jemal casting(የመርካቶው) @yemerkatow Channel on Telegram

jemal casting(የመርካቶው)

@yemerkatow


jemal

jemal casting(የመርካቶው) (Amharic)

ፋሲካችን jemal casting(የመርካቶው) አዝማሞችን እና መረጃዎችን ለቅሶ ያቀረባል፡፡ ከአፍጋኞቻችንም ክፍል እርጋችን አለቀስና መረጃ ወይም ርዕስ አካባቢ ከአፍጋኝ አገልግሎቴ ተገምቷል፡፡nnjemal casting(የመርካቶው) የሚሆኑትን እናረጋጋለን፡፡ ከዚህም በወር የሌለው ማቼ አበቦችዎን በእለት፣ ልንገነባለን ሌሎችን የምግብ ነገራት መናብር በሚችል እናቀረናል፡፡ nnበjemal casting(የመርካቶው) እናረጋጋለን ለእኛ የምንገባና ከድካም ሰዶዎች ማህበረሰብ ማህበረሰብን በእንመኽር እንነጋገራለን፡፡

jemal casting(የመርካቶው)

23 Nov, 06:42


በነገው እለት እሁድ በሚኖረን ቆንጆ የፊልም ቀረፃ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች በስራ ላይ መካተት ትችላላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 0903105353

jemal casting(የመርካቶው)

30 Oct, 10:02


ከሳምንት ቡኋላ የቀረፃ ፕሮገራም ወጥቶለታል የፊልም አይነት እውነተኛ ታሪክ ሲሆን በዚህ ፊልም ላይ የትልቅ ድርጅት የከፍተኛ ስራ ሃላፊዎች ሊሆኑ የሚችሉ ወጣትና ጎልማሳ ተዋናዮች እንዲካተቱበት ስለሚፈለግ እድሜችሁ ከ25 አመት በላይ የሆናችሁ ሁሉ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

29 Oct, 04:46


ለአዲስ ፊልም ቀረፃ ተፈላጊዎች ።!!!

ሴቷ ከአረብ ሀገር የመጣች ልትመስል የምትችል ስትሆን ሌላኛዋ ደሞ ከአረብ ሀገር ለመጣችዋ ሴት ጓደኛዬ የምትሆን ሌላኛዋ ደሞ መልክ ያላት አጭበርባሪ ምትመስል ወንዱ አንደኛው የላዳ ሹፌር የሚመስል አንደኛው ደሞ የራይድ ሹፌር መሆን የሚችል !!

ከላይ የተዘረዘሩትን ገፀባሕርያት መወከል የሚትችሉ ወጣት ሞዴል ተዋኖች በፊልሙ ቀረፃ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

26 Oct, 19:23


ለነገ ጠዋት በምናከናውነው የፊልም ቀረፃ ላይ ሰፈራችሁ ለቤተል የቀረባችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

26 Oct, 13:20


ዘናጭ ሞዴሎቻችን አላችሁ ወይ ?

ኑ እስኪ ምርጥ ስራዎች እየጎረፉ ነውና ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

25 Oct, 09:19


ነገ በእለተ ቅዳሜ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ቤተል አካባቢ የምናካሄደው የቀረፃ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች ከአሁን ጀምራችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።!!

በዚህ ፊልም ላይ ችሎታና እውቀት ያላቸው አንጋፋ ተዋናዮች በፊልሙ ላይ ተካተውበታል ኑ አብረን እንስራ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

24 Oct, 12:36


ቅዳሜ ጠዋት በሚኖረን የፊልም ቀረፃ ፕሮግራም ላይ እድሜቸው ከ35 አመት በላይ የሆኑ ወንድና ሴቶች እንዲሁም ወጣት ሞዴል ተዋናዮችን እንፈልጋለን ስለዚህ መስራት የምትፈልጉ ከአሁን ጀምራችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።!!

የቀረፃው ቦታ ቤተል አደባባይ

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

23 Oct, 19:06


በነገው እለት ለሚኖረን የፊልም ቀረፃ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች አሁን መመዝገብ ትችላላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

23 Oct, 07:20


ነገ በዕለተ ሃሙስ ለሚኖረን ዘናጭ የፊልም ቀረፃ ላይ  የተስተካከ አቋም ያላችሁ ከ18 አመት በላይ የሆናችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ ከአሁን ጀምሮ መመዝገብ ትችላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :_ 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

17 Oct, 18:10


የፊታችን ሰኞ በሚኖረን እጅግ በጣም ዘናጭ የፊልም ቀረፃ ላይ የተስተካከ አቋም ያላችሁ ከ18 አመት በላይ የሆናችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ ከአሁን ጀምሮ መመዝገብ ትችላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :_ 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

24 Sep, 12:06


ለሙስሊሞች የተዘጋጀ የማስታወቂያ ስራ !!

ወጣት ሴትና ወንድ ሞዴሎች እንዲሁም ከ40 አመት በላይ የሆናችሁ ኑ አብረን እንስራ።!!


ለበለጠ መረጃ 0903105353

https://t.me/yemerkatow

jemal casting(የመርካቶው)

09 Jul, 09:52


ቦሌ አካባቢ የምትገኙ ዛሬ ከቀኑ 8 :ዐዐ ሰዓት ላይ በሚኖረው ቀረፃ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴሎች ኑ አብረን እንስራ

jemal casting(የመርካቶው)

06 Jul, 07:52


ዛሬ ከቀኑ 8 :ዐዐ ሰዓት ላይ በሚኖረው ቀረፃ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴሎች ኑ አብረን እንስራ

jemal casting(የመርካቶው)

05 Jul, 20:25


የተስካከለ ቁመና ያማረ ባህሪ ያላችሁ ወጣት ተዋኒያን ነገ ቀን 29/10/2016 የሚመቻችሁ ከሆነ ጥሩ የፊልም ቀረፃ ስላለ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

https://t.me/yemerkatow

jemal casting(የመርካቶው)

26 Apr, 18:44


ለበዓል ቀረፃ ፕሮግራም መሳተፍ የምትፈልጉ ሴት ሞዴሎች ኑ እስኪ ።

jemal casting(የመርካቶው)

26 Apr, 18:03


የተስተካከለ ቁመት ያላችሁ ረጃጅም ሴት ሞዴሎች ኑ እስኪ።

jemal casting(የመርካቶው)

21 Mar, 16:33


አዲስ እየቀረፅን ባለው ፊልም ላይ በነገው የቀረፃ ፕሮግራም መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ተዋናዮች መሳተፍ ትችላላችሁ ።

የቀረፃው ቦታ ጎሮ ስለሆነ ሰፈራችሁ ለጎሮ ቅርብ የሆናችሁ ወይንም ጎሮ የማይርቃችሁ ብትሆኑ ይመረጣል።!!

jemal casting(የመርካቶው)

19 Mar, 16:44


ነገ ጠዋት ገርጂ አካባቢ በሚካሄደው ቀረፃ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ተዋናዮች መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

03 Mar, 12:07


ቀልጣፋ የሆኑ ህፃናት ልጆችን ለተለያዩ ስራዎች ስለሚያስፈልጉ የትወና ፍላጎት ያላቸው በሁሉም የስነ ጥቦች ላይ ይፈለጋሉ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

02 Mar, 07:26


ለቴሌቪዥን ልዩ ፕሮግራም ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራም የሚያዘጋጁ የሚመሩ የተስተካከለ አቋም ያላቸውን ሞዴሎች ይፈልጋል ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

15 Feb, 08:13


ሰፈራችሁ ለመስቀል ፍላወር አካባቢ ቅርብ የሆናችሁ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች ዛሬ ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ በምንቀርፀው የፊልም ስራ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

14 Feb, 16:07


ነገ የሚመቻችሁ ወጣት ሞዴሎች ለቆንጆ የፊልም ቀረፃ ስራ ትፈለጋላችሁ

jemal casting(የመርካቶው)

14 Feb, 15:08


አዲስ እየቀረፅን ባለው ፊልም ላይ በነገው እለት ሀሙስ ጠዋት ላይ በምናካሄደው የቀረፃ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሴት እና ወንዶች ሞዴል ተዋናዮች በቀረፃው እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል ።!

የቀረፃው ቦታ ቦሌ መስቀል ፍላወር ነው ።!!

ለበለጠ መረጃ :- 09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

11 Jan, 07:10


ነገ በሚቀረፀው የበዓል ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ወንድ ሞዴል ተዋናዮች እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል ።!!

ማሳሰቢያ :- ትናንት ማታ የተመዘገባችሁ ሁሉ እናንተ በፕሮግራሙ ላይ ስለምትሳተፉ ዝግጁ ሁኑ ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

10 Jan, 18:47


እጅጉን በጣም ያማረ ሰውነት ያላቸውና እድሜቸው ከ25 አመት በላይ የሆናችሁ ወጣት ሴት ሞዴል ተዋናዮች ሁሉ በፊልም ስራ ውስጥ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል ።!!

ማሳሰቢያ :- ጥሩ የትወና ችሎታ ላላቸው ቅዳሚያ ይሰጣል ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

10 Jan, 17:53


ለጥምቀት በዓል የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሚቀርብ 10 ወጣት ወንዶችን #አርሞኒካ ጨዋታን የሚችሉና ግጥምና ዳንስን በዜማ አቀናበረው ማዜም የምትችሉ ሙደኛ ወጣት ተዋናዮች በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

08 Jan, 14:58


ነገ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ በሚካሄደው የፊልም ቀረፃ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች ሁሉ በፊልሙ ቀረፃ ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቦላችኋል ።!!

jemal casting(የመርካቶው)

08 Jan, 14:09


እድሜ ከ25 አመት በላይ የሆናች ሴቶች የመተወን ፍላጎት ያላችሁ ወይም የፊልሙ ቀረፃ ለሚፈልገው ሙሉ ጊዜችሁን መስጠት የምትችሉ ብቻ ለምርጥ ስራ ትፈለጋላችሁ ።!!

ማሳሰቢያ :- የትወና ፍላጎት ቢኖራችሁም የፊልሙ ቀረፃ የሚፈልጋችሁን ሙሉ ጊዜችሁን የማትለግሱትን አያካትትም ።!!

ለበለጠ መረጃ :-09 03 10 53 53

jemal casting(የመርካቶው)

01 Jan, 18:32


በዛሬው የድምፃዊ ኤልያስ ተባበል የሙዚቃ ቪዲዮ ቀረፃ ስራ ላይ የተገኛችሁ ወጣት ሞዴል ተዋናዮች በሙሉ ምርጦች ነበራችሁና ክበሩልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።!!