Ethio Sigma

@ethio_sigma_et


ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹


ወንድ ሁን!!!👿

For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn

For promotion - @Ethiopiansigmabot

ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group

Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0

Ethio Sigma (Amharic)

ለአሰራሩ በሚገኘው ማህበረሰብ 'Ethio Sigma' ለየትም ከተወሰዱ የኢትዮጵያ ሲግማዎች ጋር ለማዳን እና ለመረጃ እንችላለን፡፡ ይህ ሲግማ በቸሩ የወስደውን እና ለቁዙ ዘረኞችም ለመሰረታታት ማቅረብ ከትም አስደምረን፡፡ ይህ ሲግማ በኢትዮጵያዊው ቅርብ ላይ የኢትዮጵያን ጠቃሚ ታዛዥና ትምህርት ቤት በተመለከተበት መልክ ነው፡፡ nnየሚለውን አንዳንድ ጊዜ ከኛ ስካን በማስመለስ እና ከእኛ ጋር የተገለፀ መረጃወች ፕሮሞሮች አዘጋጅተናል፡፡ 'Ethio Sigma' ለቅርብ ለመረጃ በቀናት የተለያዩ የምርምር በመባል በይዞ የመረጃን የሚያስቀምጠውን እና የሚያምናህፍፍጠውን ንግስት እና ምርምር በመስጠት እንደሚያውቀው ማቅረብ እንደማይችል አስቸጋም፡፡

Ethio Sigma

20 Oct, 17:55


Spin በማድረግ ብቻ ዶላር ይከፍላል 10$ ድረስ አውጥቼበታለው ጀምሩት ሲግማዎች

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2CmdqkJkeVdcT6sf72WvHcXC6dQAQyC2qbViGWrnHM927kw

Ethio Sigma

20 Oct, 15:47


Decorate your 🎈 Birthdays 🎈with the best decorators in Addis. We are Giving a 30% Discount!!!

View Us Below 👇

https://t.me/+7Sua_i9Be9MxMjNk

Ethio Sigma

19 Oct, 11:45


•ያሳለፍከውን ስለማያውቁ ተስፍ የምትቆርጥ ይመስላቹዋል....

So...መቼም ተስፋ አትቆርጥ ጀግናው 💪

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

16 Oct, 15:53


በክብርህ የመጡ ቀን...
ያ አስቀያሚውን ማንነትህን አሳያቸው!!!🥶

SHARE :-@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

14 Oct, 10:21


በራስህ ህይወት ላይ ሹፌር ካልሆንክ በሌሎች ህይወት ላይ ተሳፋሪ ነህ !!!

SHARE @ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

12 Oct, 19:25


ራስህን ለመቀየር ፦!

1- ህጻን ልጅ ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2- አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3- ወሬ አታመላልስ

4- ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5- ሴት በጭራሽ አትሳድብ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

12 Oct, 06:36


አንድም ለወዳጅህ አንድም ለጠላጥህ ፈገግ ማላት አትርሳ ጀግናው 😎!.

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

11 Oct, 15:47


እስኪ አንድ ጊዜ ከስልክህ ላይ ሁሉንም ዘፈኖች አጥፋቸው እና ደጋግመህ ስማው አይሰለችም? እማወራው ገብቶሃል አደል?😮‍💨

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

10 Oct, 17:35


ተቀይረሃል ሚሉህ እነሱ እንደሚፈልጉት አክት ማረግ ስታቆም ነው!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

10 Oct, 16:55


እሱ:-ለምንድነው ቡና ምጠጣው?
እኔ:-ቡናው ልክ እንደ እኔ መራራ እና ትኩስ ስለሆነ😈

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

09 Oct, 19:31


ሰዎች በሕይወታቸው አማራጭ ካደረጉህ አንተም ታሪክህ አድርጋቸው!!!💀

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

09 Oct, 16:45


ኤርድሮፕ ያሰለቻቹ ካላችሁ 1 ቀን ብቻ የቀረው በባይናንስ ሊስት የሚደረግ Airdrop ልጋብዛቹ ግቡና ታስክ በመስራት አንድ ቀን መጠበቅ ብቻ👌👇

https://t.me/scrolldrop_bot?start=064f4e4e

Ethio Sigma

09 Oct, 12:39


እየቀለድኩ አደለም ሂድና ብሩን አምጣ!

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

09 Oct, 11:45


በኔ እምነት ወንድ ልጅ አንድ ጊዜ መሰበር አለበት ምክንያቱም ብርጭቆ ሲሰበር ነው አስፈሪነቱ ሚጨምረው!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

09 Oct, 09:30


ከአንድ ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች
ምክንያቱም:-ሴቶች ያልተሳካለት ወንድ አይፈልጉም!

ይሄን ለማወቅ ኮሌጅ መግባት አይጠበቅብህም!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

08 Oct, 11:25


ወንድሜ በተሳሳተ 🚕taxi ውስጥ ከሆንክ ሳይርቅ ቶሎ ውረድ በራቀ ቁጥር ለመመለስ አስቸጋሪ እና ገንዘብህን ጊዜህን ነው ሚበላው ስለዚ ሳይርቅ ቶሎ ውረድ!ይሄ Post ስለ taxi አደለም

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

08 Oct, 11:12


አባቷ ስላንተ ሲጠይቃት ገንዘብ አለው ብሎ እንጂ ታማኘነት አለው ብሎ አደለም!

ከሳጥን ውጭ አስብ brother!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

06 Oct, 18:08


ደግ ሁን ግን ሰዎች እንዲጠቀሙብህ አትፍቀድ!!!😡

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

06 Oct, 08:37


የ SIGMA ትርጉም😈♨️

S-Strength
I-Incredible
G-Genius
M-Motivation
A-Amazing


@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

Ethio Sigma

06 Oct, 07:30


በእናትህ ከመጡብህ ምታቸው አላልኩም.... ግደላቸው እንጂ 😈

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET