Natnael Mekonnen

@natnaelmekonnen21


በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

ናትናኤል መኮንን (Amharic)

ናትናኤል መኮንን በተቻለ መረጃዎችን ለመስጠት አስተካክሎ በሚችል፣ በተቻለ በአምላካችን በሚሰማ እና በተፈረጀች ትምህርቶች ለመምረጥ መከላከያ ቅርብ ስለሆነ ይሁኑ ወዳጄ፣ ሰጡልኝ። ናትናኤል መኮንን ሚኒስተር በሆነ URL ወይም በቃለ ምልልስ አገልግሎቶች ከእኛ በተረዳን መከላከያዎች ይግቡ።

Natnael Mekonnen

22 Oct, 14:58


በአዲስ አበባ ከተማ 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ ቀረበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ አቀረበ፡፡

የሊዝ ጨረታው ከጥቅምት 8 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

መግለጫውን የሰጡት በቢሮው የለማ መሬት ማስተላለፍና የሊዝ ክትትል ዳይሬክተር ጫሊ አብርሀም÷ ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውጭ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለጨረታው የቀረቡ መሬቶች መኖራቸውን ተናግረዋል።

ይህ ከ2016 ዓ.ም ወዲህ አራተኛው ዙር ሲሆን÷ በዚህኛው ዙር ብቻ አጠቃላይ የቀረበው 143 ሺህ 140 ካሬ ሜትር ቦታ ነው ተብሏል።

ይህም በከተማ አስተዳደሩ ታሪክ በቁጥር ከፍተኛው መሆኑ ተመላክቷል።

Natnael Mekonnen

22 Oct, 14:57


ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Natnael Mekonnen

22 Oct, 11:21


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በካዛን ራሺያ ገብተዋል

Natnael Mekonnen

22 Oct, 11:19


የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በፒያሳ መልሶ ማልማት አካል የሆኑ ዘመናዊ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት በ6 ወራት ለመገንባት ከኦቪድ ግሩፕ ጋር ተስማማ

የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል በሆነው በ9 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ ግዙፍ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት በ6 ወራት በሆነ ጊዜ ገንብቶ ለማጠናቀቅ ስምምነት ላይ ተደርሷል ።

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሽን ዋና ሥራ አሰፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የአቪድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ታደሰ ስምምንቱን ፈርመዋል ።

በስምምነቱ የወርቅ ቤቶች የንግድ ሱቅ ሞል ( FHC Gold Plaza ) ፣ መዝቦልድ ሞል እና ጣይቱ የመኖሪያ አፓርትመንት በአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ ለ6 ወራት ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ወደ አገልግሎት ለማስገባት የሚያስችል ነው፡ ፡

ግንባታውን በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ለማጠናቀቅ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁም ተገልጿል።

የአዲሲቷ ፒያሳ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ጉልህ አስተዋጽዖ ያላቸው የንግድ ሞሎችና ኘላዛዎች በአጭር ጊዜ ተገንብተው ለአገልግሎት እንደሚበቁ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በዚሁ ወቅት ተናግረዋል ።

በተጨማሪም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤትም በዚሁ ስፍራ እንደሚገነባ ክቡር ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልፀዋል።

ኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የሚያስችለውን ዘመናዊ የፕሮጀክት አስተዳደር የዘረጋ በመሆኑ የሳይቶቹን ግንባታ በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እንደሚያስችለውም ተናግረዋል።

በኮርፖሬሽኑ ታሪክም በብዛት እና በዘመናዊነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገነባ የመጀመሪያው የንግድ ሞሎችና ፕላዛ ግንብታ ፕሮጀክት እንደሆነም ክቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚው ጠቁመዋል።

የአቪድ ግሩኘ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በበኩላቸው ከዚህ በፊት ከኮፖሬሽኑ ጋር በመሆን በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር ገንብተው ማጠናቀቃቸውን አሰታወሰው ፣ ውለታ የገቡትን የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤቶችን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አቪድ አጠናቆ እንደሚያስረክብ ቃል ገብተዋል።

ሳይቶችን በ6 ወራት ለማጠናቀቅ የሚያስችለው የአልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂም ለግንባታ ዝግጁ ማድረጋቸውንም አቶ ዮናስ ታደሰ አስተውቀዋል፡፡

ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የፕሮጀክት አስተዳደር ሥርዓት ምቹ እንደሆነም ገልፀዋል።

ሞሎቹ እና የመኖሪያ ቤቶቹ የሚገነቡት በፒያሳ መልሶ ማልማት ለልማት ዝግጁ በሆኑት የኮርፖሬሽኑ ይዞታዎች ላይ ነው፡ ፡

Natnael Mekonnen

22 Oct, 11:18


ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Natnael Mekonnen

22 Oct, 08:39


የጥቅምት 12 የውጭ ምንዛሬ ተመን ምን ይመስላል?

ኦሮሚያ ባንክ እና ዳሽን ባንክ ከፍተኛውን የዶላር መግዣ ዋጋ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ባንኮች ይፋ ያደረጉትን እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ይመልከቱ፦ https://bit.ly/3Ab4pvc

Natnael Mekonnen

22 Oct, 08:38


"የዱባይን ኑሮ በቦሌ❗️"
🏢የተንጣለለ አፓርታማ
📌በመሀል አዲስ አበባ, ቦሌ ላይ
ከስቱዱዮ እስከ ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች
የመዋኛ ገንዳ
ጂምናዚየም
የህፃናት ማቆያ
የልጆች መጫወቻ
7 ፍሎር የመኪና ማቆያ
➡️እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች ያሉት ዘመናዊ አፓርታማ
ከ 1.7 ሚሊዮን ብር ቅድመክፍያ ጀምሮ
🕙"ቀድሞ ማስረከብ መለያችን ነው❗️"

ለበለጠ መረጃ
☎️+251934159546 ይደውሉልን

Natnael Mekonnen

21 Oct, 20:59


መርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው አሳውቀዋል።

Natnael Mekonnen

21 Oct, 19:50


እሳቱን መቆጣጠር አልተቻለም።

በሄሊኮፕተር እየተምከረ ነው

መርካቶ ሸማ ተራ

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ አደጋውን ቶሎ ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለዉን ጥረት  አዳጋች ያደረገዉ የአካባቢው መንገድ የእሳት አደጋ መኪና በተሟላ ሁኔታ ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ በመሆኑ ምክንያት ነው ። በሄሊኮፕተር ለመጠቀም እየጣርን  ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።

Natnael Mekonnen

21 Oct, 17:00


#FireAlert 🔥

መርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ ተከስቷል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው መድረሳቸውንና እሳቱን ለማጥፋት በጥረት ላይ ይገኛሉ ተብሏል።

Natnael Mekonnen

21 Oct, 16:59


ይሄ 7 ሺህ 905 ተከታይ ያለው ቴሌግራም ቻናል የኔ አይደለም

Natnael Mekonnen

21 Oct, 16:57


ትደመሰሳለህ

“የምትኖርበትን ሐገር ደግፍ ወይም የምትደግፈው ሐገር ሄደህ ኑር” ይባላል። እኛ ፀባችን ከምትናገረው ቋንቋና እሞትለታለሁ ከምትለው ብሔር ጋር ከመሰለህ ተሳስተሀል። መከላከያ የኢትዮጵያውያን ጥምረት የፈጠረው ግዙፍ ሀይል ነው።

ወታደራችን ላይ ከተኮስክ አነጣጥረህ ወደ ኢትዮጵያ ሰንደቅ እንደተኮስክ ሆነህ ነው የምትታየን። ኢትዮጵያ ላይ ተኩሰህ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር የትኛውም ብሔር ውስጥ መደበቅ አትችልም። ት ደ መ ሰ ሳ ለ ህ።