Royal College Info Center @royalinfocenter Channel on Telegram

Royal College Info Center

@royalinfocenter


ፕሮግራሞች እና አዳዲስ ማስታወቂያዎች

Royal College Info Center (Amharic)

ሥጋትን በቀስት የተጠቀሱት ታድያ ማህበረሰብ በፕሮግራሞች እና አዳዲስ ማስታወቂያዎች ዮሃንስ ከተመለከተ ስደተኞች እና ተማሪ ሃገሩ ይህን አዝናኝ እና ስነልቦች ማህበረሰብ እንደማድረግ ነው። የሰልጣኞች ምርጫዎች እጅግ ከመጻፍ በላይ እንጠቀማለን እና በመረብ ለምሳሌ ምንጭ እንኩል ከሌላ የተለየ ለመቀጠል እዚህ ይመልከቱ። የስራ መረጃዎችን ለመለየድ እባኮት እና በዚህ መረጃዎን በቂያ ምድቦች ጥናቶች ከሚለየም መረጃ ለማስተማር እቅም እንችላለን። በዚህ መሳሪያ በሚከናወነው የእናት እና ከተለያዩ አገልግሎቶች ነው ማህበረሰብ ዮሃንስ።

Royal College Info Center

08 Nov, 13:47


Exam Center CATHEDRAL

እሁድ ጠዋት 1:45

Royal College Info Center

08 Nov, 09:43


Exam Center CATHEDRAL

እሁድ ጠዋት 1:45

Royal College Info Center

07 Nov, 18:19


•••••••
🩸ማስታወሻ🩸

ለሁሉን አቀፍ ምዘና ተመዛኞች በሙሉ

እሁድ ሕዳር 1/2017 ዓ.ም የተቋም ምዘና ወይም Institutional Assessment እንደምትወስዱ ይታወቃል በመሆኑም ከcalculator ውጪ ምንም አይነት ስልክ ወደ ምዘና ቅጥር ግቢ ይዞ መግባት አይፈቀድም !!!
ይህን መመሪያ ተላልፎ ስልክ ይዞ የተገኘ ተማሪ ከምዘና ጣቢያው እንዲወጣ ይደረጋል ::

ማሳሰቢያ
🩸ዘግይቶ የከፈለ ተማሪ ምዘናውን መውሰድ አይችልም
🩸 በምዘና ወቅት ከመዛኞች የሚተላለፈውን መመሪያ ተመዛኞች የመተግበር ግዴታ አለባቸው !
🩸በምዘና ጣቢያ ውስጥ ሁከት ለመፍጠር መሞከር ከምዘናው ያሰርዛል !!!
🩸ምዘናው ከተጀመረ በኃላ 20 ደቂቃ አሳልፎ የሚመጣ ተማሪ ወደ ምዘና ክፍል መግባት አይችልም !
🩸በምዘና ወቅት calculator መዋዋስ ፈፅሞ አይፈቀድም !
🩸ምዘና ላይ ያልተገኘ ተማሪ ለሚፈጠረው ችግር ሙሉ ለሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል !

የቴ/ሙ/ት/ስልጠና እና ሬጅስትራር ፅ/ቤት

Royal College Info Center

07 Nov, 14:54


ጥብቅ ማሳሰቢያ

Royal College Info Center

07 Nov, 14:12


Exam Center CATHEDRAL

እሁድ ጠዋት 1:45

Royal College Info Center

04 Nov, 13:17


ለዲግሪ የ2016 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ

Royal College Info Center

25 Oct, 15:55


@Royalregistrar

Royal College Info Center

24 Oct, 17:06


ለሮያል ኮሌጅ ዲግሪ እና ቴ.ሙት/ስልጠና ተማሪዎች በሙሉ
የኮሌጁ ሬጅስትራር ማስታወቂያዎች ለመመልከት ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ሬጅስተራርን ፅ/ቤት የሚመለከቱ መረጃዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

#Royal_College_Registrar_Office


https://t.me/Royalregistrar

Royal College Info Center

21 Oct, 20:01


"""
🏮ማስታወሻ🏮
ፎርም ለመሙላት የሚያስፈልጉ
-አንድ 3x4 ሳይዝ ጉርድ ፎቶ እና
-ለስልጠና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ

የቴ/ሙ/ት/ስልጠና ክፍል

Royal College Info Center

21 Oct, 13:39


"""
🏮ማስታወሻ🏮

ከላይ የምትመለከቱት ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአራዳና ቂርቆስ ቅ/ፅ/ቤት ያወጣው ሲሆን ከዚህ በፊት በየደረጃው ሲሰጥ የነበረው ከlevel 1-4 COC ከዛሬ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ መቆሙን እና በአዲሱ ሆለስቲክ መተካቱን የሚገልፅ ነው ::
በመሆኑም ሆለስቲክ ስልጠና ያልሰለጠነ እና የተቋም ምዘና ያልተመዘነ ሆለስቲክ ምዘና መውሰድ እንደማይችል በጥብቅ ማሳሰብ እንፈልጋለን ::

የቴ/ሙ/ት/ስልጠና ክፍል

Royal College Info Center

20 Oct, 09:31


የምዝገባ ፕሮግራም የማታ 2014

Royal College Info Center

19 Oct, 13:14


የምዝገባ ፕሮግራም የቀን 2014

Royal College Info Center

19 Oct, 13:11


የምዝገባ ፕሮግራም የማታ 2015

Royal College Info Center

19 Oct, 13:08


የምዝገባ ፕሮግራም የማታ 2014 አካውንቲንግ