آخرین پست‌های ኤርምያስ በገና Ermias Begena (@zikrebegena) در تلگرام

پست‌های تلگرام ኤርምያስ በገና Ermias Begena

ኤርምያስ በገና Ermias Begena
این کانال تلگرام خصوصی است.
✝️በሀገራችን በኢትዮጲያ የሚገኙ የዜማ ዕቃዎችን፤ #በገና ፣ #መሰንቆ ፣ #ክራር ፣ #ዋሽንት እና #ከበሮን ለተማሪዎቻችን አስተምረን ለሕሊና ዕረፍት የሚሰጡ ቀደምት ጥዑመ ዜማዎችን ለማስፋፋት ትምህርት ቤታችን ሁልጊዜም ወደፊት ይጓዛል፡፡

• ዝክረ በገና መወያያ ግሩፕ➠ @KeberonBegena

• ለበለጠ መረጃ በዚህ👇ይገናኙ
🌐 @Ermiasbegena
📞 0946411882
📞 0777144114
3,505 مشترک
378 عکس
53 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 06.03.2025 10:25

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ኤርምያስ በገና Ermias Begena در تلگرام

ኤርምያስ በገና Ermias Begena

17 Nov, 10:12

3,546

https://youtu.be/KoI8E0GpElU?si=1q-jvX97I23KTBqw
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

02 Nov, 15:30

3,806

https://youtu.be/A5WRGfcXyk8?si=oXs91IevUeRK4SPd
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

27 Oct, 17:31

3,514

Available on hand
0946411882
@ermiasbegena
https://ermiasbegena.com/
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

27 Oct, 05:25

1,696

Video endet ayachehut
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

26 Oct, 07:24

1,782

https://youtu.be/SLZc4q3vp38?si=NGFPQ1oHxMV_dB_Z
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

21 Oct, 09:08

2,186

https://youtube.com/shorts/NhgdSYbvc-k?feature=share
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

21 Oct, 07:59

1,804

ለማዘዝ
በ 0946411882
@ermiasbegena
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

20 Oct, 22:28

1,627

🔰መወጠሪያ

👉ከእንጨት የሚሠራ ሲሆን ከታችኛው የበገና ክፍል የሚገኝ ሆኖ አውታሮቹን ከቀንበሩ ጋር ለመወጠር ይጠቅማል።

•••
ምስጢሩ፦
👉 መወጠርያ በሰዎች መኖርያ /ምድር/ ምሳሌ ነው፡፡
👉አንድም፦ መወጠሪያ በምድር ላይ ያሉ የአዳም ዘር (የሰው ልጆች) ምሳሌ ነው።

❇️ዐሥሩ አውታሮች ቀንበሩንና፣መቃኛውን፣መወጠሪያውን ማገናኘታቸው አንዳች ትምህርት ያለው ነው። ይህም "የሰው ልጆች (መወጠሪያ) በትዕዛዛተ እግዚአብሔር (አውታር) መሰላልነት ከምድር መኖሪያቸው (መወጠሪያ) ተጋድሎዋቸውን ጨርሰው (መቃኛ) ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባታቸው  እና ከፈጣሪያቸው እግዚአብሔር (ቀንበር) ጋር ለዘለዓለም በደስታ የመኖራቸው ምሳሌ ነው።

🔰የመወጠሪያ ጠፍር

👉ዐሥሩን አውታሮችን የያዘ ከእንጨት የተሠራውን አግዳሚ መወጠሪያ ከግራ እና ከቀኝ በመሆን ከበገናው የድምጽ ሳጥን ላይ ወጥሮ የያዘ ከቆዳ የሚሠራ ጠፍር ነው።

❇️የብዙዎቹ የጥንት በገኖች መወጠሪያ ጠፍር የድምጽ ሳጥኑን(ገበቴውን) ከላይ ያለበሰውን ቆዳ በመብሳት ከውስጠኛው የድምጽ ሳጥን ክፍል ላይ የሚታሰሩ(የሚመቱ) ሲሆን በአሁን ጊዜ ያሉት  በገናዎች ደግሞ ይህንኑ ጠፍር ከድምጽ ሳጥኑ የውጪኛው ክፍል ላይ በምስማር የሚመታ ተደርገው ይበጃሉ።

👉አንጋፋው የበገና ደርዳሪ መጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ስለ በገና አካል ክፍሎች በዘመሩት የበገና መዝሙራቸው ላይ ስለ መወጠሪያ ጠፍር እንዲህ ብለዋል።
                          •••
      አውታሩ ግና የያዘውን እንጨት፣
      መስሎታል በድንግል መሰረተ ሕይወት።
      የዚህን የመያዣውን ጠፍር፣
      መስሎታል በኪሩቤል አምሳል።
                           •••
ምስጢሩ
👉የእግዚአብሔርን ዙፋን የተሸከሙት የኪሩቤል (ኪሩብ) ምሳሌ።
https://t.me/zikrebegena
ኤርምያስ በገና Ermias Begena

20 Oct, 22:28

1,205

1,401

🔰እንዚራ

👉ከቁርጥራጭ ቆዳዎች የሚሠራ ሲሆን በገና በሚደረደርበት ጊዜ አውታሮቹ ድዝዝዝ.... እና ጥዝዝዝ.... የሚል የንዝረት ድምፅ እንዲያወጡ የሚያደርግ ነው።ቦታውም በርኩማ ላይ ሲሆን ፤ አውታሮቹ በርኩማ ላይ አርፈው በሚያልፉበት በሚሸፍኑት ርቀት አማካይ ላይ በአውታሩና በበርኩማው መካከል በመግባት ከፍና ዝቅ አድርጎ በማስተካከል ተፈላጊውን የንዝረት ድምፅ እንዲሰጡ ያደርጋል።

•••
ምስጢሩ፦
👉እንዚራ ተጋድሎ ላይ ባሉ ክርስቲያኖች ይመሰላል፡፡
👉እንዚራ በዐሥሩ አውታር ላይ እንዳሉ፤ ክርስቲያኖችም ዐሥሩ አውታር የተመሰሉባቸውን አጠቃላይ ትዕዛዛተ እግዚአብሔርን መሪ በማድረግ፤ በዓለም ኑሯቸው መንፈሳዊ ሕይወትን ለማበልፀግ ይጋደላሉና ነው፡፡
https://t.me/zikrebegena