TeenVibes channel @teenvibes74 Channel on Telegram

TeenVibes channel

@teenvibes74


Are u an ETHIOPIAN TEENAGER? Cuz this page is created for all of u regardless of discriminations of any kind and to help you change & develope +vely and basically win the war within u and ur surrounding !

"Together we can change generation"
@ethelt74

TeenVibes channel (English)

Are you an Ethiopian teenager looking for a place to connect, grow, and be inspired? Look no further than the TeenVibes channel, created for young individuals like you who are ready to make a positive impact in their lives and communities. With a motto of 'Together we can change generation', this channel is dedicated to providing a platform for teens to share experiences, learn from each other, and support each other in their personal development journey. Whether you are looking for advice, motivation, or simply a place to connect with like-minded peers, TeenVibes is the perfect space for you. Join the community today by following @teenvibes74 on Telegram and start your journey towards positive change and growth!

TeenVibes channel

19 Feb, 16:16


ዋጋ የሚወስነው በገዢው ነው 😳

The price is set by the buyer


👕የምንገዛው እቃ ወይንም የምንጠቀመው አገልግሎት 🚕 ዋጋ የሚያወጣው ገዢው ነው💸💳

👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkvd8MwW/
👆👆👆👆👆👆👆👆


#Startups #EthiopianStartups #FinancialMindset #fyp #EthiopianEntrepreneur #እውነተኛ_ስኬት #WealthBuilding #LifeGoals

TeenVibes channel

19 Feb, 06:31


🤗🤗እንደምን ቆያቹን ቤተሰብ🤗🤗

🥳🥳አዲስ Challenge ይዘንላችሁ
መ.ተ.ና.ል🥳🥳

የ1ወር የጥናት challenge ይኖረናል woooo😮😯🥳🥳🥳
በዚህ challenge ላይ
👉 በሳምንት 3ቴ አስጠኚዎች እየገብ free tutor ይሰጧቹሓል፣
👉 ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን አብረን እንሰራለን፣
👉 ለኢንትራንስ የሚያዘጋጁ ጥያቄዎችን ፈተና ትወስዳላችሁ፣
👉 Study plan አዘጋጅተን በአንድ ወር ውስጥ አጥንተን ጥያቄ ሰርተንባቸው ምንጨርሳቸው ብዙ Chapterሮች ይኖሩናል፣ 
ወ ዘ ተ ረ ፈ.🥳 🥳 🥳 🥳 🥳

‼️‼️ግን ታዲያ ይህን Challenge መቀላቀል የሚችሉት በዚህ channel ውስጥ ያሉ 50ተማሪዎች ብቻ ነው ሚሆኑት!!

ቦታ ሳይያዝባችው የፈጠነ ተመዝገቡ🏃‍♂

Register now
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Ethel_Academy_bot
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

             #50 ተማሪዎች ብቻ

መልካም ቀን🙌


      ኢ.ት.ኤ.ል  አ.ካ.ዳ.ሚ

           🎯🎯ዓላማችን🎯🎯

የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ማብቃት ነው።


          🇪🇹ኢትኤል Academy🇪🇹

TeenVibes channel

18 Feb, 16:19


🤔ገንዘብ ሀብታም ያደርጋል??💸🤑💳

Does money make you rich?💶🪙

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk7ySmE8/

TeenVibes channel

18 Feb, 07:41


🤗🤗እንደምን ቆያቹን ቤተሰብ🤗🤗

🥳🥳አዲስ Challenge ይዘንላችሁ
መ.ተ.ና.ል🥳🥳

የ1ወር የጥናት challenge ይኖረናል woooo😮😯🥳🥳🥳
በዚህ challenge ላይ
👉 በሳምንት 3ቴ አስጠኚዎች እየገብ free tutor ይሰጧቹሓል፣
👉 ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን አብረን እንሰራለን፣
👉 ለኢንትራንስ የሚያዘጋጁ ጥያቄዎችን ፈተና ትወስዳላችሁ፣
👉 Study plan አዘጋጅተን በአንድ ወር ውስጥ አጥንተን ጥያቄ ሰርተንባቸው ምንጨርሳቸው ብዙ Chapterሮች ይኖሩናል፣ 
ወ ዘ ተ ረ ፈ.🥳 🥳 🥳 🥳 🥳

‼️‼️ግን ታዲያ ይህን Challenge መቀላቀል የሚችሉት በዚህ channel ውስጥ ያሉ 50ተማሪዎች ብቻ ነው ሚሆኑት!!

ቦታ ሳይያዝባችው የፈጠነ ተመዝገቡ🏃‍♂

Register now
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Ethel_Academy_bot
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

             #50 ተማሪዎች ብቻ

መልካም ቀን🙌


      ኢ.ት.ኤ.ል  አ.ካ.ዳ.ሚ

           🎯🎯ዓላማችን🎯🎯

የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ማብቃት ነው።


          🇪🇹ኢትኤል Academy🇪🇹

TeenVibes channel

17 Feb, 18:41


Startup ስንጀምር መጀመሪያ ማወቅ ያለብን ነገር ምንድነው🤔🤔

🤑🤑The love of money is not evil, the lack of money is the cause of evil.💸😈

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkWnQcyf/

TeenVibes channel

18 Jan, 14:21


ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!

TeenVibes channel

16 Jan, 13:12


Arada Sub city 2017 Mathematics Model Examinations

TeenVibes channel

16 Jan, 13:12


Tulu Dimtu 2017 Mathematics Model Examinations

TeenVibes channel

12 Jan, 08:21


Biology EUEE Questions👇👇👇

TeenVibes channel

12 Jan, 08:21


Aptitude EUEE Questions👇👇👇

TeenVibes channel

12 Jan, 08:21


Answer the questions based on the pair that best expresses a relationship between similar to that of original or capitalized pair👇👇👇

TeenVibes channel

07 Jan, 05:09


እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን

TeenVibes channel

04 Jan, 12:32


Aptitude EUEE Questions👇👇👇

TeenVibes channel

04 Jan, 12:32


Choose the word that best completes the meaning of the sentence contextually.👇👇👇

TeenVibes channel

01 Jan, 16:06


2016 EUEE biology exam with its answers(practice question)👇

TeenVibes channel

30 Dec, 06:49


Aptitude EUEE Questions👇👇👇

TeenVibes channel

30 Dec, 06:49


Choose the word that is most nearly similar in meaning to the word in capital letters

TeenVibes channel

07 Oct, 04:59


Live stream scheduled for

TeenVibes channel

03 Oct, 17:11


Get ready only 20 min left

TeenVibes channel

03 Oct, 04:31


12 ዓመት ልፋቱ ፍሬ አፍርቶ ማየት😀 የሚፈልግ...🙋🙋🙋🏼🙋🏽🙋🏼🙋🏻🙋🙋🙋🙋🙋🏻

አስደናቂ ውጤት አምጥተን ቤተሰብ በኩራት ስለኛ ሲያወራ ያለው ስሜት አይነገር...😍

ታዲያ ይሄንን እንዳናሳካ የያዘን ታዲያ ምንድነው?🤔💪

እስቲ መልሱልኝ
👉 እንዴት አድረን ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደምትችል ግራ ገብቶናል አ?
👉 ራስን ገዝቶ (disciplined ሆኖ) ማጥናት ከብዶናል
👉 የቤተሰባችንን ተስፋ የምናሳካው እኛ ሆነን ሳለ ማጥናት ሰልችቶናል
👉 የአጠናን እና የፈተና አሠራር ምሥጢሮችን ማወቅ እንፈልጋለን ግን ከየት

የምትፈልገውን ውጤት ለማምጣት: ሕልማችንን ለማሳካት ዕድል ቢመቻችልን ለመቀበል ዝግጁ ነን?

     መልሳችሁ "በደንብ እንጂ" ከሆነ ወደትክክለኛው ቦታ መጥታችኋል!!🎇🎇
እናንተ የድርሻቹን ተወጡ(ትጉህ ሁኑ) እንጂ ሌላውን ለኢትኤል ተዉት💪

‼️ግን ከፍተኛ ብር ከፍላችሁ የ2 እና 3 ሰዓት አሰልቺ Tutor መስማት የምትፈልጉ አይነት ተማሪ ከሆናቹ ይሄ ለናንተ አይደለም እለፉት!!

የማትሪክ ጥያቄዎችን በተሻለና ባልተወሳሰበ መልኩ መስራት ምርጫቹ ከሆነ ግን ወደትክክለኛው ቦታ መጥተሃል!!

go to this bot 👇👇👇
https://t.me/Ethel_Academy_bot?start=r0939014005

TeenVibes channel

30 Sep, 04:39


Ethel Academy Online Tutorial Class

only 20 spots are left 😳😳😳

Register Now

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ethel_Academy_bot?start=r0939014005

TeenVibes channel

29 Sep, 16:25


🎉 Exciting News! 🎉

Join us for the live session on study tips for the national exam and enter to win one month of free tutorials! 🎁📚

Participate for your chance to enhance your study experience! 💪

Invite your friends to join the fun! 🤗👫

TeenVibes channel

27 Sep, 13:36


🥳🥳Giveaway 🥳🥳
🎉🥳Giveaway 🥳🎉
🤩🥳Giveaway 🥳🤩

ሰላም የኢትኤል ቤተሰቦች እንዴት ናቹ
ትላንት በነበረንን live session ላይ ብዙዎቻቹ እንዳመለጣችው እና እንዲደገም በውስጥ መስመር እየጠይቃቹን ስለነበር እሁድ በተመሳሳይ ሰአት ማታ 2:30 ላይ session ይኖረናል።

በዚህ session ላይ:
👉 ሀሙስ የተነሳውን ሀሳብ ጠቅለል ያለ ሀሳብ እንሰጥበታለን
👉 ስለ Study tip እናወራለን
👉 እናንተ በምታነሱት ሀሳብ / ጥያቄ ላይ አስተያየት እንሰጥበታለን

በተጨማሪም ...🥳
YouTube channel እና Tiktokአችን እስከ እሁድ ባለው ጊዜ ውስጥ 1000 ተከታይ / ቤተሰብ ካፈራ ለ10 ሰው ነፃ 1 month tutorial giveaway ይኖረናል🥳🥳
Free tutor የሚያገኙ ልጆች ሚመረጡት follow and subscribe ያረጉ እና comment ላይ "let's go to 1k" ብለው ከፆፉት ናቸው።

መልካም እድል

TikTok https://www.tiktok.com/@ethel_hub94?_t=8q3CeOLaRgz&_r=1

YouTube https://youtube.com/@ethelhub?si=pOKhMAUtmEEuYHpR

ኢ.ት.ኤ.ል አ.ካ.ዳ.ሚ

         🎯🎯ዓላማችን🎯🎯

የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ማብቃት ነው።

        🇪🇹ኢትኤል Academy🇪🇹

TeenVibes channel

26 Sep, 17:13


we are going to use to different platforms
the first on is telegram and the second one is google meet

TeenVibes channel

26 Sep, 17:13


Get ready for the live session

only 30min left

TeenVibes channel

26 Sep, 13:56


🎋 እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ!🎋

TeenVibes channel

24 Sep, 17:37


🤩👊አሁንም ተያይዘን ነው ምናልፈው💪

ሀሙስ ማታ 2:30 ላይ Free live session ይኖረናል.. 🥳

ሀሙስ በሚኖረው live session ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
የአራት አመት ትምህርት እንዴት በአንድ አመት መጨረስ እንደሚቻል በምንወያይበት በዚህ ፕሮግራም ላይ እንዳትቀሩ እናስታውቃለን።

የ Maths🧮
Biology 💉
Chemistry 🧪
Physics 💥
ከ9-12ተኛ ክፍል ያለውን የአራት አመት ትምህርት በቀላሉ ሳትጨናነቁ ምታጠኑበትን መንገድ ቁልጭ ባለች አንድ session ታገኙበታላቹ

ሀሙስ 2:30 ላይ ሰአታቹን አስተካክላችው እንድትገኙ!🤗
ማስታወሻ መያዝ እንዳይረሳ📝

   
ኢ.ት.ኤ.ል  አ.ካ.ዳ.ሚ

         🎯🎯ዓላማችን🎯🎯

የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ማብቃት ነው።

        🇪🇹ኢትኤል Academy🇪🇹

TeenVibes channel

22 Sep, 11:54


Get organized, get focused! 🎯💪 Our one-week study plan is your key to national exam success!

sharing is caring 🥰🥰🥰

Join👇👇
https://t.me/Ethel_Academy94

🎯🎯Our Aim🎯🎯

To Empower Ethiopian Students

        🇪🇹ኢትኤል Academy🇪🇹

TeenVibes channel

20 Sep, 15:05


🎉🎉🎉💥💥💥💥🎉🎉🎉
ተለቋል ተለቋል ተለቋል ተለቋል
https://youtu.be/SPMX5Ykk08k?si=Tj9qiBA5yyWVSzzd
Don't forget to Subscribe🔔 Like 👍 and comment

TeenVibes channel

20 Sep, 13:56


📣📣Teen tok podcast ሊለቀቅ ነው📣📣....😱🥳🥳

Videoው ሊለቀቅ ትንሽ ሰአት ቀርተውታል 📹

ከትምህርት መልስ ዘና ምትሉበት አዝናኝ ፕሮግራም እንዳያመልጣቹቹቹ..👌🥳
ከጓደኞቻቹ ጋር ፈታ ብላቹ ምታዩት podcast 12 ሰአት ላይ ይለቀቃል🤩

YouTube www.youtube.com/@TeenTalkEthiopia

TikTok https://www.tiktok.com/@teentalkethiopia?_t=8pk59cvpsTm&_r=1

Instagram https://www.instagram.com/teentalkethiopia?igsh=MW94czdxamtpNzFmMw%3D%3D&utm_source=qr

Telegram https://t.me/teentalkethiopia

TeenVibes channel

19 Sep, 13:25


ሰላም የተወደዳችሁ እንደምን ቆያቹን😊

ሲጠበቅ የነበረው የTeen talk podcast ነገ አመሻሽ 12ሰአት ላይ ይለቀቃል 🥳🥳

Teen talk podcast🎙ስለ teenagerሮች የሚያተኩር entertainment podcast ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚጋበዙ እንግዳዎች፡ 🎒ከተማሪዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን፣ ትምህርት ቤት ምን ይሰሩ እንደነበር፣ አዝናኝ ገጠመኛቸውን😂 ፣ ምን አይነት ተማሪ እንደነበሩ፣ 🏫ስለ university life፣ ከትምህርት ውጪ ሚሰሯቸው ስራዎች🤑💸፡ በአጠቃላይ ስለ highschool lifeአቸው እና አሁን ስላሉበት ሁኔታ አዝናኝ በሆነ መልኩ የሚያጫውቱን ቁም ነገርን ከፈገግታ ጋር የሚያላብሱን እንግዳዎች የሚጋበዙበት ፕርግራም ነው።

🤩ታዲያ ለዚህ ፕሮግራም መጀመሪያ የሆነውን Videoአችንን ነገ 12 ሰአት ላይ የምንለቅ በመሆኑ ሰአታቹን አስተካክላቹ እንድትጋበዙልን እንጠይቃለን🤗

በተከታታይ የምንለቃቸውን videos ለማግኘት እና ሀሳባቹን ለማጋራት ከስር ያለውን link በመንካት subscriber and follow ማድረግ አይረሳ👍😊

መልካም ቀን🙌

YouTube www.youtube.com/@TeenTalkEthiopia

TikTok https://www.tiktok.com/@teentalkethiopia?_t=8pk59cvpsTm&_r=1

Instagram https://www.instagram.com/teentalkethiopia?igsh=MW94czdxamtpNzFmMw%3D%3D&utm_source=qr

TeenVibes channel

17 Sep, 15:49


ወይኔ ሿሿ ነው 🙄🙄🙄

https://vm.tiktok.com/ZMhL6CkJd/

TeenVibes channel

16 Sep, 17:02


ማለፍ ግዴታ ነዉ 😳😳😳

እሺ😕 እንዴት???

https://vm.tiktok.com/ZMh8XwcCK/

TeenVibes channel

16 Sep, 16:38


🌟Inspiring Testimonial🌟 from Roble who score 453/600

“Bithanya Selam nek thanks btm kante bezu tetekmiyalehu fetari yakberelegn.entrance 453/600 yametahut”