Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012 @a130759 Channel on Telegram

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

@a130759

Holy Trinity Secondary School, Ethiopia 2012 (English)

Welcome to Holy Trinity Secondary School, Ethiopia 2012 Telegram Channel, managed by user @a130759. This channel is dedicated to sharing information, updates, and news related to Holy Trinity Secondary School in Ethiopia, established in the year 2012. Whether you are a current student, alumni, parent, or simply interested in learning more about the school, this channel is the perfect place for you. Stay connected with the school community, get notified about upcoming events, and engage with other members through discussions and announcements. Join us on this journey to celebrate the rich history and achievements of Holy Trinity Secondary School, Ethiopia 2012. Be part of the conversation and connect with like-minded individuals who share a passion for education and learning. Come join us today and be a part of our vibrant and engaging community!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

13 Jan, 18:18

ለ12ኛ ABC ክፍል ተማሪዎች ICT ደብተር ሰለሚታይ ነገ በ6/5/17 ይዛችሁ እንድትገኙ መ/ሩ ያሳወቁ ሲሆን በድጋሜ በተጠቀሰው ቀን እንድታመጡ ድጋሜ ያሳስባሉ። ነገር ግን ይህንን ያላደረገ ተማሪ ለሚመጣው ችግር ሀላፊነቱን ይወስዳል።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

05 Jan, 15:37

ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

03 Jan, 07:34

የ12ኛ ክፍሎች የትምህርት ውድድር

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

27 Dec, 11:57

ለወላጆች በሙሉ
ነገ በ19/4/2017 ተማሪወች ከባሉ ጋር ተያይዞ የትራንስፖርት ችግር ይገጥመናል ስላሉ ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ነገ ትምህርት የሌለ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

26 Dec, 05:52

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክፍለ ከተማ ሞዴል ፈተና ከጥር 7-9/05/2017ዓ/ም ይሰጣል።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

26 Dec, 05:52

ከ9-11ክፍል ተማሪዎች የ2017ዓ/ም የ1ኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና ከጥር 15-23/5/2017ዓ/ም ይሰጣል። ስለሆነም ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

19 Dec, 14:30

ለት/ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
የመኪና ትራንስፖርት /ሰርቪስ/ መጠቀም የምትፈልጉ ባላችሁበት አካበቢ ለማመቻቸት ይመች ዘንድ ከታህሳስ 10-15/4/2017 ዓ/ም. ም/ርዕሰ መምህር ቢሮ ተመዝገቡ።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

18 Dec, 07:22

1 አማኑኤል ንጉሱ የ8ኛ የሚኒስትሪ ካርድ ያላሟላ
2 ዮሴፋ ካሳሁን የ8ኛ የሚኒስትሪ ካርድ ያላሟላ
3 ሳሩን ተኮላ የ8ኛ የሚኒስትሪ ካርድ ያላሟላች
4 ሰዋሰው ዳንኤል የ10 ትራንስክሪፕት የለም
5 ዩሐንስ አዳነ የ9 ትራንስክሪፕት የለም
6 ጆኤል ቶማስ የ9ትራንስክሪፕት የ8ኛ ሚኒስትሪ
7 እዮሲያስ ዳኛቸው የ10 ትራንስክሪፕት የለም

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

16 Dec, 09:55

ቀን:-03/04/2017ዓ/ም
ለ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች
የአገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከታህሳስ 7-10/04/17 ከ ከ2:00-8:00ብቻ የ online ምዝገባ ይካሄዳል። ስለሆነም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ብቻ ምዝገባው ይካሄዳል። ምዝገባውን ለማካሄድ የመመዝገቢያ 150.00ብር በ1 ትምህርት 100.00ብር በድምሩ 750.00ብር ለመንግስት ገቢ ይደረጋል። ስለሆነም በጥሬው ት/ቤት ገንዘብ ቤት ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።።።
ማሳሰቢያ:-
ያልከፈለ አይመዘገብም!!!!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

14 Dec, 12:06

በቅድስት ስላሴ ካቴደራል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
በ12ኛ ክፍል ተማሪወች የቢሄር ቢሄረሰብ በዓል በዚህ መልኩ ተከብሯል

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

12 Dec, 11:59

ቀን:-03/04/2017ዓ/ም
ለ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች
የአገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከታህሳስ 7-10/04/17 ከ ከ2:00-8:00ብቻ የ online ምዝገባ ይካሄዳል። ስለሆነም በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ብቻ ምዝገባው ይካሄዳል። ምዝገባውን ለማካሄድ የመመዝገቢያ 150.00ብር በ1 ትምህርት 100.00ብር በድምሩ 750.00ብር ለመንግስት ገቢ ይደረጋል። ስለሆነም በጥሬው ት/ቤት ገንዘብ ቤት ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።።።
ማሳሰቢያ:-
ያልከፈለ አይመዘገብም!!!!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

12 Dec, 08:12

የ2017 ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ የ9ኛ ክፋል አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ከተማራችሁበት ት/ቤት የ8ኛ ክፋል የሚኒስትሪ ውጤት ስለመጣ አምጥታችሁ ከፋይላችሁ ጋር እንዲያያዝ አድርጉ ካልሆነ ግን ት/ቤቱ እርምጃ ይወስዳል

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

12 Dec, 04:09

ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
በዓል እናከብራለን በሚል ሰበብ ከዛሬ 2/4/17 ዓ/ም ከት/ቤት የቀረ ተማሪ የሚባረር መሆኑንና ለሁሉም ተማሪዎች በአሉን የማንፈቅድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
እንዲሁም ሌሎች የክፍል ደረጃ ተማሪዎች መደበኛውን ትምህርት እስከ ቅዳሜ ያለውን የሚማሩ መሆኑን እናሳውቃለን!!!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

26 Nov, 20:23

ተማሪ ናትናኤል በሀይሉ ድንቁ የ10ኛB ክፍል ተማሪ ሲሆን በደረሰበት ድንገተኛ የመኪና አደጋ በቀን 17/03/2017 ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ለመላው ቤተሰቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን::
ከቅድሥት ስላሴ ካቴድራል አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን እና ሰራተኞች

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

20 Nov, 13:50

ለሁሉም ተማሪዎች እና ወላጆች
መታወቂያ ለጠፋበት ተማሪ ድጋሜ ለማውጣት 100.00ብር
ሞባይል ይዞ ት/ቤት የመጣ 600.00ብር ቅጣት
ትራንስክርፒት ለማውጣት 350 መሆኑን እናሳውቃለን!!
ት/ቤቱ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

19 Nov, 16:48

ከ9-12ኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ=2,500.00 ብር በአቢሲኒያ በሒሳብ ቁጥር 206511311 ገቢ ያድርጉ
የቅዳሜ ጥናት 300.00ብር በአቢሲኒያ በሒሳብ ቁጥር 22426206
ማሳሰቢያ-
የቅዳሜ ጥናት አስካለ እና ፍቅርተ በሚለው ገቢ ይሆናል
ሁለቱም ክፍያዎች እስከ ሰኔ 30/2017 ይከፈላሉ።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

15 Nov, 14:54

የ8ኛ ክፍል አይዲ ማለት/የ8ኛ ክፍል ካርድ ማለት ነው።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

15 Nov, 10:57

ኤደን እስክንድር የ8ኛ ሰርተፊኬት/ካርድ/
ብሩክ ወንድማገኝ የ8ኛ ካርድ/ሰርተፈፊኬት/
09/03/2017 ድረስ እንድታሟሉ እና ለፈተና እንድትዘጋጁ እናሳስባለን

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

04 Nov, 09:15

የ2017ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የስም የጾታ፣ የእይታ፣የዜግነት እና የትምህርት ዘርፍ/stream/ social or natural ስህተት ካለ ነገ በ26/2/2017 ዓ/ም እስከ 5:30 ሪፖርት አድርጉ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

04 Nov, 09:15

የ2017ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የስም የጾታ፣ የእይታ፣የዜግነት እና የትምህርት ዘርፍ/stream/ social or natural ስህተት ካለ ነገ በ26/2/2017 ዓ/ም እስከ 5:30 ሪፖርት አድርጉ።

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

04 Nov, 09:13

የ2017ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የስም የጾታ፣ የእይታ፣የዜግነት እና የትምህርት ዘርፍ/stream/ social or natural ስህተት ካለ ነገ በ26/2/2017 ዓ/ም እስከ 5:30 ሪፖርት አድርጉ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

04 Nov, 09:13

የ2017ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የስም የጾታ፣ የእይታ፣የዜግነት እና የትምህርት ዘርፍ/stream/ social or natural ስህተት ካለ ነገ በ26/2/2017 ዓ/ም እስከ 5:30 ሪፖርት አድርጉ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

04 Nov, 09:12

30 Oct, 10:53

አስቸኳይ መልዕክት

በአራዳና ቂርቆስ ክ/ከተማ ስር ለምትገኙ ርዕሰመምህራን እና መምህራን በሙሉ

ግንቦት 2/ 2016ዓ.ም ላይ የመምህራንና የትምህርት አመራር የሙያ ብቃት የፅሁፍ ምዘና መስጠታችን ይታወቃል።

በተሰጠው የፅሁፍ ምዘና ውጤት መሰረት 62.5 እና በላይ ያመጡ የመምህራንና ትምህርት አመራሮች የክዋኔ ማህደረ ተግባር ምዘና ለማካሄድ ለተመዛኞች ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ሐሙስ ማለትም በ21/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የት/ቤት ር/መምህራን መልዕክቱን እንድታደርሷቸው እያልን ጥሪውን በት/ቤቱ የማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመለጠፍ በሰአቱ እንዲገኙ እንድታደርጉ እናሳስባለን።

የትምህርትና ስልጠና ተቋማት እውቅና ፈቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት

አራዳና ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

22 Oct, 11:04

ለሁሉም ተማሪዎች
2017ዓ/ም 1ኛ ሴሚስተር ሙከራ ፈተና -1 አንድ ጥቅምት 20ዎቹ ውስጥ ይሰጣል። ስለሆነም ለፈተናው ዝግጅት አድርጉ።
ት/ቤቱ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

18 Oct, 20:25

ለት/ቤታችን ወላጆች እና ተማሪዎች
ወርሀዊ የትምህር አገልግሎት ክፍያ የሚከፈልበት የአቢሲኒያ ባንክ ሒሳብ ቁጥር/አካውንት/በነበረው ይከፈል። አካውንት አልተቀየረም!!!!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

18 Oct, 14:50

ለ12ኛ ክፍል ተማሪወች በሙሉ
ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ልኬት የሚወስደው ነገ ብቻ ስለሆና ለነገ ፍቃድ የጠየቃችሁ ተማሪወች መገኘት ግዴታነው

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

15 Oct, 07:13

የጨረታ ማስታወቂያ
ቀን05/02/2017
ለሚመለከታችሁ ሁሉ
በቅድሥት ስላሴ ካቴደራል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጃኬት እና ቲሸርት ያሰራሉ::
በዚህም መሰረት በቀረበው ናሙና/sampl/ መሰረት መስራት የምትፈልጉ ድርጅቶች የራሳችሁን ናሙና እና ዋጋችሁን በፖስታ በማሸግ እስከ ሀሙስ7/02/2017ዓ/ም እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ ዋና ር/መምህ ቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እንጋብዛለን::
ማሳሰቢያ:-የጨረታ ህግና ደንብ ተፈጻሚ ይሆናል!!!!

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

14 Oct, 09:05

ለ2016ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ይህንን ፎርም ሞልታችሁ እስከ ነገ5/2/2017ዓ/ም እስከ 3:00 ብቻ ገቢ እንድታደርጉ::

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

14 Oct, 07:16

ለ2016ዓ .ም የ12 ኛ ክፍል ተፈታኝ ለነበራችሁ ተማሪወች

የምደባ ቅፅ እንድናስሞላ ስለተላከልን የሚመለከታችሁ ተማሪወች ነገ ከጧቱ 3:00 ግቢ ተገኘታችሁ ፎርሙን እንድትሙሉ እያሳሰብን በጊዜው ባለመገኘት ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነት አንወስድም

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

09 Oct, 14:30

ለ2016 ዓ.ም የ12 ኛ ክፍል ተፈታኞች

የመሙያ ቅፅ እስካሁን ስላልተለቀቀ እናም ጧት ከተለቀቀ ወዲያውኑ ስለምናሳውቃችሁ እንድትከታተሉ እንጠይቃለን

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

08 Oct, 16:37

የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
👉ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204
👉ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው።
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።
አዩዘበሀሻ
=============🎉🎉🎉
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

20 Sep, 07:39

ለዎላጆች በሙሉ
ቀን10/1/2017
የመምህራን አጠቃላይ ስብሰባ ስላለ ከ5:00 ጀምሮ ተማሪወች የተለቀቁ መሆናቸዉን አናሳውቃለን::
ት /ቤቱ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

16 Sep, 19:51

ቀን:-6/1/2017ዓ/ም
ለ2016ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች:-
ከመንግስት በጠየቅነው መሰረት የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ መቼ እና እንዴት እንደሚሆን እስካሁን የታወቀ ነገር የለም::
ት/ቤቱ

Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012

15 Sep, 15:00

የ2017ዓ.ምትምህርት በድሳዓት ምክንያት የሚጀመርው መስከርም 8/01/2017