ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚 @tomarbookstore Channel on Telegram

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

@tomarbookstore

#ጦማር_መጻሕፍት_ቤት ቆየት ካሉ ጊዜያት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ታትመው ለገበያ የበቁ ማንኛውም ዓይነት መጻሕፍትን ከያሉበት በማሠሥ እርስዎ የሚገኙበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ የተሰናዳ አገልጋይዎ ነው።
☎️ 👉 0985406069 #ይደውሉ ከልዩ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን።
https://t.me/Tomarbooks በዚህም ይዘዙን
።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት (Amharic)

ጦማር መጻሕፍት ቤት or 'Tomar Bookstore' is a haven for book lovers of all kinds, offering a wide variety of reading materials from past to present. Whether you are looking for a specific genre or simply browsing for something new, this channel has something for everyone. With a collection that continues to grow day by day, you can find the book you've been searching for right at your fingertips. Connect with fellow book enthusiasts, share recommendations, and engage in discussions about your favorite reads. Your next literary adventure is just a click away! Join us at Tomar Bookstore today and discover the joy of reading. For inquiries or orders, contact us at ☎️👉 0985406069. Visit https://t.me/Tomarbooks to start exploring our selection. From classics to contemporary bestsellers, we welcome you to immerse yourself in the world of literature with us.

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

14 Dec, 05:22

.                 #በ100__ብር_ብቻ
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
       ጦማር መጻሕፍት ቤት ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው ሳምንታዊውን የመጽሐፍ እጣ መልሳለች ለዚህ ደግሞ ተረኛው መጽሐፍ አሐቲ ድንግል ሆኗል።
      #አሐቲ_ድንግል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ ፣ በእርሷ ላይ ስለሚነሱ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው አባቶቻችን ቅዱሳን እንዴት ባለ መልኩ እንደገለጧት እና ከበረከቷ ተካፋይ እንደሆኑ የሚያስነብብ የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ መጽሐፍ ነው። ይህን መጽሐፍ በ100 ብር ብቻ የግልዎ ያድርጉ።

እጣው ውስጥ ለመሳተፍ  ከ1 - 50 ካሉ ቁጥሮች መካከል የሚመርጡትን ቁጥር ይላኩልን። ክፍያውን በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ ገቢ ያደርጉና አሸናፊ ይሁኑ።

👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት
--------------------------------

👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።

~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

03 Dec, 08:32

.                  💥   #አሐቲ_ድንግል
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ክቡር አባታችን ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ያዘጋጁት #አሐቲ_ድንግል መጽሐፍ በብዙኃን ዘንድ እንደተወደደ እንደተፈለገው መጠን አልተዳረሰም ነበር። ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ ይህን ችግር በአቅሟ ለመፍታት እነሆ ያላችሁበት ድረስ ይዛ ልትመጣ ዝግጅቷን ጨርሳለች። እርስዎ ብቻ ደውለው ይዘዙን

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

30 Nov, 10:29

.                  💥    #ተድባብ
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
"ሕይወት ተፈራ የፃፈችው አዲስ መፅሐፍ ነው" ማለት በቂ ነበር። ግን ስለሕይወት ትንሽ ነገር። ሕይወት ከሕይወት ብዙ የተማረች ደራሲ ናት። ስራወቿ የተትረፈረፈ ሐሳብ የተሞሉ ናቸው።  የህይወት ወለላ ውስጥ ተነክሮ የወጣ ስፖንጅ ሲጨመቅ እንደማለት ነው። ይሄም በቂ ነው ብላ የምታስብ አትመስለኝም።  ስትፅፍ በምናቧ ብቻ አትጓዝም፣ እንደሩህሩህ ወላጅ ገፀባህሪያቶቿን የምታሰፍርበትን ቦታ፣ መንደርና አገር በአካል ሄዳ ታያለች፣ በምታስጉዝባቸው ትጓዛለች፣ የሚመታቸው እንቅፋት ይመታታል፣ የምታሻግራቸውን ወንዝ ትሻገራለች። ከፍቅር እስከመቃብር ወዲህ የቆሎ ተማሪን ሕይወት እንደእርሷ ማን አስቃኘን?!  በቀደሙት ስራወቿ አውቃታለሁና በአዲስ ስራ በመምጣቷ ደስ ብሎኛል።
መልካም ንባብ🙏 አሌክስ አብርሐም

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

08 Oct, 07:43

.                  💥    #ሳይንስና_ሃይማኖት
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#ከተጓዡ_ጋዜጠኛ_ሔኖክ_ስዩም
     ሁሌም ስራዎቹን አሳዳጅ ነኝ። መቼም ስለ መምህር ያረጋል አበጋዝ መጻሕፍት ምስክርነት መስጠት ሽቅብ መፍሰስ ነው። ያም ኾኖ ይሄንን አለመጠቆም ደግሞ 'ነጥቆ የመብላት' ያኽል መስሎኛል። ለሳይንስ ለሚቀርቡ ከሃይማኖታቸው መራቅን ለማይሹ እንደ መድኃኒት ሊታዘዝ የሚገባው እንደሆነ አምናለሁ።
"ሳይንስና ሃይማኖት" መምህሩ የሳይንቲሲዝም ፈተናን በእራሳቸው የሳይንስ ሊቃውንት ዋርካዎች ድምዳሜ ጭምር ይሞግቱታል። ለዚህ ትውልድ የሚኾን ስራ፤ ማንም ቢያነበው የሚያተርፍበት። እጅህ ይባርክ መምህር።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

19 Sep, 07:12

.                  💥    #አምስቱን_በ400_ብር
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬

     እነዚህን በብዙዎች ሕይወት ውስጥ ለውጥ ያመጡ አምስት መጻሕፍትን በ400 ብር ብቻ ይውሰዱ።
👉 የዲያብሎስ ውጊያዎች
👉 መንፈሳዊ ውጊያዎች
👉 ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ቤት
👉 የነፍስ አርነት
👉 ሀብታምና ደሀ

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

10 Sep, 08:46

ከደባትር ግንባር የተሰጠ አጭር መግለጫ
--
ለደራስያን ክብር አለን። እንደ ጓድ እናያቸዋለን። በማኅበረ ሰብእ ግንባታ ያላቸውን ድርሻ በፍጹም ልብ እናምናለን። ይኽንን ብለን ስናበቃ፥ ነገር ግን ብለን "ነገር" እናስከትላለን። ይኸውም ነገረ ደብተራ ነው።

ክርስትናን በተለይም የኢኦተቤክንን ታሪክ፣ ዶግማ፣ ቀኖና፣ የውጪ ግንኙነት እናውቃለን ከሚል ያልተገባ ሥነ ልቡናዊ እርግጠኛነት (Psychological Certainty) እንዲርቁና ለእነዚህ ጉዳዮች ስስ እንዲሆኑ (Religious Sensitivity እንዲኖራቸው) እንመክራለን። ይኽ ካልሆነ መግጠማችን ነው። ከገጠምን አትችሉንም። "ነገረ በትን" የሚባል ድሮን ታጥቀናል። በእግረኛም "መስተባርር" አለን። እረፉ!!! የማይመሰል ምሳሌ፣ ደግሞሞ የማይገባ ንጽጽር ጸያፍ ነው።
ለጨርቆሶቹ ኩታሮች ለእነ ፉንጋዬ፣ ለእነ ቂጤሳወ የምናብ አባት ለሆነው የዜራሞ ልጅ ክብር አለን። ወደፊትም ልናከብረው እንፈልጋለን። ግን... ስስ ርእሶችን ይለይ፣ የሥነ ልቡና እርግጠኛነት ከሚወልዳቸው ውጫዊ እይታዎች ይራቅ። እነዚህ ግንባሮች ደባትሩ በቀጣይነት የአፀፋ ጦርነት የምንከፍትባቸው የሐሳብ ቀጠናዎች ናቸው።

በአማን ነጸረ
የምሥራቅ አፍሪካ ደባትር አስተባባሪ

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

05 Sep, 06:57

.                  💥    #ሜሎሪና_ሕይወቴ
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
*የሜሎሪና ተከታታይ ሦስተኛ መጽሐፍ*

ናኹሠናይ ፀዳሉ ከዚህ ቀደም በሜሎሪና እና ቴሎስ በሚባሉ ጥበብ ቀመስ ልብ አንጠልጣይ መጽሕፍቶቹ አስደምሞናል። እነሆ ሦስተኛው መጽሐፍ ገበያ ላይ ነው።

ሜሎሪና ሕይወቴ» መጽሐፍ፦ የሰው ልጅ በሕይወቱ የሚያልፍበትን ውጣ ውረድ የሚተርክና አንድ ሰው ዓላማውን ለማስፈጸም ሲል ምን ያኽል ዋጋ ሊከፍል እንደሚችል የሚያሳይ ነው፡፡

መጽሐፉ፦ ሞትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋትና የኢትዮጵያን የቀድሞ ስልጣኔ ለመመለስ እንዲሁም ትንሣኤዋን ለማብሰር የሚደረገውን እልህ አስጨራሽ ትግል ያስቃኘናል። በዚህ ትግል ዉስጥም የኢትዮጵያዊያን ጠበብቶች ታላቅነት፣ የሥነ-ልቡና ምስጢር እንዲኹም የባህላዊ ህክምና ጥበብ በሰፊው ይታያል፡፡

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

03 Sep, 05:38

.                  💥    #የኤፌሶን_ወንዝ
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬

  ተነበው በማይጠገቡ ድንቅ መጻሕፍቱ የምናውቀው መምራችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በአዲስ መጽሐፍ ከሰሞኑ ጠብቁኝ ብሏል። ርዕሱ የኤፌሶን ወንዝ ይሰኛል። ጠቅላላ የመጽሐፉ ሽያጭ ገቢ ለግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም እድሳት የሚውል ነው። ከወዲሁ ማዘዝ የምትፈልጉ ቀድመን እንይዝላችኋለን ያሉበት ቦታ ድረስም እናመጣለን።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

22 Aug, 06:45

.   💥    #መንግሥቱ_ኃይለ_ማርያም_የሥደተኛው መሪ_ትረካዎች”ን
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
በግጥምና ሥራዎቹና በተለያዩ መጣጥፎቹ የምናውቀው ደራሲ የረታገሱ ጌትነት እነሆ በአዲስ ሥራ መጥቷል። ስለ ሥራውውም የሚከተለውን ብሎናል
              ---------------------
እነሆ “መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ የሥደተኛው መሪ ትረካዎች”ን
እጅግ በቅርብ ቀን

አንድ የሀገር መሪ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢኖር እና ቢያልፍ፣ አይደለም የራሱ ቃል ስለርሱ መረጃ አለኝ ያሉ ሰዎች ሀሳብ የሚደመጥና ለታሪክ ግብአት የሚውል ነው፡፡ በመሆኑም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያላቸውን ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን በሀራሬ መኖሪያ ቤታቸው ተገኝቼ ያደረግኩላቸውን ቃለመጠይቅ መሠረት በማድረግ ያሠናዳሁት መጽሐፍን ወደናንተ ይዤ መጥቻለሁ፡፡

መጽሐፉ የቀድሞው የኢትዮጵያን ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግሥቱ ከልጅነት አንስቶ ዛሬ እስካሉበት የስደት ዘመን ድረስ የተጓዙባቸውን ግላዊ ታሪኮች፣ የሕይወት ገጠመኞች እና ወቅታዊና ነባር ፖለቲካዊ ግምገማዎችን አካትቶ ይዟል፡፡ የዚህ መጽሐፍ ዐቢይ ትኩረቱም እንደሰው የኮሎኔል መንግሥቱ  ኃይለ ማርያምን ማንነነት መመልከትና ያልተደመጠውን ድምጽ መሥማት ነው፡፡

በሕይወቴ ፈጸምኳቸው ከምላቸው በርካታ ቁም ነገሮች ውስጥ ምናልባት ይኽኛው ዐብዩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ቁምነገሮች ለታሪክ አጥኚዎች ግብአት፣ ለከያንያን የመነሻ ሀሳብ፣ ለፖለቲከኞች ትምህርት፣ ለጋዜጠኞች መረጃ፣ ለወጣቶች የሕይወት ልምድን፣ ለሌችም እንደሙያቸውና ማንነታቸው የሚወስዱት ቁምነገር አያጡበም፡፡ ምናልባትም መጽሐፉን የሚያነብ አንባቢና ሀያሲ የሚለው አያጣምና ለማድመጥ ዝግጁ ነኝ፡፡ በርግጠኝነት መናገር የምችለው ግን መጽሐፉን ያነበበ ሰው ፈጽሞ ባዶ እጁን አይወጣም፣ የሚጨብጠው አያጣም፡፡

መልካም ንባብ ይሁንላችሁ!

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

19 Aug, 08:16

.             💥        #አኰቴተ_ቁርባን
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#የድጋሚ ኅትመት ትሩፋት
ቀሲስ መብራቱ ኪሮስ ገብሩ (ዶ/ር)

“አኰቴተ ቍርባን” በተሰኘው ስያሜ ውስጥ ያሉት ሁለት የግእዝ ቃላት፥ ምስጋና እና መሥዋዕት የሚሉትን ቃላት ያመለክታሉ፡፡ ስለዚህ መሥዋዕት ሆኖ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው (የቅዱስ ቍርባን) ምስጋና የሚል ትርጕም ይሰጡናል፡፡

“አኰቴተ ቍርባን” የቅዳሴው ሦስተኛ እና ዋነኛ ክፍል (ፍሬ ቅዳሴ) ውስጥ የሚገኘውን ጸሎተ ቍርባን የሚያመለክት መጠሪያ ነው፡፡ እያንዳንዱ አኰቴተ ቍርባን፡- አውሥአ፥ መቅድም፥ በሕይወት ስላሉትና ስላረፉት የሚደረግ ጸሎት፥ ዝማሬ ሱራፌል፥ ሠራዔ ቃል ዘእግዚእነ፥ ዝክረ ሞቱ ወትንሣኤሁ ለእግዚእነ፥ ጽዋኤ መንፈስ ቅዱስ፥ ጌታ ያስተማረው ጸሎት (አቡነ ዘበሰማያት) እና የማጠቃለያ ምስጋና የተሰኙ ክፍሎች አሉት፡፡'

በሌላ መልኩ “አኰቴተ ቍርባን” የቅዳሴው ክፍል ቢሆን ንም “ቅዳሴ” የሚለውንም _ ስያሜ ይተካል፤ “አኰቴተ ቍርባን ዘአበዊነ ሐዋርያት” ርያት” በሚለ ፂለው ምትክ “ቅዳሴ ሐዋርያት” እንደምንለው ማለት ነው፡፡ እንዲሁም “አኰቴተ ቍርባን” የሚለውን ነጠላ ስያሜ፥ በብዙ ቍጥር ለመጠቀም “ቅዳሴያት” ብሎ መጻፍ ይቻላል፡፡

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

17 Aug, 04:00

.             💥        #ሳይንስና_ሃይማኖት
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬

#ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ ጽፎ አለማንበብ .....ብዙ ያጎድላል!

በብዙ አገልግሎቶቹ የምናውቀው ጥንቅቅ ያሉ የነገረ ሃይማኖት ትምህርቶችን የዕቅበተ እምነት መጽሐፍትን በማዘጋጀት የምናውቀው መምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ሳይንስና ሃይማኖት የተሰኘ ዘመኑን የዋጀ አዲስ መጽሐፍ እንካችሁ ብለሎኖል። ደራሲያን የሚጽፉትን ርዕሰ ጉዳይ በጥልቀት የሚያውቁት ከሆነ መጽሐፍቶቻቸው እጅግ ጠቃሚያን ይሆናሉ። ይሄም እንደዛው ነው።
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

06 Aug, 06:06

.             💥  #የመጽሐፍት_ዕቁብ_አለዎት
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬

የመጽሐፍት ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረብዎና የሚዎዷቸውን መጻሕፍት እንደፈለጉ ለመግዛት ተቸግረዋል? እንግዲያውስ ጥሩ አማራጭ ይሄውልዎ። የመጻሕፍት ዕቁብ መፍትሔዎ እንዲሆን በወር ወይም በሳምንት የሚጣሉ ዕቁቦችን እኛ ጋር መጀመር ይችላሉ። ከሥር የምትመለከቷቸው መጻሕፍት በወር በዚሁ መንገድ በዕቁብ የተገዙ እና እጣው ለወጣለት የሚላኩ ናቸው። እርስዎንም እንጠብቃለን። ይመዝገቡ

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

31 Jul, 18:51

.             💥  #መንገድ_ዓይኑ_ይፍሰስ
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
የተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዮም አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። ምስልን ከሳች በሆነ የአጻጻፍ ስልቱ የምናቀውና ኢትዮጵያን በመጽሐፉ ያስቃኘን ሄኖክ እነሆ በአዲስ መጽሐፍ ከተፍ ብሏል።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

18 Apr, 05:43

.             💥  #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ከዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ድንቅ መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነውና አሁን በገበያ የማናገኘው ግን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚፈለገው   #መድሎተ_ጽድቅ__ቅጽ-2  ሁለት ፍሬ ብቻ እጃችን ላይ አለ። የቀደመ ይውሰደው።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

15 Apr, 10:02

ማንበብ ያድናል!!!

አላዛር ክንዱ ይባላል። በኦንላይን መጽሐፍ አዘዘኝ። ጧት ተቀጣጥረን የኔን ቂላኖስን፣ መጽሐፈ ፍጥረት እና በእንተ ስማ ለማርያም የተሰኙ መጻሕፍት አቀበልኩት።

ከተዋወቅን በኋላ ቡና ልጋዝብህ ብሎኝ ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ስንጨዋወት ፕሮቴስታንት እንደ ነበረ ነገረኝ።

<<እና እንዴት ተመለስኽ?>> ስል ጠየቅሁት።
<<መመለስ አይደለም በርግጥ። ቀየርኩ እንጅ>> አለኝ
<<አልገባኝም?>> አልኩት።
<<መመለስ ማለት ድሮም ኦርቶዶክስ ከነበርክ ነው። እኔ ግን አያቶቼን ፕሮቶስታንት ነበሩ። እና ከመጀመሪያውም ፕሮቴስታንት ነበርኩ >> አለኝ

<<እና ወደ ኦርቶዶክስ እንድትመጣ ያደረገኽ ነገር ምንድን ነው>> ስል ጠየቅሁት።

<<መድሎተ ጽድቅ ቅጽ አንድን እንዳነበብኩ ታወክሁ አለ። ከዛ ፫ቱንም ቅጾች አነበበኩኝ። የሚገራርም እና አሳማኝ ማስረጃዎችን አገኜሁ። ከዛ ሌሎችንም የትርጓሜ መጻሕፍት አነበብኩኝ። ዐይነ ልቡናየ በራልኝ። አስፈላጊውን ነገር ኹሉ አሟልቼ በጌታ ፍቅዳ እና ውዴታ ተጠመቅሁ። >> ሲል አብራርቶ መለሰልኝ።

ሌሎቻችሁም መድሎተ ጽድቅ ን አንብቡና ዐይነ ልቡናችሁን አብሩ።

ለመምህራችን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልን።

©ermias melesse

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

10 Apr, 14:40

ተኀሥሦን መቁረጫችን ናት ብለን ስናበቃ በቡድን መልክ እንዲወጡ ታስበው የተፀነሱ መጣጥፎች የመወለጃ ቀናቸው ረዘመ። አማራጭ ተፈለገ። ተወሰነ። ተደራጁ። ግንባር ፈጠሩ። ግንባሩ #መዋዕያን ተባለ። ለቅዳሜ ሰልፍ ይወጣል።ሰልፉን #ብራና_መጻሕፍት ያስተባብረዋል።

ይቅርታ... "ሰልፍ" ያልኩት "ሸልፍ" ተብሎ ይነበብልኝ።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

10 Apr, 08:13

.             💥  #ሃይማኖተ_አበው
.                   ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#በሊቀ_ሊቃውት_ዕዝራ

      ሰላም ቤተሰቦቻችን በብዙዎች ዘንድ ቢፈለግም እንደልብ ከገበያ የማይገኘው ሃይማኖተ አበው ንባብና ትርጓሜ በሊቀ-ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ አዘጋጅነት የታተመው ድንቅ መጽሐፍ ሁለት ፍሬ እጃችን ላይ አለ።

ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት @ልደታ ቤ/ክ ጀርባ ያገኙናል።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

09 Apr, 12:34

ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱስ የቱ ነው

ጦማር መጻሕፍት ቤት 📚📖📚

09 Apr, 12:34

https://vm.tiktok.com/ZMM9rmsVU/

1,011

subscribers

573

photos

448

videos