Yeneta tube የኔታ ትዩብ @yenetatube Channel on Telegram

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

@yenetatube


Yeneta tube የኔታ ትዩብ (Amharic)

የኔታ ትዩብ ከሚከተለው የቴሌግራም አፕሊኬሽን ዋና ቴሌኮም፣ አዲስ አበባዎችን እና የቴሌቪዥን ተዉሊያዊ ጥቅሶችን በማግኘት በቅናሽቶግንሸ ማንኛዉም ቦታ በፊት ተለይቷል። በዚህ ቦታ ቴሌግራም እና ተዉሊያዊ ጥቅሶች በዛሬዉ በማፍህታት፣ አንድ ቀናት እና ሌሊት በተለመኑ እንስቲቶችን እና ቴሌቪዥን ቅናሽቶግንሸ የትግል ትምህርቶችን ስልጠና እንደሚሰጡ እንስማማ። የኔታ ትዩብ በዓይነት ኢንፔንትበርትን በማጨመር በተለያዩ የቴሌቪዥ ጥቅሶችን ያግኙ ሊያንስክን በመጠቀም ተመልከቱ።

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

04 Feb, 12:07


በጉጂ ዞን በመሬት መደርመስ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በጎጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕዊ መንገድ ማዕድን እያወጡ በነበረው ሰዎች ላይ በደረሰው የመሬት መደርመስ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ኮሚኒኬሽን ገልጸዋል፡፡ የዞኑ ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ አሸናፊ ዳንቆ ለዲዳቢሊው እንደገለጹት በትናትናው ዕለት 9፡00 ገደማ አደጋው መድረሱን ገልጸው በቦታው በባሕላዊ መንገድ ሲያወጡ የነበሩ ሕይወታቸው ያለፈው 8ቱ ሰዎች አስከረን ዛሬ መውጣቱን አመልክተዋል፡፡

‹«ቦታው ጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ ቃቲቻ የሚባል ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡ በትናንትናው ዕለት ከ9፡00 በኋላ ነው ድርጊቱ የተፈጠረው፡፡ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት እየሠሩ የነበሩ ሰዎች ላይ አፈር ተንሸራርቶ የስምንት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ሕይወታቸውን ለማሻሻል በባሕላዊ መንገድ የሚሠሩ ሰዎች ናቸው መሬት ተንሸራርቶ ነው ሕይወታቸው ያለፈው አስከረናቸው ወጥቷል›› ብለዋል ።

ሳባ ቦሩ ወረዳ ከጉጂ ዞን አስተዳደር መቀመጫ ከሆነችሁ አዶላ ከተማ 70 ኪ.ሜ ገደማ ላይ የሚትገኝ ወረዳ ናት፡፡

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

30 Jan, 13:28


ከአሜሪካ እና ከቻይና ፖሊሶች ጋር ውድድሩን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ስዋት ቡድን ልምምዱን በዱባይ ጀመረ

የተባበሩት ዐረብ ኢምሬቶች ባዘጋጀቺው የዓለም አቀፍ የ2025 SWAT Challenge ላይ ለመወዳደር ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ SWAT ቡድን ልምምድ እያደረገ ነው

የተባበሩት ዐረብ ኢምሬቶች ባዘጋጀቺው የዓለም አቀፍ የ2025 SWAT Challenge ላይ ለመወዳደር ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ SWAT ቡድን በአልሩዋይ ከተማ በሚገኘው የSWAT Challenge ማሰልጠኛ ማዕከል ልምምድ እያደረገ ይገኛል።

ውድድሩ እ.ኤ.አ የካቲት 1-5 እንደሚካሄድ ታውቋል።

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

17 Nov, 16:33


የጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም ሚስጥሮች
ተሰምተው የማያውቁ ድብቅ ሚስጥሮችን ይፋ አድርጏቸዋል
ይከታተሉት

https://youtu.be/bLBBQKCnxqE

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

15 Apr, 14:10


ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት ተፈፀመባቸው

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በሚዘዋወር ስብከታቸው የሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በአገልግሎት ላይ ሳሉ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተገለጸ !

በአሦርያውያን ቤተ ክርስቲያን የአውስትራሊያ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ማር ማርያም ኢማኑኤል በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች በእንግሊዝኛ እና ዐረብኛ ቋንቋዎች በሚያስተላልፉት ስብከት የሚታወቁ ሲሆን በሲድኒ በሚገኝ አንድ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ሳሉ በአንድ ግለሰብ አማካይነት በስለት መወጋታቸው ተገልጿል።

የኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስም ጥቃቱን የፈፀመውን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ተናግሯል። የኒው ሳውዝ ዌልስ የአምቡላንስ አገልግሎት በዕለቱ ጥቃቱ በደረሰበት ወቅት አራት ሰዎች ቆስለዋል ብሏል።

ሊቀ ጳጳሱ የሕክምና እርዳታ ተደርጎላቸው በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል
በዕለቱ በሠላሳዎቹ ውስጥ ከሚገኝ ወጣት በተጨማሪ በከባድ ሁኔታ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው በሀምሳዎቹ ውስጥ የሚገኝ አንድ ሰው መኖሩንና በርካታ ቦታዎች ላይ ጉዳት እንደደረሰበት ለመገንዘብ ተችሏል።

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

15 Apr, 12:54


https://t.me/tapswap_bot?start=r_645920612

🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

13 Apr, 14:46


https://youtu.be/53vzPOmHjBA?si=VQNDn4VVHAx5pr-l

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

23 Mar, 20:44


እባካችሁ በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ 🥹ሼር

ይቺ እናት ጭንቅ ውስጥ ናት:: አንድ ልጇን በድንገት(ራሱን አጥፍቶ) በሃዘን እየተንገበገበች የሃዘን ማቋን ሳታወልቅ ሌላ የ28 አመት ወጣት ልጇ በሊቢያ ታግቶ ገንዘብ ካላመጣሽ እንገድለዋለን ተብላ በጭንቀትና በደም ግፊት እየተሰቃየች ትገኛለች::

አጋቾቹ በመጀመሪያ 900ሺ ብር ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ወደ ህግ ሄዳ በማመልከቷ ምክንያት 1.7 ሚሊየን ካላመጣሽ ልጅሽን አታገኚም እያሏት ይገኛሉ::ይቺን እናት ሁለተኛ ልጇንም ከማጣት ሃዘን እንታደጋት::ሼር በማድረግም ብዙ ሰው ጋ እንዲደርስ አግዟት::

GENET TILAHUN YIGILETU.

1000523577402...commercial bank
of Ethiopia

180736317...BANK OF ABYSSINIA

013201314097700.....AWASH BANK

1052600003996...... bank of oromiya.(COOP)

የእናቱ ስልክ +251916848184 ገነት ጥላሁን

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

02 Mar, 09:33


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 29 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

09 Dec, 15:02


ከአማራ ባንክ ግርግር ጀርባ ያለው እውነታ ምንድን ነው?!

የአማራ ባንክ አፈፃፀም በመጀመሪያ እንደተመልካች እንመልከተው። አማራ ባንክ በአንድ ዓመት የስራ ዘመኑ ያስመዘገባቸው ስኬቶች ለማመን የሚያስቸግሩ ስለመሆናቸው ቁጥሮችን ከሌሎች ባንኮች ጋር ለማነፃፀር ማቅረብ አስፈላጊ ይመስለኛል። ለምሳሌ ያኽል በተቀማጭ መጠን 22.8 ቢሊዮን ብር ሲሰበስብ ከዚህ ውስጥ ወደ 17 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠት ችሏል። 295 ቅርንጫፍ በመላ አገሪቱ ለመክፈት ችሏል። 140 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዝግቧል። [አሁን በቦርዱ አካባቢ ኪሳራ ተብሎ የሚወራው የቆየ መረጃ ነው። አሁን ላይ ያለው መረጃ የሚያሳየው ባንኩ ትርፍ ማስመዝገቡን ነው። ይህ እውነታ በሚመጣው ጠቅላላ ጉባኤ (ከተደረገ) በግልጽ ለባለ አክሲዮኖች የሚቀርብ ይሆናል።] ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቷል። 200,000 የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ፈጥሯል። ከ5700 በላይ ለሆኑ ወገኖቻችን የስራ እድል መፍጠር ችሏል። 150 ATM አለው። 500 POS ማሽን አቅርቧል። ባንኩ የሚጠቀምበትን ሞባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን በባንኩ ሰራተኞች በባንኩ ውስጣዊ አቅም የተሰራ ነው። የውጪ አማካሪ ቀጥሮ መጪውን ጉዞ በመተለም ላይ ያለን ባንክ እና ማኔጅመንት ነው።

ይህ ሁሉ ስኬትና ጉዞ ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል። ለነገሩ ይህ ስኬት እንዲህ በቀላሉ የመጣ አይደለም። በስንት መሰናክሎች ታልፎ ስንት የቦርድ ጫናዎችን ተቋቁሞ የሰራን ማኔጅመንት የፕርፎርማንስ ችግር ነው ብሎ ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ ሴክተሩን ካለማወቅ የሚመነጭ ይመስለኛል። ለነገሩ ችግሩ የማኔጅመንቱ እንዳልሆነ ቦርዱም ጠንቅቆ ይረዳዋል። ወደ ማኔጅመንቱ ማላከክ የተፈለገው ማኔጅመንቱን ጣልቃ በመግባት አላሰራ ከማለታቸውም አልፎ ከህግ እና አሰራር ውጭ ለሚያደረጉት አካሄዶች እና የሙስና ቅሌቶች ተባባሪ እና ተሳታፊ አልሆን ሲሏቸው ነው። እውነታው ይሄ ነው።

ለነገሩማ ሁሉም ነገር የተበላሸው የባንክ ኦፕሬሽን የማያውቁ ሰዎች አመራር ሲሆኑ ነው። ምክንያቱም ለመተቸትም የዘረፋን እውቀት መያዝ ይጠይቃል።
ከዚህ ውጭ ቦርዱ ጭብጥ እና እውነት ቢኖረው ነሮ በተቆርቋሪ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለቀረበባቸው ክስ አንድ በአንድ መልስ መስጠት ይችሉ ነበር። ይህንን ማድረግ ግን አልቻሉም። ክሱ ጭብጥ እና እውነታነት ስላለው ለብሔራዊ ባንክ እና ለሚመለከተው አካል በግልባጭ እንደገባ ከሌሎች ሰዎች ሰምቻለሁ። ወደ ፊት የሚሆነውን ደግሞ አብረን እናያለን። ከዚህ ውጭ የፕርፎርማንስ ችግር ብሎ ህዝቡን ግራ ማጋባት ኃላፊነት የማይሰማው የቦርድ ስብስብ ስለመኖሩ ሁነኛ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል።

ሼር በማድረግ ከእውነት ጎን እንሁን !

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

04 Feb, 16:54


https://www.youtube.com/watch?v=khlFl6IB6O8

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

04 Feb, 16:53


ለቤተክርስቲያኔ ሰማዕት ለመሆን ተዘጋጅቻለሁ | ታዋቂው አርቲስት ሰለሞን ሙሄ እውነታውን አፈረጠው | የአባቶቼን ትዕዛዝ ለመፈፀም ዝግጁ ነኝ https://www.youtube.com/watch?v=o0gaUCh85bo

Yeneta tube የኔታ ትዩብ

02 Jan, 18:32


#YouTubeUnblockYeneta
Is at the Top