🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

@prip_official


ለማንኛውም አስታየት!!

ለማንኛውም አስተያየት; @kebek77

Admins: @Beker1bot

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

20 Oct, 20:14


ᴀʀᴇ ʏᴏᴜ sᴀᴅ 🥀

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

18 Oct, 15:08


i loose subscribers every time i post🤡

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

18 Oct, 08:42


😭😭

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

18 Oct, 08:30


11.9k😭

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

16 Oct, 05:38


I'm back✌️🏾
Long time no see lv ppl
Who missed me😂...🖐🏾

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

16 Oct, 05:25


አጋጣሚም የለ መንገድም አይራራ
አለመገናኘት መራራቅ መራራ
ያ ይገዝፋል ብየ ያልገመትኩት ትላንት
ትዝታ ሆኖ አለ ልዩ መልክ ያለበት

🐣ᴏꜰꜰɪᴄɪᴀʟ➳ᴘʀɪᴘ🧸

15 Oct, 18:07


ድሮ ድሮ ብሶት በወለደው በዘመነ ኢህአዴግ

ድሮ ድሮ '' ምግብማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ '' የሚል ዘፈን ነበር

ድሮ ድሮ ከአድማስ ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ ለተመረቀ ልጃቸው በሬ አርደው የሚደግሱ ቤተሰቦች ነበሩ

ድሮ ድሮ መክሰስ የሚባል 10 ሰዓት ላይ የሚበላ ምግብ ነበረ

ድሮ ድሮ ምግብ በተትረፈረፈበት ዘመን ከመመገባችን በፊት እጃችንን መታጠብ አንርሳ የሚል ተደጋጋሚ ማስታወቂያ ነበረ

😭Mtsm...