Ethio Crypto

@ethiocrypto_11


Ethio Crypto (English)

Are you interested in the world of cryptocurrency and blockchain technology? Look no further than Ethio Crypto! This Telegram channel is dedicated to providing the latest news, insights, and updates on the crypto market, specifically tailored for the Ethiopian community. The channel, with the username @ethiocrypto_11, offers a platform for Ethiopians to engage in discussions, share resources, and stay informed about the rapidly evolving digital currency landscape. Whether you are a seasoned investor or just starting to explore the world of cryptocurrencies, Ethio Crypto has something for everyone. Join us today to connect with like-minded individuals, learn from experts, and stay ahead of the curve in the exciting world of blockchain and cryptocurrency technology.

Ethio Crypto

22 Oct, 14:15


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇

Ethio Crypto

22 Oct, 14:09


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

Ethio Crypto

22 Oct, 07:59


#hrum

|| የhrum daily quote መልስ 👉 George Eliot
tasks የሚለው  ገብታችሁ ስሩት።

Share  @EthioCrypto_11
Share  @EthioCrypto_11

Ethio Crypto

22 Oct, 07:58


Daily puzzel - Major

Share  @EthioCrypto_11
Share  @EthioCrypto_11

Ethio Crypto

21 Oct, 17:05


Blum YouTube code

18.task:DeFi Explained
Code: BLUMFORCE

1. How to Analyze crypto.
Code: VALUE

2. What's DAO?
Code: N/A

3. Forks Explained?
Code: Go GET

4. Secure your Crypto!
Code: BEST PROJECT EVER

5. Navigating Crypto
Code: HEYBLUM

6. What are Telegram Mini Apps?
Code: CRYPTOBLUM

7. Say No to Rug Pull!
Code:  superblum

8. Task: What Are AMMs?
Code: CRYPTOSMART

9.Liquidity Pools Guide
Code: BLUMERSSS

10.$2.5M+ DOGS Airdrop
Code:HAPPYDOGS

11.Task: Doxxing? What's that?
Code: NODOXXING

12. Task: Pre-Market Trading?
Code: WOWBLUM

13.Task: How to Memecoin?
Code: MEMEBLUM

15.Task:Bitcoin Rainbow Chart?
Code:SOBLUM

16.task: Crypto Terms. Part 1
Code: Blumexplorer

17. task:Sharding Explained
Code: BLUMTASTIC

Ethio Crypto

21 Oct, 16:31


#major_daily_combo (puzzle durov)

📌 || በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

📌 ||  5000 star Rewards

Ethio Crypto

21 Oct, 16:30


Major አጭበርባሪ ናቸው ብለው ያሰቧቸውን የቦቱ ተጠቃሚዎች ባን ማድረግ ጀምረዋል።

ምናልባት በ አንድ የቴሌግራም አፕ በ ሁለትና ሶስት አካውንት ሜጀርን የምትሰሩ ቤተሰቦቻችን እንደ ከዚህ ቀደሙ ምክራችን በተለያየ የቴሌግራም አፕ ብትጠቀሙ መልካም ነው!

Ethio Crypto

20 Oct, 06:46


የ X Empire u ባለቤት አሌክስ ፋልከን HRUM አዲሱ ፕሮጀክታቸው መሆኑን ይፋ አድርጓል።

X EMPIRE ለኛ ጅምሬ ነበር በx EMPIRE ያየነው የሰው ብዛት እና የገነባነው ታማኝ ኮሚኒቲ ለእኛ ትልቅ ክብረ ሰለሰጡን እኛም በድጋሚ እነሱን ለመካስ እና በፍቅር ለማቆየት HRUMን ተጫወቱ በቅርቡ እሱም ምርጡ ኤርድሮፕ ይሆናል ብሏል።

ከዚህ በፊት አሰራሩ በአፅብሃ ቀርቦ ነበር

ሰለዚህ X empire ፌክ ነው ብላቹ የተዋቹ እና አሁን ላይ የተቆጫቹ ካላቹ ይህንን ሳሰሩ በድጋሚ እንዳየመልጣቹ ከወዲሁ ጀምሩት

ለመጀመር
http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref639262072

Ethio Crypto

20 Oct, 06:46


MAJOR TODAY DAILY COMBO  PUZZLE

Ethio Crypto

20 Oct, 06:43


Matchain ላይ በየ 24 ሰዓት እየገባችሁ LOL Airdrop claim ማድረግ እንዳትረሱ

Matchain link -> https://t.me/MatchQuestBot/start?startapp=cb59eaeed9fd83ff3334e5d04d6951a0

Ethio Crypto

19 Oct, 05:48


Major today daily combo  puzzle

Ethio Crypto

18 Oct, 19:53


➡️በስህተት እንኳን እንዳትነኩት ሙሉውን ነው Donate የምታደርጉት❗️

Ethio Crypto

18 Oct, 18:26


🚨 Sunwaves በ ቦት የምትጠቀሙ ቦቱ update ሁኗል አፑ ላይ የመጡትን አዳዲስ ታስኮች በዚህም መስራት ትችላላችሁ 👋

ያልጀመራችሁ ጀምሩት
👉 https://sunwavestoken.com/@leo1717

Ethio Crypto

18 Oct, 18:23


🚩X Empire

➡️Check Your $X Token Allocation 🔥

Ethio Crypto

18 Oct, 14:40


የተለያዩ Exchange ላይ Crypto መሸጥ መግዛት ይችላል ምንገዛበት መንገድ ደሞ p2p በመባል ይታወቃል

p2p (peer-to-peer) ምንድነው?

P2P peer to peer ወይም አንድ ለ አንድ ግብይት ማለት ነው Simple word እንደ ባንኮች ወይም የፋይናንስ ድርጅቶች  ያሉ 3ተኛ ወገን  በሌሉበት ተጠቃሚዎች መካከል ቀጥተኛ cryptocurrency ግብይት መግዛት እና መሸጥ እንዲችሉ ታስበው የተሰሩ ናቸው።

ተጠቃሚዎች በቀጥታ እንዲገበያዩ ያስችላቸዋል, ከ3ተኛ ወገን እምነት ጋር የተያያዙ አደጋዎችን በመቀነስ እና የግብይት ክፍያዎችን gas fee ይቀንሳል

ተጠቃሚዎች የተለያዩ የመክፈያ ዘዴዎችን ለምሳሌ ወደ ባንክ ማስተላለፍ ኢ-wallets  የተላያዩ Method በመጠቀም  የ crypto ግብይት በማንኛውም ቦታ ተደራሽ እንዲሆን ያስችላል።

ተጠቃሚዎች ከማን ጋር እንደሚገበያዩ እና የግል መረጃን ከመግለጽ መቆጠብ ስለሚችሉ የP2P ግብይቶች ከፍ ያለ የግላዊነት ደረጃ Privacy ይሰጣሉ።

እነዚህ platform የ National ፋይናንስ ሥርዓቶችን በማሸነፍ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ሰዎች እርስ በርስ እንዲገበያዩ ያስችላቸዋል በP2P platform ላይ የሚደረጉ ግብይቶች በባንክ አሠራሮች ወይም በሌሎች 3ተኛ ወገን ስለማይጠቀሙ  በፍጥነት እንዳጠናቀቁ ያስችላቸዋል

ተጠቃሚዎች Crypto  ለመግዛት ወይም ለመሸጥ በጣም ምቹ አማራጮችን እንዲያገኙ ከሚያስችላቸው የተለያዩ ሁኔታዎች  ተመኖች እና የመክፈያ ዘዴዎች ጋር ከተለያዩ ቅናሾች መምረጥ ይችላሉ p2p

P2p =አንድ ለ አንድ


Share  @EthioCrypto_11
Share  @EthioCrypto_11

Ethio Crypto

18 Oct, 08:43


🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop

Share  @EthioCrypto_11
Share  @EthioCrypto_11

Ethio Crypto

17 Oct, 18:27


Betwin 🔥

አዳዲስ ነገር ማምጣት የማይሰለቸው Betwin አሁን ደሞ የ50 ብር ነፃ Betting እንድታረጉ ፈቅዶላችኋል

ከእናንተ ሚጠበቀው ገብታቹ Register( ተመዝግባቹ ) ወይም አካውንት ከፍታቹ ጨዋታዎች መገመት ነው

አካውንት ለመክፍት ስልክ ቁጥር እና Password እና Promo code ብቻ ነው የሚያስፈልጋቹ

50 ብር በነፃ ለማግኘት ደሞ Promo code ያስፈልጋል 👉 ww02094418

Betwin link 👉 https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418

promo code 👉 ww02094418

Ethio Crypto

17 Oct, 18:06


በቅርቡ በBlum ላይ የቶን ክፍያ የከፈላቹ ወይም ከዚህም አስቀድሞ የቶን ትራንዛክሽን ለፈፀሙ ከሰኞ ጀምሮ ዶግስ በትኬታቸው አማካኝነት እንደሚሰጣቸው ተገልጿል ።

ከ5 ሚልየን ተጠቃሚዎች በላይ በብሉም ቶን ትራንዛክሽን ለፈፀሙ 👋

Ethio Crypto

17 Oct, 17:01


Official

X empire በ Mexc ኤክስቼንጅም ሊስት ይደረጋል።