ከእግር ኳስ መንደር !

@kegrkuas_mender


ይህ ከእግር ኳስ መንደር ቻናላችን ሲሆን ያልተሰሙ

የድሮ የእግር ኳስ ታሪኮች
አስቂኝ እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች

እንዲሁም ለጨዋታ መመልከቻ ድንቅ አፖችን የሚያገኙበት ቻናላችን ነው።

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:26


የቀድሞ ፈረንሳይ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሎረን ብላ በ1998ቱ አለም ዋንጫ ላይ ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት የፋቢያን ባርቴዝን ጭንቅላት ይስም ነበር !

ይህም ለፈረንሣይ  መልካም እድልን ይዞ ይመጣል የሚል እሳቤ ነበረው !

የ 1998ቱ አለም ዋንጫ ፈረንሳይ ብራዚል በማሸነፍ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ነበረች !

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:25


ችሎታ የሚለው ቃል አይገልፀውም

ጉዳት ባይኖር ምን ይፈጠር ነበር ?

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:24


በ 17 አመቱ ክለቡን እናም ሃገሩን ድንቅ ቦታ ማድረስ የቻለ ግሩም ወጣት ! 🌟

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:23


ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እናም ፔፕ ! 📸

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:23


LIVE FOOTBALL HD MOD Apk 🔥🔥

🔆ማንኛውንም ጨዋታ ቀጥታ በጥራት መመልከት ይችላሉ

HIGHLY #REQUESTED APP

❏ Mod info :
●Ads free lifetime
●Tracker are completely removed
●Debug info are removed
●Unnecessary files are removed
●Apk size reduced

Note ምንም አይነት Detection አትፍሩ።i encrypted dex file👍

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:21


የዘንድሮውን ባላንዶር ለመውሱድ ሽርጉድ ላይ የሚገኘው ሺኒሽየስ ዡንየር ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:21


ኢብራሂሞቪች  ሜሲ በኤምኤልኤስ ስለመጫወቱ፡-

ለአሜሪካውያን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እግር ኳስን እንደገና ማየት ይችላሉ። ግን ሜሲ ከዛ ሊግ ከወጣ ቤዝቦልን ቢመለከቱ ባይ ነኝ።"

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:20


📸

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:20


በዓለም ዋንጫ ታሪክ ድንቅ ሃትሪክ የሰራ ክርስትያኖ ሮናልዶ ! 😋

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:19


ፖል ፖግባ ተመልሷል።

የድሮውን ፖግባ እንመለከተው ይሆን ?

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:18


⚽️ | 1 ፎቶ

2 ሰዎች

635 አሲስቶች ! 🤯

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:18


ስቴቨን ጄራርድ ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:16


መልካም ቀን ይሁንላችሁ ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:16


ጆን ቴሪ ! 😂

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:13



ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:13


የባርሴሎና ተዋጊዎች !

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:12


የፕሪምየር ሊጉ ኦፍሺያል ድህረ ገፅ !

Cristiano Ronaldo -

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:12


የእግር ኳስ ገፅታ !

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Jan, 00:11


Legends ! 😍