Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ @wolaytadicha Channel on Telegram

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

@wolaytadicha


🐝ይህ ቻናል የታላቁ ክለብ የዲቻ ደጋፊዎች ነው🐝🐝
🐝የጦና ንቦች🐝 #Join ያድርጉ
🐝የጦና ንቦች ተናዳፊዎቹ🐝
በዚህ ቻናል ላይ
👉🏽የወላይታ ዲቻ ጨዋታ ሲኖር Live ማስተላለፍ
👉🏽የወላይታ ዲቻ የዝውውር ዜናዎች
👉🏽አዳዲስ መረጃዎች
እንዚህን ሁሉ ከዚ ቻናል ያገኛሉ
Share አድርጉት ቻናሉን።

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ (Amharic)

በዚህ ቻናል Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ ወደ አንዳንዴ መረጃ ወደ እስከ መቼ ድረስ ለሚታዘዝ ለራሳቸው ነው። ቻናላው የታላቁ ክለብ የዲቻ ደጋፊዎች ማንኛውም አንድ የቻናል ነው። ከዚህ ቻናል የጦና ንቦች ተናዳፊዎች እና ሌላ አዘጋጆች የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ። በዚህ ቻናል ይህን እና እንዚህን መረጃዎችን ለማውረድ የወላይታ ዲቻ ቻናል ይህንን ይጫኑ። የወላይታ ዲቻ ጨዋታ በእንግሊዝኛ በዚህ ቻናል ላይ ማስተላለፍ ይችላሉ። በዚህ ቻናል ይህንን መረጃዎችን ለማፍረስ እና በነገሩ ላይ አዝናኝ የቻናል ዲቻ መረጃዎች ይሰጥልናል። በዚህ ቻናል የጦና ንቦች ለዝውውር ዜናዎች እና ሌሎች መረጃዎች ለማስተማር አንደኛውን አስተያየት ለመጠቀም ወይም ለይለፍ ቻናላው ይህንን ይጫኑ። እናመሰግናለን የቻናሉ ወላይታ ዲቻን ከገጹ የተለያዩ መረጃዎችን ያድርጉ።

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

23 Jun, 13:44


https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6703924485

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

20 May, 04:42


#አሳዛኝ #ዜና
ወላይታ ዲቻ በድጋሚ 75000 ብር ተቀጣ!!!
በወላይታ ዲቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የዕለቱን የጨዋታ አመራሮች በተደጋጋሚ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት የቀረበበትና ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥፋት አጥፍተው ክለቡ መቀጣቱ ይታወሳል በዚህም ደጋፊዎቹ ከድርጊታቸው አለመማራቸውን ከግምት ውስጥ በማስገባት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ብር የ75000 /ሰባ አምስት ሺህ/ እንዲቀጣ ተወስኗል ይላል እንግዲህ😭😭😭
በእውነት ቃላት የለንም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ወደየት እየሄደ ነው ተበዳዩ ማነው 75000 የሚቀጣው ማነው?? የዕለቱ ዳኛ ውጤቱን ሆን ብሎ ስያበላሽ ደጋፊው ዝም ማለት ነበረበት?? የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች ካልቻላችሁ ስራውን ልቀቁልን ሆ😭😭

Join👇👇👇
@wolaytadicha
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

19 May, 19:38


የ25ኛ ሳምንት
አርባምንጭ ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
እሁድ ግንቦት 14 ረፍድ 7:00
ድል ለክለባችን
Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

19 May, 19:29


#ሰበር_ዜና ‼️ እልልልልል
------------------------------------
ዎላይታ ዲቻ ከ ሲዳማ ቡና ጨዋታ መሀል ዳኛ የነበረው ለሚ ታደሰ ወደ መጣበት ታች እንዲመለስ ተወስኗል።
የዎላይታ አምላክ‼️🙏🙏🙏
Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 15:28


የደረጃ ሠንጠረዥ ከ24 ሳምንታት በኋላ
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 15:13


የኢትዮጵያ ዳኞች እንዴት አያቹ ?
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:56


ተጠናቀቀ
ውጤት
ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:49


+5min

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:46


Live🩸
88'

ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:38


Live🩸
80'

ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:32


Live🩸
74'

ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:30


ዲቻ ከመጀመርያው አጋማሽ የተሻለ እንቅስቃሴ እያየን

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:28


ጃኛው ከነመስመር ዳኞች ጨምሮ የተመቱ ዜሮ ናቸው

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:24


Live🩸
66'

ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:22


በረኛቸው ፔናሊትውን የመለሰበት መንገድ ግን??????

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:14


እንድርስ ሳተው

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:13


ፔናልት ለዲቻ

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 14:06


Live🩸
46'

ወላይታ ድቻ 0-0 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 13:51


የመጀመርያ አጋማሽ

ወላይታ ድቻ 0-1 ሲዳማ ቡና

Join👇👇👇
@wolaytadicha

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 13:46


አስቆጠሩት

Wolayta Dicha ወላይታ ዲቻ

18 May, 13:46


ፔናልት ለስዳማ