ቀልድ እና ቀብድ @keld_ena_kebed Channel on Telegram

ቀልድ እና ቀብድ

@keld_ena_kebed


ዘና ማለት ብቻ

ቀልድ እና ቀብድ (Amharic)

ቀልድ እና ቀብድ ትክክለኛ የቴሌግራም አዝናኝ ፕሮፓችን ነው። የተሻሻለና ከእንግሊዝኛ ጋር የሚያለው ምርጥ ውይይት እና ቅንጽ ስራዎችን በቀላሉ ያስተላለፋቸዋል። በአይነቱ በፊት የተጠቁሙ መድረኮችና መረጃዎችን በአማርኛ ለማድረግ፣ በባህል እና በተክሰሱበት ምሳሌ እንዲህ ያለ ውይይት ከመሆኑ በፊት ቁጥር ለማዳን ብቻ ነው። በአዋቂው ቪጂዮ ቁጥርም ከፈለጉ በቀላሉ ያስፈልጋል። መድረኮችን ለማስተካከል ወይም ለመረጃዎች ከተሞላ ውይይቱን እንዲሁም ከተጠቁሙ መሰል ይካከላል። ከዚህ በተጨባጭ እና ቅንጽ ቅንጽ ተግባሮችን ይከተሉታል።

ቀልድ እና ቀብድ

01 Dec, 05:53


https://t.me/HD_wallpaper_BK

ቀልድ እና ቀብድ

30 Nov, 13:08


https://t.me/BrookOneLove

ቀልድ እና ቀብድ

30 Nov, 12:42


ሚሴጅ እንዴት እንደሚላክ ለማወቅ ወደ 81**
.
Ok ብለው ይላኩ

ህዝቡ ለመላክ 🏃🏃🏃

📮 @keld_ena_kebed 📮

ቀልድ እና ቀብድ

30 Nov, 12:41


አንዱ እኔኮ በፈጣሪ አላምንም ብሎኝ ኧረ ስለው
.
.
.
እግዚያብሄርን አላለም

🧲 @keld_ena_kebed 🧲

ቀልድ እና ቀብድ

28 Nov, 12:19


አሪፍ ሆረር ፊልም ጠቁሙኝ እስቲ :: በዚ ኑሮ ላይ የፍቅር ፊልም አይነፋም

🧲 @keld_ena_kebed 🧲

ቀልድ እና ቀብድ

28 Nov, 12:19


ሁለት ጓደኞች አሉኝ
#አንደኛው
በሰርጉ ቀን የሌለ ጦዞ ኬክ ቆርሶ ዞር ሲል ሚስቱን ሲያያት
#አንቺም_ሰርግሽ_ዛሬ_ነው ቢላትስ

#ሁለተኛው
ለቅሶ ቤት ሄደን ምን ሆኖ ነው ሲል አሞት ነው ሲሉት
#አሁንስ_ተሻለው አላለም

🧲 @keld_ena_kebed 🧲

ቀልድ እና ቀብድ

27 Nov, 15:17


ፀጉርህን ልትቆረጥ ሄደህ
ቆራጩ ኖርማል ላድርገው ያምርብካል ሲልክ             
               
ከእናቴ ጋር የት ነው ምትተዋወቁት

🏮 @keld_ena_kebed 🏮

ቀልድ እና ቀብድ

27 Nov, 15:16


♥️ መብቴ መሰለኝ 🥰
         ~~~~

ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ 🙄

ቁጥቡ  ፈገግታሽ  እኔን  ከገደለኝ 😁

ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ 🤔

ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ 🤷‍♂

📮 @keld_ena_kebed 📮

ቀልድ እና ቀብድ

21 Nov, 06:04


ቀልድ እና ቀብድ pinned «https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=8qUGL5bF LFG! PAWS is the new top dog! 🐾»

ቀልድ እና ቀብድ

19 Nov, 07:49


https://t.me/boinker_bot/boinkapp?startapp=boink1029562810
Yo check out this dumb game lol 😜

ቀልድ እና ቀብድ

18 Nov, 15:32


https://t.me/bybit_spaces_bot/SpaceS?startapp=invite_1BAPIEVB_BIRUK_ONE
Blast off into the fun with SpaceS! 🚀

Join me through my link to earn 800 points instantly.

Invite to unlock more Boosters and join me in unboxing and sharing the limited Supply Box rewards!

ቀልድ እና ቀብድ

18 Nov, 15:20


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=8qUGL5bF
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

ቀልድ እና ቀብድ

18 Nov, 02:40


https://t.me/bums/app?startapp=ref_A1b0DWkq
Hey buddy! Check out BUMS!

Join now and level up from a bum to the king of the streets!

ቀልድ እና ቀብድ

27 Sep, 14:32


Messages in this channel will be automatically deleted after 1 day

ቀልድ እና ቀብድ

28 Jun, 03:20


https://t.me/gamee?start=ref_1029562810
Participate in mining events, play games, and spin the Fortune Wheel to WIN. Welcome gift included!

ቀልድ እና ቀብድ

11 May, 09:29


#አቤ: የሆነ ጊዜ ያላንተ መኖር አልችልም ያለችህ ልጅ አስታወስካት?
#ከቤ: አዎ... ምነው?
#አቤ: እስካሁን በህይወት አለች

🫧 @keld_ena_kebed 🫧

ቀልድ እና ቀብድ

09 May, 06:09


https://t.me/LOVE_and_L0VE

ቀልድ እና ቀብድ

09 May, 03:23


ለፍቅረኛሽ ቤት እየመጣሁ ነው ብለሽ ደውይለት ከዛ ስልክሽን አጥፊ...

      አንዳንዴም ቤቱን ያፅዳንጂ😜😂


🧹 @keld_ena_kebed 🧹

ቀልድ እና ቀብድ

07 May, 12:24


ባትደውል እረዳሀለው
ቴክስት ባታደርግልኝም እረዳሀለሁ
ለኔ ግዜ ባይኖርህም እረዳሀሉው
ነገር ግን ከሌላ ሰው ጋር ሁኜ
        😱ስታየኝ😱
😎እደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለሁ😎
#አላለችም_ደፋር

🌟 @keld_ena_kebed 🌟

ቀልድ እና ቀብድ

06 May, 12:07


😛 3 ቀን ውጪ አድሬ ስመጣ
#የት አደረክ ሳይሆን
#ደህና አደረክ
ምትይኝ ከሆነ አንቺ የኔ ሚስት ነሽ👰‍♀🙈
     
            #አላለም_አንዱ

💍 @keld_ena_kebed 💍