡድን አጋሮቼ ጋር ጥሩ የሚባል ጓደኝነትና መቀራረብ ስለነበረን ብዙም አልከበደኝም፣ እንደ አንበል ሜዳ ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጪ ኃላፊነቴን እየተወጣሁ እገኛለሁ ከአሰልጣኞቼ የሚሰጠኝን ስራ ወይም መመሪያ በአግባቡ እየተገበርኩ እገኛለሁ፡፡

👉 አሁን በቡድናችን ውስጥ ያለው አንድነትና የአሸናፊነት ሥነ-ልቦና ምን ይመስላል?

ባሀሩ ነጋሽ:- የአሸናፊነት መንፈሳችን በጣም ከፍተኛ ነው፣ ሁሉም ተጨዋቾች እርስ በራሳችን እየተከባበርን ሁሉንም ነገር በህብረት እየሰራን እንገኛለን፡፡ የተሻለ አንድነትና ህብረት አለን ሁላችንም የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በጋራ እየሰራን ነው፡፡
ክለባችንን የሚመጥን ውጤት ለማስመዝገብ ከሜዳው ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጪ በቅንጅትና በህብረት እየሰራን እንገኛለን፡፡

👉  የባሀሩ ነጋሽ የወደፊት እቅድ ምንድን ነው?
ባህሩ ነጋሽ:- በዚህ ዓመት የመጀመሪያ እቅዴ ከቡድኔ ጋር ዋንጫ ማንሳትና በግሌ ደግሞ የዓመቱ ምርጡ ግብ ጠባቂ ከመሆን በተጨማሪ ለብሔራዊ ቡድን በመመረጥ ሀገሬን ወክዬ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡

👉  ለደጋፊዎቻችን የምታስተላልፈው መልዕክት ካለ እድሉን ልስጥህ?

ባሀሩ ነጋሽ:- ለደጋፊዎቻን ማስተላለፍ ምፈልገው ነገር ቢኖር፣ በዚህ ሰዓት ከጎናችን ሆነው በየትኛውም ሰዓትና ቦታ ተገኝተው የተለመደውን ድጋፋቸው ከእኛ እንዳይለይ ማለት እፈልጋሁ፡፡

👉  ለነበረን አጭር ቆይታ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
  ባሀሩ ነጋሽ፡- እኔም አመሰግናለሁ፡፡

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

21 Nov, 06:54


👉የፈረሰኞቹን አዲሱ ማሊያ በፅህፈት ቤታችን በአሁን ሰዓት እየተሸጠ ይገኛል ።
💛ይህንን ውብ ማሊያ የግሎ ያድርጎ 💛
          ✌️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ✌️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Nov, 15:13


👉ለስፖርት ማህበራችን አባላትና ደጋፊዎች አዲስ ማሊያ ያመጣን መሆኑን እየገለፅን ሽያጭ ነገ ህዳር 12/2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
==============//=============
ሽያጭ የሚጀምርበት ሰዓት ነገ ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በቅሎ ቤት በሚገኘው የስፖርት ማህበራችን መዝናኛ ማዕከል መሸጥ ይጀምራል ፡፡

👉የአንዱ ዋጋ 1000 (አንድ ሺ ብር ብቻ)

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

16 Nov, 16:14


👉በአስልጣኝ ሀና ገ/ወልድ የሚመሩት ፈረሰኞቹ እንስቶች ከ ኢትዮጵያ ቡና ሴቶች ተጫዋቾች ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ በኢትዮጵያ ቡና ሜዳ ያደረጉ ሲሆን 6ለ1 በሆነ ውጤትም አሸንፈዋል ።
👉ጎሉንም ያስቆጠሩት ተጫዋቾች :-
ያብስራ ሀይሉ ⚽️⚽️⚽️
ምስራቅ ዛቶ ⚽️
ሂወት ታደሰ ⚽️
አልማዝ ግርማይ ⚽️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

11 Nov, 10:48


👉ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በህዳር ወር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

10 Nov, 16:06


👉ፈረሰኞቹ ከአምስት ቀን እረፍት በኋላ ዛሬ ከሰዓት ቢሾፍቱ በሚገኘው በክብር ይድነቃቸው ተስማ አካዳሚ የገቡ ሲሆን ከ11:00ሰዓት ጀምሮ መደበኛ ልምምዳቸውን አድርገዋል ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

08 Nov, 16:57


👉"ህልሜ እውን በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል!!
አዲስ ፈራሚ ቢንያም ፍቅሩ

በዛሬው እለት ቡድናችንን የተቀላቀለው አጥቂው ቢንያም ፍቅሩ ወደ ክለባችን በመምጣቱ የተሰማውን ስሜትና የወደፊት እቅዱን ለህዝብ ግንኙነት ክፍላችን እንደሚከተለው አጠር አድርጎ አጋርቶናል፡፡

👉ቅዱስ ጊዮርጊስን በመቀላቀሌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ከልጅነቴም ጀምሮ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ህልምና ፍላጎት ነበረኝ፡፡ ህልሜ ደግሞ እውን በመሆኑ ፋጣሪን ላመሰግነው እወዳለሁ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ትልቅ ቡድን ነው፣ ዋንጫ የለመደ ክለብ ነው፡፡ እኔም ከቡድን አጋሮቼ ጋር በመሆን ይሄንን የአሸናፊነትና የድል አደራጊነት ጎዞ በማስቀጠል የራሴን ሚና መወጣት እፈልጋለሁ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስን ክብርና ዝና ለማስቀጠል እፈልጋለሁ::

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

08 Nov, 14:33


ክለባችን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
=============//=============
የወላይታ ዲቻ የታዳጊ ቡድን ፍሬ በመሆን እስከ ዋናው ቡድን ድረስ ያለፉትን ዓመታት መጫወት የቻለው አጥቂው ስፍራ ተጫዋቹ ቢኒያም ፍቅሩ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ፊርማ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት አኑሯል፡፡

መልካም የውድድር ዓመት እንዲሆንልህ እንመኛለን፡፡

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

05 Nov, 07:38


💛One club one family 💛
💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛
መልካም ቀን ተመኘን

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

04 Nov, 10:45


🚨 ሊጠናቀቅ 35 ቀናት ብቻ የቀሩትን DoctorX app download ማድረግ ያልቻላችሁ የ iOS ስልክ ተጠቃሚዎች በቴሌግራም ቦት መጠቀም ትችላላችሁ !

አፑ ላይ የመጡት አዳዲስ ታስኮች ቦቱም ላይ መጥተዋል መስራት ጀምሩ
👉https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_5516299360

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 18:27


አማኑኤል ኤርቦ ያስቆጠረው ግብ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:55


ጨዋታው ተጠናቋል

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 83'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:50


2ኛ አጋማሽ | 90'+5

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 83'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:48


2ኛ አጋማሽ | 90'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
አማኑኤል ኤርቦ 83'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:45


2ኛ አጋማሽ | 87'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
አማኑኤል ኤርቦ 83'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:38


2ኛ አጋማሽ | 80'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:27


  የተጫዋች ቅያሪ
ፉአድ አብደላ ወጥቶ አብዱ ሳሙዮ ገብቷል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:24


2ኛ አጋማሽ | 65'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 17:07


2ኛ አጋማሽ | 50

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 16:44


1ኛ አጋማሽ | 45'+3

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 16:33


1ኛ አጋማሽ | 35'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 16:22


1ኛ አጋማሽ | 25'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 16:15


1ኛ አጋማሽ | 18'

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️
  
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 16:02


ጨዋታው ተጀምሯል

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ ከተማ ⚽️

🏟  በድሬደዋ ስታዲየም
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

03 Nov, 15:37


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የመጀመሪያ አስላለፍ
✌️ ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

01 Nov, 14:29


ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ እሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2017ዓ.ም ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ 11:00 ሰዓት ወደ ድሬደዋ የገቡ ሲሆን የተጓዙትም ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ::

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

01 Nov, 05:28


👉Next Match
#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _6ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ ⚽️

📆 እሁድ ጥቅምት 24/2016
🕗1:00
🏟 በድሬደዋ ስታዲየም

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

31 Oct, 17:35


😍 የቅዱስ ጊዮርጊስ ማሟሟቂያ መለያ 🤩

❤️ ጎፈሬ 🤝 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤️

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

27 Oct, 14:03


አስራት ሀይሌ (ጎራዴው)እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

በዘመን ቅብብሎሽ 89 ዓመታትን ታሪክ ያስቆጠረው ታላቁ ስፖርት ማህበራችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በተለያየ ዘመንና ወቅት ታሪክ ጽፈው ታሪክ ሰርተው ያለፉ የእልፍ ጀግኖች ቤት ነው፣ ከእነዚህ እልፍ ጀግኖች መካከል አንዱ የሀገር ኩራት የእኛ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ምልክት የሆነው አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ነው፡፡

አስራት ሀይሌ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች በመሆን አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ከተቀላቀለ ጀምሮ በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት በስፖርት ማህበራችን ታሪክ ሰርቷል፡፡ <<እኔ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የምለየው>> ስሞት ብቻ ነው ያለው አስራት ሀይሌ በህይወት ዘመኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ የዋንጫ መደርደሪያ ካስዋቡና ታሪከኞች ተርታ አስራት ሀይሌ በቀዳሚነት ይሰለፋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ በመደበኛ ጨዋታዎች አምስት ዋንጫዎችን ያገኘ ሲሆን በዚህ ታሪኩ ዘወትር ስናስታውሰው እንኖራለን፡

በ1975 ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በአዲስ አደረጃጃት ከዋቀረበት ዘመን ጀምሮ ክለቡን ለማገዝ እግር ኳስ ለመቆም እና ጫማውን ለመስቀል እድሜው በደረሰበት ዘመን ላይ ቢሆንም የምወደው የልጅነት ክለቤ ተቸግሮ ማየት ህሊናየን ሰላም አይሰጠውም በማለት ከሌሎች የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋቾች ጋር በመሆን ዘመን የማይሽረውን ታሪክ ጽፏል፡፡

አስራት ሀይሌ ጫማውን ከሰቀለበት ጊዜ ጀምሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ስፖርት ማህበራ ዋናውን ቡድን በአሰልጣኝነት እየመራ በ1986፤1987፤1988 ለተከታታይ ሶስት ዓመታት ዋንጫ በማንሳት ታሪክ በመስራት ቀዳማዊ ሰው ነው፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ያስመዘገባቸው ውጤቶች በአደባባይ ምስክሮች ናቸው ከነዚህም መካከል መቼም የማይረሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት አጋጣሚዎች በ1977እና በ1991 ከወረደበት ከታችኛው ሊግ ወደ ላይኛው ሊግ ያሸጋገረበት ታሪክ ለዘላለም ላይረሳ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ወደ ከፍተኛ ሊግ ባመጣበት ዓመት ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳ ብቸኛ ሰው ያደርገዋል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ያሰለጠናቸው ተጫዋቾች አብዛኛውን ዛሬ ላይ በሀገራችን ባሉ ውድድሮች ውሰጥ አሰልጣኝነት በቅተው ለሀገሪቱ የእግርኳስ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፆ እያደረጉ በመሆኑ ፍሬውን አፍርቶ በአደባባይ አስመስክሯል ፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገዜ የሴካፋ ዋንጫን ያነሳ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ከሀገር ውጭ የምሰራቅ አፍሪካን ዋንጫ ለማምጣት ግንባር ቀደሙ ነው፡፡

✓ አስራት ሀይሌ ሀገሩን ብሎ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስን ብሎ የሚወዳትን ኳስ ብሎ በጥቅም ሳይደለል ለሚወደው እግር ኳስ ስፖርት መስዋት የከፈለ ጀግናችን ነው፡

✓ አስራት ሀይሌ በወጣት ተጫዋቾች ሙሉ እምነትና ተስፋ ስለነበረው አብዛኞቹ ወጣቶች ከታች በማሳደግ ለስፖርት ማህበራቸችንም ለብሄራዊ ቡድንም የሚታይ ታሪክ ሰርቷል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በህፃናት ክህሎትና ለወጣቶች ባለው ጥልቅ ፍቅር በየዘመናቱ በድከጃ እሳቆመበት ድረስ በህጻ ናት ወጣቶች ፕሮጀክት ማስፋፈት ለሚወደው የእግር ኳስ ስፖርት የማይረሳ ታሪክ ሰርቷል፡፡

✓ አስራት ሀይሌ በተጫወቃችነትም ሆነ በአሰልጣኝት በስራ ጠንቃቃ እና ፍጹም ታማን ሁኖ አልፏል፡፡

✓ ሌብነትን እና ውሸትን የሚጸየፈው አስራት ሀይሌ በአንድ ወቅት በስፖርት ማህበራችን ሚዲያ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ እንዲህ ብሎን ነበር

"እኔ ቅዱስ ጊዮርጊስን የምለየው ስሞት ብቻ ነው"!

የስፖርት ማህበራችን ደጋፊዎች የቦርድ አመራር የጽህፈት ቤት ሰራተኞች አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች እንዲሁም ደጋፊዎቻን ከልብ የሚወዱት አስራት ሀይሌ እስክሞት እወደዋለሁ ያለው ክለብ እየወደደው እያከበረው እያፈቀረው ጥቅምት 15/2017ዓ.ም በሞት ተለይቶናል ፡፡ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) አንተ እስከምትሞት ድረስ እወድዋለሁ ያልከው ቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር በትውልድ ቅብብሎሽ ታሪክን እያወሳ ለዘላለም ሲዘክርህ ይኖራል ፡፡

ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ምንግዜም ጊዮርጊስ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

27 Oct, 12:27


የቀድሞ የክለባችን ተጫዋችና አሰልጣኝ የሆነው የአስራት ሀይሌ ሰርዓተ ቀብሩ በዛሬው እለት ዊንጌት በሚገኘው የቅዱስ ጴጥሮስ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

27 Oct, 12:20


የባለታሪካችን የአስራት ሀይሌ የሽኝት ፕሮግራም በፎቶ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

26 Oct, 16:26


👉ከጨዋታው በኋላ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል

ጥያቄ :-ከኢትዮጵያ መድን ጋር የነበረንን ጨዋታ በአጠቃላይ እንዴት አየኸው ?

ፋሲል ተካልኝ :- ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን ጠብቀን ነበር ተጋጣሚያች ከሽንፈት ነው የመጣው በዚ ላይ የቡድኑ ተጫዋቾች ካላቸው ልምድ አንፃር ጨዋታው ከባድና ጠንካራ እንደሚሆን ገምተናል ሜዳ ላይም የገጠመን ይሄ ነው ታጫዋቾቻችን ጨዋታውን ለማሸነፍ የቻሉትን አድርገዋል ከተጋጣሚያችን አንፃር አንድ ነጥብ ማግኘታችን የሚያስከፋ አይደለም ።

ጥያቄ :-በዚህ ጨዋታ የቡድናችን ጠንካራና ደካማ ጎኑ ምን ነበር ?

ፋሲል ተካልኝ :-ዛሬ በመከላከሉ ረገድ በጣም ጥሩ የሚባል ነበርን ከሰራናቸው አንዳንድ ስህተቶች በስተቀር ግን በማጥቃቱ የመጨረሻ የሜዳ ክፍል ጋር የምናገኛቸውን ኳሶች ተረጋግተን በአጥቂዎቻች መሀል ያለው የአይምሮ አለመግባባት ስለነበረ በቀላሉ ጎል ልናስቆጥር የምንችላቸውን እድሎች አበላሽተናል ይሄንን በስራ እናሻሽለዋለን ከባለፈው ጨዋታ ከመጨረሻው ሜዳ የኳስ አጨራረስ የነበረን ውጤታማነት ከዛሬው ጋር ሲነፃፀር ትንሽ ደካማ ነው እሱን ላይ ጠንክረን እንሰራለን።

ጥያቄ :- ለደጋፊዎቹ የምታስተላልፈው መልዕክት ካለህ?

ፋሲል ተካልኝ :-ሁልጊዜ ቢሆን ደጋፊዎቻችንን ጨዋታዎችን በማሸነፍ እንዲደሰቱ ማድረግ ትልቁ ፍላጎታችን ነው ዛሬ ደሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ባለታሪኩን ያጣበት ቀን ነበርና ጨዋታውን አሸንፈን ለሱ ማስታወሻ ለማድረግ ነበር አልተሳካልንም
አሁንም ቢሆን ስታዲየም ተገኘተው ተጫዋቾቻችንን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

26 Oct, 15:01


ጨዋታው ተጀምሯል
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ  _5ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_  League

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን ⚽️

📆  ቅዳሜ  ጥቅምት 16/2016
🕗10:00
🏟  በድሬደዋ ስታዲየም
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

24 Oct, 14:36


👉ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን 2017ዓ.ም ከኢትዮዽያ መድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ 11:00 ሰዓት ወደ ድሬደዋ የገቡ ሲሆን የተጓዙትም ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ከታች ተቀምጧል ።
💛ድል - ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

24 Oct, 11:04


👉በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ፈረሰኞቹ በመደበኛ ልምምዳቸውን በክቡር ይድነቃቸው ተስማ አካዳሚ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ያካሄዱ ሲሆን
በዛሬው እለትም ቡድናችን ወደ የበረሀዋ ንግስት ወደ ሆነችው ድሬደዋ ከተማ የሚያቀና ይሆናል።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

23 Oct, 09:51


👉Next Match
#ቀጣይ ጨዋታ
👉የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _5ኛ ሳምንት ጨዋታ
#Ethiopian _ premier_ League

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን ⚽️

📆 ቅዳሜ ጥቅምት 16/2016
🕗10:00
🏟 በድሬደዋ ስታዲየም
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 22:00


ከጨዋታው በኋላ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል

ጥያቄ :- በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለን
ፋሲል ተካልኝ :- እንኳን አብሮ ደስ አለን

ጥያቄ :- ከባለፈው ዓመት ሻምፒዬን ጋር የተደረገው ጨዋታ እንዴት ነበር ? ልጆችህ አንተ አንደፈለከው ነው የተጫወቱልህ ?

ፋሲል ተካልኝ :-አዎ ምን አልባት  በመጨረሻው ጨዋታ ከመቐለ 70 እንደርታ  ጋር ስንጫወት ሶስት ነጥብ በመጣላችን የዛሬውን ጨዋታ  በጥንቃቄ እንድንጫወት አድርጎናል ። በልምምድ ላይ ተጋጣሚያችን ምን አይነት አጨዋወት እንደሚጠቀም ለማየት ሞክረናል እኛም እንዴት አድርገን እንጫወት የሚለውን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ስንሰራ ቆይተናል አሁንም ቢሆን ብዙ ማረም ብዙ ማስተካከል የሚገቡን ነገሮች ቢኖሩም ዛሬ ሜዳ ላይ የነበረው ቁርጠኝነት ያሰብነውን ለማሳካት የተደረገው ነገር በጣም  ጥሩ ነው ይሄንን  እያሻሻል እንሄዳለን ።

ጥያቄ :- በመጨረሻ አሸንፈን ወጥተናል እና ምን ተስማህ?
ፋሲል ተካልኝ :- በጣም ደስ ብሎኛል  ........  ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች ለማሸነፍ ተጫዋቾቻችን በጣም ለፍተዋልና አልተሳካም ነበር በተለይ የመጨረሻው ጨዋታ አንድ  ነጥብ ይገባን ነበር የልፋታቸውን አላገኙም በዛሬው  ጨዋታ እስከመጨረሻው ለፍተን እግዚአብሔር የምንፈልገውን አሳክቶልናል ለደጋፊዎቻችንና ለተጫዋቾቼም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለማለት እወዳለሁ  ።

ጥያቄ :- ለደጋፊዎቹ የምታስተላልፈው መልዕክት ካለህ?

ፋሲል ተካልኝ :-ሁልጊዜ ቢሆን ደጋፊዎቻችን ከቡድኑ ጎን እንደሚቆሙ የታወቀ ነው ምን ጥሪም አያሰፈልገውም ነገር ግን አሁን እነዚን ወጣቶችን የምናበረታታበት ወቅት ነው  የሁልጊዜ ድጋፋቹ አይለየን ለማለት እፈልጋለሁ የሚቀጥለውን ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ  ተገኝታቹ ከቡድናችን ጎን እንድትቆሙ ስል ጥሪዬን  አስተላልፋለሁ።

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 18:00


በረከት ወልዴ ቀይ አይቷል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:59


ጨዋታው ተጠናቋል

⚽️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አዲስ ግደይ 47'      ⚽️ተገኑ ተሾመ 22'     
⚽️ኪቲካ ጅማ  55'        ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 57'
                                    ⚽️ ፍፁም ጥላሁን 82'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:55


ወጣ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:55


ቅጣት ምት ለነሱ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:52


6 ደቂቃ ተጨምሯል

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:51


2ኛ አጋማሽ 90'

⚽️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አዲስ ግደይ 47'      ⚽️ተገኑ ተሾመ 22'     
⚽️ኪቲካ ጅማ  55'        ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 57'
                                    ⚽️ ፍፁም ጥላሁን 82'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:45


2ኛ አጋማሽ 84'

⚽️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አዲስ ግደይ 47'      ⚽️ተገኑ ተሾመ 22'     
⚽️ኪቲካ ጅማ  55'        ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 57'
⚽️ ፍፁም ጥላሁን 82'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:44


ፍፁም ጥላሁን አስቆጠረ

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:41


2ኛ አጋማሽ 80'

⚽️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አዲስ ግደይ 47'      ⚽️ተገኑ ተሾመ 22'     
⚽️ኪቲካ ጅማ  55'           ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 57'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:20


2ኛ አጋማሽ 59'

⚽️ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️
⚽️አዲስ ግደይ 47'      ⚽️ተገኑ ተሾመ 22'     
⚽️ኪቲካ ጅማ  55'   ⚽️ አማኑኤል ኤርቦ 57'
💛ድል ለታላቁ ክለባችን 💛

ፍቅር ለጊዮርጊስ-የአሸናፊዎች ድምፅ

20 Oct, 17:19


አማኑኤል ኤርቦ አስቆጠረ