ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

@blackme2


we write wht we thought ( dat is our original contents ) but sometimes when our minds r empty nd when we hv nothing to write we copy past. Remember all posts r not original, nd all posts r not copy's hv a nice time
Cross, Adminx or anything 👉 @vioxz

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

22 Oct, 13:33


And yea there is someone called "እኛ እራሳችን" who deserves all the care,all the love and every single mind thoughts wasted on people.

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

22 Oct, 03:06


ማክሰኞ would be brighter if we less complained and prayed more.🤎

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

22 Oct, 02:56


Morning ppl🤎

May the Almighty bless us

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 21:24


calm down its in shema tera

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 20:13


መርካቶ😭😭
የAmerican gbi ljoch nbrnnnn😭😭

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 18:02


*mara❤️🗿

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 17:45


ይብላኝ "ማሬ" ስትባል ደስ ለሚላት ሴት🗿🗿

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 11:16


የአዲስ አበባ ልጅ ብዙ ጊዜ ስራ ይንቃል የተባለው ለምን ይመስላቹሀል its all bcuz of most of us መካከለኛ የሀብት ደረጃ ላይ ስላለን ነው ( እናምንድነው ችግሩ ካላቹኝ ) as muaz said በመካከለኛ ቤተሰብ መኖር ከባድ ነው :: አይቸግራቹም እና መጠን ያለች life ላይ ስለምትኖሩም ሚያውቃቹ ሰው እንዳለ ትልቅ ቦታ ነው ሚጠብቃቹ ( uk habesha እና shame ) በዛምክኒያት እንደ የድሀ ልጅ  ዝቅ ብለህ እንዳሰራ ይሉኝታ ይዝሀል አሪፍ ነገር እንዳትጀመር ገንዘብ ያጥርሀል ያኔ መሀልላይ ቁጭብለህ  የሀብታም ልጁ ጀለስህ ጥሎህ ሲቆሰቁስ ትናንት ከገጠር የመጣው ምንም ያልነበረው ሰዉም ሲለወጥ እያየህ ማማረር ብቻ ይሆናል ስራህ ከዛ እንደዚህ አይነት መንግስት ሲመጣ የድሀ ደረጃ ሲያወጣ ከመካከለኛ የኑሮ ደረጃነት ወደ ልዝብ ድሀ ያሸጋግርሀል። ( የሽግግር መንግስት አይደል ? ) 😂

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

21 Oct, 10:26


If Barcelona win, l'll Propose ma crush💀

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

20 Oct, 20:38


some ppl be like "  fictional መፅሀፍ እና film አንድ ናቸው fiction ከማነብ movie ባይ ይሻለኛል " ምናምን ይላሉ ግን noo they r d/t በጣም ሙሀመድ አሊይ ( ቡርሐን ) እንዳለው film ስታዩ if they r riding horse or climbing moutains u just gonna watch it easly by ur eye's but in fiction እዚጋ እንዲ አረጉ እዚጋር እንትን አለ የሀገሩ ውበት ገፅታውን በፅሁፍ ዘንድ ሲዘረዝር አንብባቹ ብቻ አታልፉትም ያንን ነገር በ አይምሮዋቹ ትፈጥሩታላቹ ( ታይቷላቹም ) thats y ከአነበባቹት የቆየን መፅሀፍ ሰው ሲያስታውሳቹ ምታስቡት የመፅሀፉን ገፅ ብዛት እና ቅርፁን ሳይሆን በአይምሮአቹ የፈጠራቹት ቦታና charactersኦችን ሚሆነው dont compare መፅሀፍ እና films they r d/t በጣም መፅሀፍ አይምሯቹን የሌለ ነገርን መፍጠርን እና በተለያየ angle ማሰብን ያስተምራል በዛው ልክ ደሞ film ሁሉንም ነገር ቁጭ አርጎ ስለሚያስቀምጥልን አይምሮአችን አዲስ ነገር እንዳይፈጥር ያዳክመዋል ለዛ ነው ከህፃንነታቸው ጀምሮ በtv addicted የሆኑ ልጆች የአይምሮ እድገታቸው ሚንቀራፈፈው ። እያነበባቹ ለማለት ያክል ነው🙂👍

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

20 Oct, 19:06


Guys i hv an ìdea vc ለምን አንጀምርም not admins only membersም ጭምር ሁሉንም ባማከለ consept ላይ መወያየት ምናምን what do u think ?

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

20 Oct, 12:41


Beat this eski😌

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

19 Oct, 09:27


still cant understand why all girls lv " 365 days "film ??🤦‍♂

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 17:17


ምንሼ መንገዱ couple በ couple 😭

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 16:16


🤌🌆🏙

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 13:34


That's really painful😂😭

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 13:29


spotify premium ሳገኝ earpodኤ መበላሸቱ ተገቢ ነው ??🤧

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 11:08


a wise man once said this 🙄
old is gold ( አመት ባይሞላውም በደምብ ወደታች ወርዳቹ አንብቧቸው😂 )

ƁԼƛƇƘ ₱₳ł₦ 🖤

18 Oct, 02:13


Morning እንዴት አደራችሁ ppl ከመንጋቱ ወሬ አበዛሽ እንዳትሉኝ👩‍🦯

i guess የተፈጠረው ነገር ከሚጎዳን በላይ እኛ የምናሳየው reaction more ይጎዳናል። ፈጣሪ ከምንችለው በላይ እንደማያሸክመን sure ከሆንን having patience and trying to get out of them ነው የኛ መልስ መሆን ያለበት፤ እጅ ሰጥቶ ወይ alcohol or sum shii to forgot things for a mmt ምናምን ከሆነ ምርጫችን የእምነት ጉድለት ነው።
We ppl gotta build our selfs መንፈሳችንን መገንባትና ማደስ አለብን፤ የፈተና አለም ላይ የመጣ ሰው ስነልቦና ሊኖረን ይገባል፤ አላፊ ነን የተፈጠርነው ለፈተና ነው ስለዚህ reactionአችን based on this መሆን አለበት። እንደማውራቱ ቀላል አደለም በርግጥ ግን ግዴታችን ነው let's build us in the way our lord wants us to be ምን ይጎልብናል?

Anyways በርቱ፤ ተጓዦች ነን እና ዘላለም ለማንኖርባት ምድር አሁን ካለንበት ብዙ ማስተካከል አለብን ብዬ አስባለሁ ያው

እንደ ሀሳብ👩‍🦯