دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي @tewhidfirst29 Channel on Telegram

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

@tewhidfirst29


ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው
የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
https://t.me/tewhidfirst29
https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي (Amharic)

ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ በእንግሊዝ ህዝብ ትምህርት፣ ሓምለጥን እና ማህበሩን እና ኃይልን ያስረዳል። በፅሁፐት አጋማሹን ወጭ የምስራቃቅ ወንዞችን በሰላም ሰጥተናል ። ለትምህርትና ድርጅት መውጣትን ያገኛል።

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

11 Jan, 08:03


ሸህ መሀመድ ዘይን ሀፊዘሁሏሁ ፣አሊም ፣ዛሂድ እና በሱና(በሀቅ) ላይ የማይናወጥ አቋም ካላቸው ታላላቅ አሊሞች አንዱ ናቸው ።

""በጅ የያዙት ወርቅ አያደምቅ ነው""
ነገሩጂ.።

እንጠቀምባቸው!!!


ቻናላቸው👇👇👇👇👇👇



https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 22:55


አሏህ ከአርሽ በላይ ነው
በቁርኣን እና በሀዲስ መረጃ በሰለፎች ግንዛቤ
ክፍል 2 ይቀጥላል።
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
⬇️ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

🌐፦ https://t.me/tubaliligurebae

🌐፦ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

📱፦https://chat.whatsapp.com/BhzY73qQYLDAnL5HEeGbdk

🌐፦https://www.facebook.com/abuhuzeifa.seid?mibextid=kFxxJD

🌐፦https://www.instagram.com/seidabuhuzeyfa/profilecard/?igsh=MW94cDBwZGNkZzJuZg==

🌐፦https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660

https://www.tiktok.com/@as_selefiyah?_t=8qUA797vmXC&_r=1

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 14:11


ተሳትፎ ለናንተ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 14:06


ጥያቄ አንድ


https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 14:04


በአላህ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ ረመዷን የሚመለከቱ ነጥቦችን የምለቅ ይሆናል።

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 14:03


السؤل  الأول :إذا أصبح الرجل مُفْطِرا يعتقد أنه مِن شعبان ،ثم قامت البينة أن اليوم من رمضان ،وأنَّ الهلال قد أَهَلَّ بالأمس?


https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Jan, 09:18


የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ከሑዘይፋ መስጂድ ቀጥታ
https://www.youtube.com/live/RUXi98GEP70?si=ae-65qr5N2fgW9e7

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

05 Jan, 15:19


Live stream finished (58 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

05 Jan, 14:21


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

04 Jan, 18:23


አሏህን እንፍራ
ወደ ራሳችን እንመልከት
ከአሏህ ጋር ስላለን ቀረቤታ እና እርቀት ራሳችንን እንፈትሽ
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae

ወደ  ግሩፓችን ለመቀላቀል⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

03 Jan, 11:03


በትግራይ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች ውስጥ ከአመታት በፊት ከሙስሊም እህቶቻችን ተቀምተው የተሰበሰቡ ሻሾች የሚቃጠሉበት የተለየ ቀን እንደነበር አሳምረን እናስታውሳለን ።

ክፋትና ጭቆናቸው እነሱን መልሶ ከመጉዳቱ ውጭ የትም እንዳላደረሳቸው የተመለከቱት አስተዳዳሪዎች ክፋታቸውን ሲያድሱት እንጂ ጥፋታቸውን እየከለሱ ሲያርሙት ማየት ህልም ሆኗል ።
ክፋቱ የሚከረፋው ደግሞ ከወደ አክሱምና ዓድዋ አስተዳዳሪዎች የሚመነጨው ነው ።



https://t.me/Muhammedsirage

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

01 Jan, 07:45


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

30 Dec, 16:36


✏️ መልካም ዜና በተለያዩ በሽታዎች ለምትሰቃዩ ቤተሰቦቻቺን

ከ"አል_ዒላጅ"የሩቃ እና የዋግምት ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል፦

ማእከላችን በመሀል አዲስ አበባ ቤተል አዲሱ ሙጀመዓ አትተቅዋ መሥጂድ ፊትለፊት ይገኛል

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡
የሩቃ እና የዋግምት ህክምና አግልግሎት መስጠት ጀምረናል።

ለማንኛውም አገልግሎታችንን ፈላጊዎች ማእከላችን እናንተን በደስታ ለማገልገል ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

ሩቃ የቁርኣን ህክምና
የሲሕር      የቡዳ
የጅን የዛር=>እና ሌሎችም

የዋግምት ጥቅሞች
ለተሠሰረ ደም ለወገብ እና ጀርባ ህመም
ለግር ህመም ለማይግሪን
ለደም ዝውውር ለወር አበባ መዛባት
ለሌሎችም በሽታዎች ፍቱን መድሐኒት

ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አዲሱ ሙጀመዓ አት_ተቅዋ ስጂድ ፊት ለፊት ታገኙናላችሁ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
#⃣0913223722 አቡ ሰሊም አሚር
#⃣0925255225 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ
1⃣ቴሌግራም ላይ መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡

1⃣የቴሌግራም ቻናል፦⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama

1⃣የቴሌግራም ግሩፕ ፦⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

29 Dec, 22:18


ምክር ለተማሪዎች

ለ 6 ኪሎ ተማሪዎች የተሰጠ ድንቅ ምክር

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

29 Dec, 14:57


Live stream finished (39 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

29 Dec, 14:17


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

28 Dec, 07:29


የትግራይ ሙስሊሞች ግፍ ረጅም ዘመንን የዘለቀ ነው ። በተለይ ወደ አክሱም አካባቢ ያለው ሁኔታ የከፋ ነው ። ያሁኑም በሙስሊም ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ግፋቸው ጤነኞችን ሁሉ የሚያስደነግጥ ነው ። ያለፈው ግፋቸውና ጥፋታቸው ያልገሰፃቸው ደነዞች ሙስሊም እህቶቻችን ፀጉራቸውን እንኳን እንዳይሸፍኑ ተፈርዶባቸዋል ። የአክሱምና የአድዋ ደናቁርት መሪዎች መቼ ይሆን በትንሹ እንኳን ከክፋትና ከድንቁርና ሰመመናቸው የሚነቁት ?!

https://t.me/Muhammedsirage

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

28 Dec, 07:23


የነ "ሙፍቲ" እስልምና ይሄ ነው!
~
ከመጅሊስ ጋር ተያይዞ በተደጋጋሚ ስለ ገንዘብ ምዝበራ ሲወራ እናያለን። እውነት ይሁን አይሁን አላውቅም። እውነት ቢሆን እንኳ ዐቂዳውን በቅጡ ለሚለይ ሰው እነ "ሙፍቲ" ዑመርን የሚያስናፍቅ ምንም አይነት ምክንያት የለም። እንዲያውም ለኔ የዚህ መጅሊስ ትልቁ ችግር በአሕባሽ ላይ መሬት የረገጠ ጠንካራ ስራ አለመስራቱ ነው። አማና ጋር በተያያዘ ከአሉባልታ ባለፈ ችግሩን በተጨባጭ የሚያውቅ ሰው አላህን እንዲፈሩ ማስታወስ አለበት። ይሁን እንጂ ሁሌም ቢሆን ቀዳሚው መለኪያ ዐቂዳ ነው መሆን ያለበት። ከዚያ እንደተዋረዱ ሌሎች ርእሶች ይከተላሉ።

ለማንኛውም የነ "ሙፍቲ" ቡድን ማለት፦

* ከሊባኖስ እነ ሰሚር ቃዲን አስመጥቶ ህዝበ ሙስሊሙን ሲበጠብጥ የነበረ ቡድን ነው።
* በየዩኒቨርሲቲዎች በታጠቀ ኃይል እያስፈራራ ሙስሊሞች አይደላችሁም ብሎ እንደ አዲስ ሊያሰልመን ሸሀዳ ለማስያዝ ሲሞክር የነበረ ነው።
* ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም የሚል ኩ - ፍ - ር የሚሰብክ ነው። ሃሰት ካሉ መረጃ እጠቅሳለሁ።
* እነ ኢብኑ ተይሚያን፣ እነ ኢብኑል ቀዪምን፣ እነ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን፣ አልፎ "አላህ ከ0ርሹ በላይ ነው የሚሉ ሙስሊሞችን በጅምላ የሚያከ - ፍ- ር ቆ - ሻ - ሻ ቡድን ነው።
* ወደ ሙታን አምልኮ የሚጣራ ነው።
* የአላህን ሲፋት የሚያራቁት ወደ ኩ - ፍ - ር የሚጣራ የጀህ -ሚያ ቡድን ነው።
* እሱ ቀብር ለቀብር እየተልከሰከሰ "ወሃቢያ ያረደው አይበላም" የሚል እፍረት የለሽ ቡድን ነው።
* በሲርሪያ እና ኒካሑል ሙሐለል የተጨማለቀ ሆኖ ሳለ "ወሃቢዮች ኒካሓችሁ ውድቅ ነው" እያለ ቤተሰብ ሊበትን የተነሳ ወ - ራ - ዳ ቡድን ነው።
* ሙስሊሞችን ለማጥፋት ጠላትን እስከ መቀስቀስ የደረሰ ጥላቻ ያሰ -ከረው እጅግ መር -ዘኛ ቡድን ነው።

እስኪ ይህንን ጥቅምት 30/2012 በሸገር ሬዲዮ ከቀረበው የ "ሙፍቲ" ዑመር ቃለ ምልልስ የተወሰደ ንግግሩን አስተውሉ!

"ለባለስልጣኖቹም፣ ለእነ አባይ ፀሃዬ – የዚያን ግዜ የደህንነት ኃላፊ ነበሩ –
‘ተው እባካችሁ! ይኼ ችግር (#ሰለፍያን ማለቱ ነው) መንግስት ላይ ይወጣል። እኛ ላይ ብቻ ሳይሆን እናንተም ላይ ይደርሳል’ እላቸው ነበር።
በኋላ እንግዲህ በእነመለስ ግዜ እነርሱ ላይ ሲደርስ መጥፋት አለበት ብሎ ያ ሁሉ ችግር ተፈጠረ። መጀመሪያውኑ ከውጥኑ ማጥፋት ይቻል ነበር።"

ተመልከቱ! መንግስት ሳያስብ በፊት አሕባሽ ያልሆኑ ሙስሊሞችን እንዲያጠፋላቸው ሲወተውቱ ነበር ማለት ነው። እነዚህ አቅሙ ቢኖራቸው እንደነ ዮሐንስ አጋድመው ያርዱ ነበር።

ቀጠለ:—

"መንግስት የዚያን ግዜ በጎናችን አልቆመም። መፈለግ አይፈልገውም። ሙስሊሙ ላይ ብቻ ይቀር መስሎታል እንጂ ወደ መንግስት ያልፋል አልመሰለውም። አሁን ሀገሩ በሙሉ ተዳርሷል። ለማጥፋት አልተቻለም። ወደአንድነት መጥተን ሰላም ቢሆን ይሻላል ሀገሩ ብለን ነው። ወደን አይደለም በአንድነት የምንታየው። ማጥፋት ካልተቻለ አብሮ በሚሆንበት ሁኔታ ማሻሻል ይቻላል በሚል ነው።"

ምንኛ ልብ የሚያደማ ንግግር ነው?! ይሄ እንግዲህ የተሰማው ነው። በርግጠኝነት የተዳፈነው ከዚህ የከፋ ነው። በነዚህ ሰዎች የተሸወዳችሁ አሁንም አልረፈደም። ንቁ! ከነሱ ጋር መጨማለቃችሁን ትታችሁ በጊዜ ተመለሱ።

(یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَتَّخِذُوا۟ بِطَانَةࣰ مِّن دُونِكُمۡ لَا یَأۡلُونَكُمۡ خَبَالࣰا وَدُّوا۟ مَا عَنِتُّمۡ قَدۡ بَدَتِ ٱلۡبَغۡضَاۤءُ مِنۡ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَمَا تُخۡفِی صُدُورُهُمۡ أَكۡبَرُۚ قَدۡ بَیَّنَّا لَكُمُ ٱلۡـَٔایَـٰتِۖ إِن كُنتُمۡ تَعۡقِلُونَ)
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ሌላ ምስጢረኛን አትያዙ፡፡ ማበላሸትን አይገቱላችሁም፡፡ ጉዳታችሁን ይወዳሉ፡፡ ጥላቻይቱ ከአፎቻቸው በእርግጥ ተገለጸች፡፡ ልቦቻቸውም የሚደብቁት ይበልጥ ትልቅ ነው፡፡ ልብ የምታደርጉ እንደሆናችሁ ለእናንተ ማብራሪያዎችን በእርግጥ ገለጽን፡፡" [ኣሊ ዒምራን: 118]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

27 Dec, 16:24


ዛሬ ቅዳሜ  ሳምንታዊ

👉የኡዝር ቢል ጀህል እና

👉የሙዕተቀዱ አሶሂህ ደርስ  ከምሽቱ 3:40,ጀምሮ አለን።

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Dec, 09:34


አፋልጉኝ!!!
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ልጅ #ሙና-ጣሂር ትባላለች። እድሜዋ 13 አመቷ ነው። በቀን 10/04/2017 ከቀኑ 10 ሰዐት አካባቢ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። መኖሪያ ቤቷ ዘነበ ወርቅ አካባቢ ነው ። ወላጅ በጣም በጭንቅ ስለሆኑ እንድታፋልጓቸው እንጠይቃለን።
0921321379 ወይም
0967203691
ደውለው ያለችበት የጠቆመ ወረታው ከፋይ ነን።

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

22 Dec, 15:05


Live stream finished (48 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

22 Dec, 14:16


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

21 Dec, 20:22


ዛሬ ጀርመን ውስጥ አንድ የሳዑዲ ዜጋ የነበረ ሰው ለገና ገበያ በተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ሆነ ብሎ መኪና ነድቶባቸው ብዙዎችን ጎድቷል። ታዲያ የተለያዩ የዜና አውታሮች ሰውየው ሳዑዲያዊ መሆኑን ደመቅ አድርገው እየዘገቡ ነው። አላማቸው ቀድሞም በምእራቡ ሸው.ራራ ፕሮፖጋንዳ brainwashed የሆነው ህዝባቸው በቀላሉ ከኢስላም ጋር እንዲያገናኝ አመቻችተው ማጉረሳቸው ነው። ብዙ ሞ.ኞችም በቀደዱላቸው ተከትለው ፈሰዋል።

* በመጀመሪያ የድርጊቱ ፈፃሚ ሙስሊም አይደለም። ከኢስላም ከወጣ ዘመናት ተቆጥረዋል። እምነት የለሽ ነው። እንዲያውም ለኢስላም ጫፍ የደረሰ ጥላቻ ያረገዘ፣ ይህንንም ባደባባይ የሚተፋ ነው።
* ሰውየው ፅንፈኛ የኢስ -ራኤል ደጋፊ ነው። እስራ - ኤል ከናይል እስከ ኤፍራጠስ ወንዝ ያለውን በሃይል እንድትጠቀልል የሚቀሰቅስ ነው።
* ሰውየው ከሳዑዲ እና ከባህረ ሰላጤው ሃገራት ሴቶችን በማስኮብለል ላይ የተሰማራ ወን.በዴ ነው።

በዚህ እና ሌሎችም ወንጀሎች የሚፈለግ ቢሆንም የጀርመን መንግስት ለሳዑዲ አልሰጥም ብሎ ጥገኝነት ሰጥቶ ሲንከባከበው ከቆየ በኋላ አሁን አደጋ ሲያደርስ ጊዜ ሳዑዲያዊ ነው እያሉ ይዘግባሉ። የሚገርመው ደግሞ ከባለፈው አመት ጀምሮ አደጋ ሊያደርስ እንደሚችል በተደጋጋሚ ለጀርመን ፖሊስ መረጃ ደርሶት ችላ ብሎ ማሳለፉ ነው። ኢስላምን ሲሳደብ ዜግነት ሰጥተው ተንከባከቡት። ደፍጥጦ ሲፈጃቸው ጊዜ ሳዑዲያዊነቱን መዘገብ ላይ ተሰማሩ። ንፍ ق ናችሁ ያመጣባችሁ ጣጣ ነው። ዋጡት!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

20 Dec, 21:22


እነኛን ብርቅየ ኡለሞች ማን ይተካቸዋል ⁉️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

19 Dec, 05:18


አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
እንደ ናችሁ እህት ወንድሞች ጂዳወች
እስኪ ስራ ፋልጉልኝ ከአሱር ቡሀላ ተመላላሺ
ወይንም ጁመአ እና ቅዳሜ ባረከላሁ ፊኩም

አድራሻ 0581921839 ኡሙ ኢክራም
ቴሌግራም 👉
@meEmuIkram

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

15 Dec, 15:02


Live stream finished (47 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

15 Dec, 14:15


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

14 Dec, 17:07


ሙምቲዕ ሸርሁ አጂሩሚየያ(ነህው
መማር የምትፋልጉ በውስጥ አናግሩን

መመዝገቢያ 👇👇👇👇👇👇

  👉@Abuhafsua29 አቡ ሀፍሷ

ወይንም @meEmuIkram

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

13 Dec, 20:40


✏️ መልካም ዜና በተለያዩ በሽታዎች ለምትሰቃዩ ቤተሰቦቻቺን

ከ"አል_ዒላጅ"የሩቃ እና የዋግምት ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል፦

ማእከላችን በመሀል አዲስ አበባ ቤተል አዲሱ ሙጀመዓ አትተቅዋ መሥጂድ ፊትለፊት ይገኛል

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡
የሩቃ እና የዋግምት ህክምና አግልግሎት መስጠት  ጀምረናል።

ለማንኛውም አገልግሎታችንን ፈላጊዎች ማእከላችን እናንተን በደስታ ለማገልገል ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦
  
ሩቃ የቁርኣን ህክምና
የሲሕር      የቡዳ 
   የጅን     የዛር=>እና ሌሎችም

የዋግምት ጥቅሞች
ለተሠሰረ ደም  ለወገብ እና ጀርባ ህመም
ለግር ህመም    ለማይግሪን
ለደም ዝውውር   ለወር አበባ መዛባት
      ለሌሎችም በሽታዎች ፍቱን መድሐኒት

ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አዲሱ ሙጀመዓ አት_ተቅዋ ስጂድ ፊት ለፊት ታገኙናላችሁ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
#⃣0913223722 አቡ ሰሊም አሚር
#⃣0925255225 አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ
ቴሌግራም ላይ መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡
@Al_Eilaj_Rukiya @Al_Eilaj_Rukiya

የቴሌግራም ቻናል፦⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama

የቴሌግራም ግሩፕ ፦⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

ሼር ሼር አድ አድ እያደረጋችሁ ጀግኖቼ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Dec, 18:52


ጉድ ጉድ ስንት ነገር ነው የምንሰማው አጂብ ነው።የዚህ አይነት ግምጭጮች ደግሞ አስተማሪ መስለው መምጣታቸው።
ለማንኛው በዚች ሊንክ ገብታችሁ ስሙት⤵️⤵️https://youtu.be/wqlKXpYJTl0?si=GWB9P_Z79SsNTjdh
ሰብስክራይብ ሼር ላይክም እንዳረሱ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

09 Dec, 19:17


የመርከዝ  ሚስኩል ኺታም ኦንላይን  የቂርአት  ማዕከል

            የአረበኛ ሠዋሠውን በቅደም ተከተል ለማስተማር መመዝገብ ጀምረናል።
1.አልቢናዕ(ሦርፍ)
2.አሶርፍ ሊልመብተዲእ(ሦርፍ)
3.አጅሩምያ(ነህው)
4.መቅሡድ(ሶርፍ)
5. ሙምቲዕ ሸርሁ አጂሩሚየያ(ነህው)

6.ኢዕራቡን አጂሩምያ (በሀበሻ አሊሞች የተዘገጀ)(ነህው).
7.ሙልሀቱል ኢዕራብ(ነህው)
8.ኢዝይ(ሦርፍ)

9.መራህ(ሶርፍ).

ለመመዝገብ

1⃣.ቁርጠኛ መሆን

2⃣የሚሰጡትን ትምህርቶችን በአግባቡ በመከታተል ለሚቀርቡ ፈተናዎችና አሳይመንቶች ትክክለኛ ምላሽ መስጠት።

3⃣ .ከዚህ በፊት የአቂዳ ወይንም የፊቅህ ኪታቦችን የቀራ ።
4⃣.እያንዳንዱን ደርስ ለኡስታዙ በተሠጠው ጊዜ ማሠማት የሚችል።



ስሙን…………………

የቴሌገራም ስልክ ቁጥሩን ……………
አድራሻዉን…

መመዝገቢያ 👇👇👇👇👇👇

  👉@Abuhafsua29 አቡ ሀፍሷ

ወይንም @meEmuIkram

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

07 Dec, 11:39


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ዓፍወን

ዛሬ ቅዳሜ-------የኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
                          ✨️ደርስ   የለም✨️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

07 Dec, 03:15


Live stream finished (11 seconds)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

07 Dec, 03:14


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

06 Dec, 15:02


ያልበሰለ___ዳዕዋ
በጉራጌው አብሪት ደግሞ በሸከና
መርሳ አባጌትዬ እንዲሁም በዳና
በትግራይ ነጃሺ በወሎ ቦረና
የሸሆቹ ቀብር ሲመለክ በጠና
ዝም ያለ አንደበትህ ህዝብህ እያለቀ
ተውሒዱን ከሽርኩ እየደባለቀ
አኽላቅ ትሰብካለህ ጧት ማታ ሰደቃ
ያላወቀው ወገን በሽርክ እያበቃ
በመከራው ዘመን ሰው ለዛፍ ተስሎ
ቃል ለሱ እየገባ ብጣሽ አንጠልጥሎ
የሞተን ሲማጸን ፈጽምልኝ ብሎ
ዝም ሲል ገረመኝ አንደበትህ ችሎ
ተው እንደሱ አይደለም የረሱሎች ጥሪ
ተውሒድን መስበክ ነው የዳዕዋው ጅማሪ
ግባና ተከተል በረሱሎች ሱና
ባልበሰለው ዳዕዋ ውጤት የለምና
Muhammed sirage (ሐፊዘሁሏህ)✍️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

06 Dec, 15:00


አሠላሙ አለይኩም ።
ዛሬ ጁምዓ ሣምንታዊ ነሙዕተቀዱ ሦሂህ ደርስ 4:00 ሰዓት ላይ አለን።


https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

06 Dec, 14:39


የጂን ወሬ ሰምተህ ሰው ጋር አትጣላ
~~~~~~~~~~~~~~~
ብዙ ሰዎች የጂን ወሬ ይዘው ከጎረቤት፣ ቤተሰብ፣ ጓደኛ ጋር ሲቀያየሙ ያጋጥማል። ይህም የሚሆነው ለምሳሌ አንዲት ጂን የያዛት ሴት ቁርኣን በሚቀራላት ጊዜ "እከሊት ልካኝ ነው"፣ "እከሌ ደግሞባት ነው"፣ ወዘተ በማለት ጂኑ ይለፈልፋል። ይህንን የሰሙ ቤተሰቦች የተባለውን በመቀበል ስሟ/ሙ የተጠቀሰውን አካል በክፉ ማየት ይጀምራሉ። በአብዛኛው ጂኑ የሚጠራው ደግሞ ቅርብ ሰዎችን ነው። በዚህም የተነሳ በዘመዶች፣ ቤተሰቦች፣ ጎረቤቶች፣ ጓደኞች መካከል ከባድ መቃቃር ይከሰታል። ይህ የሸይጧን አላማ ነው። በአንድ ሰው አንደበት አስታኮ ድፍን ቤተሰብን ከሌሎች ጋር በማነካካት ሰላም ያደፈርሳል።
"አንዲት ጎረቤታችን እህቴ ላይ ድግምት ሰርታባት ነበር። እንዴት እናድርግ?" አይነት ጥያቄ የሚጠይቅ ብዙ ሰው አለ። "ድግምቱን የሰራችው እሷ እንደሆነች እንዴት አወቅክ?" ስትለው "ቁርኣን ሲቀራ ጂኒው ነግሮናል" ይላል። እኔ እምልህ ወንድሜ! እንዴት እህትህን እያሰቃየ ያለውን ጂን በዚህ ደረጃ አመንከው? ትተዋወቃላችሁ እንዴ? ካላወቅከው እንዴት አመንከው? እሺ በሆነ ምክንያት ትተዋወቃላችሁ እንበል። ታማኝነቱን በምን አረጋገጥክ? አብራችሁ ቢዝነስ ሰርታችኋል? ነው ወይስ ታማኝ ሸይኽ፣ ኡስታዝ፣ ኢማም ሆኖ ነው የምታውቀው? ነው ወይስ በቅርብ የምታውቀውና የሚያውቀው ጓደኛ ታማኝ እንደሆነ ነግሮሃል?
ካልሆነ ባላየኸው፣ ባላወቅከው ጉዳይ ላይ የማታውቀው የማታምነውን አካል ውንጀላ ተቀብለህ እንዴት ጎረቤትህ ጋር ትቀያየማለህ? ቢገባህ ይሄ ተንኮለኛ ጂን ከእህትህ ጤና አልፎ ጎረቤት ወይም ዘመድ አዝማድ ጋር እያነካካ ህይወታችሁን እየበጠበጠ፣ ድርብርብ ጉዳት እያደረሰባችሁ ነው። እስኪ አንድ ማንነቱን የማታውቀው ሰው እህትህን ሲደበድብ ደርሰህበት ስትይዘው የራስህን አጎት ስሙን ጠርቶ "እሱ ልኮኝ ነው" ቢልህ ምን ትላለህ?? እሱን አምነህ ከአጎትህ ጋር ትጣላለህ?
ይህም ልክ እንደዚያው ነው። ኧረ እንዲያውም "እከሌ ነው የደገመብህ" ማለት የከፋ ወንጀል ነው!! ይሄ "ምሴ አመድ ነው"፣ "ነጭ ዶሮ እረዱልኝ"፣ "የጠላ አተላ አምጡልኝና ልልቀቅ" የሚልህ ጂን፣ ይሄ ሳይለቅ "ለቅቄያለሁ" እያለ እየዋሸ በመመላለስ የሚያንገላታ ጂን፣ ይሄ ሰዎችን ወደ ሺርክና ወንጀል የሚወስድ ጂን #በአብዛኛው ከሃዲ ነው፤ አለያ ደግሞ አመፀኛ ነው። እንዲህ አይነቱን ቆሻሻ ቢምልልህ እንኳ እሱን አምነህ ሙሲባህን አትጨምር። የላቀው ጌታ እንዲህ ይላል:—
(وَلَا تُطِعۡ كُلَّ حَلَّافࣲ مَّهِینٍ)
"መሀላ የሚያበዛ ወራዳን ሁሉ አትታዘዝ፡፡" [አልቀለም: 10]
(یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ إِن جَاۤءَكُمۡ فَاسِقُۢ بِنَبَإࣲ فَتَبَیَّنُوۤا۟ أَن تُصِیبُوا۟ قَوۡمَۢا بِجَهَـٰلَةࣲ فَتُصۡبِحُوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلۡتُمۡ نَـٰدِمِینَ)
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሰራችሁት ነገር ላይ ተፀፃቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ፡፡" [አልሑጁራት: 6]

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

01 Dec, 14:55


Live stream finished (43 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

01 Dec, 14:12


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

01 Dec, 11:19


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ኢንሻ አሏህ

ዛሬ እሁድ:------ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ 11:00 ሰዓት ላይ
                          ✨️ደርስ   አለ✨️


https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

29 Nov, 07:21


ሁላችሁም እስከመጨረሻው ስሙት ⤵️⤵️
https://youtu.be/OYbHvGkserQ?si=Ru4Qv13OQeh7HybD

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

25 Nov, 16:45


ንቧን ወደ ቀፎዋ ሳታስገባ ማሬ ማሬ አትበላት

So መጀመሪያ ማሟላት ያለብህ ነገር አለ¡

እህቴ ማሬ ያለሽ ሁሉ ንብ እዬመሰለሽ አትሸወጅ
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
ኮፒ ግሩፕ⤴️⤴️

https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae
ቻናል⤴️⤴️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Nov, 16:20


تنبيه مهم

قال الإمام أحمد رحمه الله: «لا تجالسوا أهل الكلام وإن ذبّوا عن السنة».اهـ مناقب الإمام أحمد لابن الجوزي(١/٢١٠).

وقال أيضا في رسالته إلى مسدد: «ولا تشاور أحدا من أهل البدع في دينك ، ولا ترافقه في سفرك» اهـ  [الآداب الشرعية: ٣/٥٧٨].

قلت: أين نحن من أمثال  هذه الأثار العظيمة هل قضينا على التميز من أهل البدع أم أمنا من مكر المبتدعة الخونة والغششة؟ الله المستعان.

t.me/durusuabdiselam

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Nov, 15:10


Live stream finished (51 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Nov, 14:19


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Nov, 14:10


Live stream finished (21 seconds)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

24 Nov, 14:10


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

23 Nov, 10:51


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ዓፍወን

ዛሬ ቅዳሜ-------የኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
                          ✨️ደርስ   የለም✨️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

22 Nov, 11:08


እንደ በግ አትሁኑ
~
አንዳንዶች የሰለፊያን መንሀጅ እንደሚከተሉ ይሞግታሉ። ነጋ ጠባ የቢድ0 ሰዎችን የሸፍጥ ስራ ሲጋቱ ስለቆዩ ለሱና ዑለማኦች ጥልቅ የሆነ ጥላቻ አርግዘዋል። የቢድ0 ሰዎች ከነሱ ሰላም ናቸው። በሱና ዑለማኦች ላይ ግን ሰበብ እየጠበቁ መርዛቸውን ይለቃሉ። እነዚያ የጥላቻቸው ጥግ ፎቶሾፕ እስከሚያቀናብሩ እንዳደረሳቸው እያዩ እንኳን የማይነቁ የዝናብ ላይ በጎች ናቸው። የዝናብ ላይ በግ ብትቆጣውም፣ ብትመታውም፣ ብትገፋውም አይነቃነቅም። ከሚወርድበት ዶፍ ለመዳን ፈጥኖ መንቀሳቀስ ነበር የሚሻለው። እሱ ግን ጭንቅላቱን መቅበሩ የሚያተርፈው መስሎት ግግም ይላል። ጠባቂ እረኛው በዚህ መሀል ይፈተናል። ጥሎ አይሄድ የቀበሮ ሲሳይ ሊሆኑበት ነው። አይርረጋጋ አንዳንዱ ወጨፎ ከጥፊ የማይተናነስ ህመም አለው። በዝናብ ወቅት የበግ ነገር አይጣል ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

22 Nov, 07:29


አስደሳች ዜና በተለያዩ በሽታዎች ለምትሰቃዩ ቤተሰቦች
➡️አል_ዒላጅ  የቁርኣን እና የዋግምት ህክምና ማዕከል ⬅️
العلاج دار الرقية الشرعية وااحجامة
በመሀል አዲስ አበባ የናንተኑ ችግር በአሏህ ፈቃድ ለመቅረፍ ታላቅ ማእከልን ከፍቶ ይጠብቃችኋል

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
የሩቃ /የቁርኣን ህክምና


#ለሲህር          #ለጅን
#ለአይነናስ(ቡዳ)    ለማንኛውም መንፈሳዊ ችግሮች በአላህ ፍቃድ መፍትሄ እንሰጣለን

እንዲሁም የዋግምት ህክምና [الحجامة]                                                   
➭ ለደም ዝውውር ችግር     ➭ለቁርጥማት   
➭ ለቆዳ ችግር                   ➭ለደም ግፊት  
➭ለራስ ምታት                    ➭ ለማይግሬን
➭ለጭንቀትና ድብርት         ➭ ለአስም መታፈን
➭ ለተሳሰረ ደም ስር ➭ለወገብ እና የጀርባ ህመም
➭በወር አበባ ወቅት ለሚከሰት ህመም እና የመዛባት ችግር
➭ ከወሊድ ቡሃላ ለሚከሰት የወገብ ህመም
➭ለእንቅልፍ መዛባት          ➭ለእግር ህመም
➭ለሰውነት መዛል እና መድከም
➭ለደረት ህመም
➭ለጅን/ሲህር ለመሳሰሉ መንፈሳዊ ችግሮች

አላማችን ለእርሶ አፍያ ሰበብ መሆን ነዉ

አል_ዒላጅ የቁርኣን እና የዋግምት ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል አዲሱ ሙጀመዓ አት_ተቅዋ  መሥጂድ ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ
0913223722// 0925255225

የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

19 Nov, 19:56


«የሳዑዲ ዑለማዎች መች ያወግዛሉ!» ብለው የሚወርፏቸው አሉ። አውግዘዋል ለመባል የግድ መድረክ ላይ ወጥተው የአዞ እንባ እያነቡ፣ እየጮኹ በመለፍለፍ፣ አለፍ ሲልም ነገ አመፅና ሰልፍ አለ ብለው የባሰ ፈሳድ የሚፈጥር ውንብድና መፍጠርና ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ነገር መተግበር አለባቸው።

ለማንኛውም ዑለማዎች ፈሳድ ፈፃሚው የሃገር ሹምም ይሁን ተራ ሰው፤ ጥቅምና ጉዳቱን በማመዛዘን በጥበብ ያስጠነቅቃሉ፣ ያስተምራሉ። አላህ ይጠብቃቸው፣ ፈሳድ ፈፃሚ መሪዎችን ያስተካክላቸው።
ኮፒ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

18 Nov, 16:00


https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

18 Nov, 12:29


አላማችን ለእርሶ አፍያ ሰበብ መሆን ነዉ
አል_ዒላጅ የቁርኣን እና የዋግምት ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል

አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሙጀመዓ አት_ተቅዋ  መሥጂድ ፊት ለፊት

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama
⤵️⤵️
https://youtube.com/@nunitube806?si=Ec_

ለበለጠ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

17 Nov, 15:02


Live stream finished (39 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

17 Nov, 14:23


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

17 Nov, 10:59


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ኢንሻ አሏህ

ዛሬ እሁድ:------ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
                          ✨️ደርስ   አለ✨️


https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

15 Nov, 14:56


የጀመአ የሆነች እህታች  ባሎም ተይዟን ምንም አይነት ገቢ የላትም ሰውም ዘመድም የላትም  ልጇን ለመላክም አቅም የለትም እና እራብልሞት ነው ከነልጄ እያለች ነው
እህታችን እስኪ ስራ አፈላልገን እናስገባት ለአላህ ትሆነናለች
ቤት ኪራይ እራሱ የምከፍለውም የላትም

ለአላህ ብላ አድት እህት ነይ ከኔጋ አላት. የነበረችበት ቤት መክፋል ስለማትችል አስወጧት እና እባካችሁ  ከጎኗ እንሁን

በዚህ ጠቁሙኝ.
@meEmuIkram
00966581921839 ኡሙ ኢክራም

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

11 Nov, 16:19


መድናወች መጥለብ የምትፋልጉ እዘዙን
ይሄን ሁለት ቀን ስለምን ልክ

0581921839 ኡሙ ኢክራም

ቴሌግራም
@meEmuIkram

የዋስታብ ሊንክ 👇👇👇ተቀላቀሉ

https://chat.whatsapp.com/Dsf1KFm4rWo6UsImor0JaH

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Nov, 15:02


Live stream finished (39 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

10 Nov, 14:23


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

09 Nov, 16:25


ከሐጃዊራ ትንግርት

"ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል" እንደሚባለው ያልተማረ አእምሮ በተማሩ ሰዎች ቦታ ጉብ ስትል ይከዳሀል። ጃማል አልሐጁሪ ያልቀራውን ቁርኣን እፈስራለሁ ብሎ ተፍሲሩን የወይፈን እርሻ አድርጎት አረፈ። ከላይ ያያያዝኩትን ድምፅ ሰምታችሁ ታዘቡ። የዝንጀሮ የለው ወይዘሮ ነውና ነገሩ፤ ሀግ ባይ ታዳሚምኮ የላቸውም። ኧረ የሸይኽ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብን አማርኛ የቁርኣን ትርጉም እንኳን አይቶ እንዲገባ ንገሩልን እባካችሁ። ጆፊያማ ጥምጣም ደግልሎ እያውለበለቡ ከማውደልደልና የዘናዊ ሙሪዶች ፊት አውራሪ ከመሆን፤ በሀገር በቀል መሻይኾች ፊት በርከክ ብሎ መቅራት ይበጅ ነበር። አይ ሰፊና ጉድ ሰራችኝ አለ አሉ ሰውየው። ሀገራችን ዓሊም የለም፤ ሰለፊይ የለም መርጂዕ የለም ወወወ የጥር ደም ሆነባቸው።

t.me/durusuabdiselam

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

08 Nov, 21:48


ሰብስክራይብ 2100 እንግባ ላይክ ሼር አድርጉት ⤵️⤵️
https://youtube.com/shorts/K8dsNjWR0PQ?si=dXNQY25qRv51ofWf

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

08 Nov, 18:45


በዚህ ግቡ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=482f0cb790fc5d81d0

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

07 Nov, 19:28


ሰብስክራይብ 2000 እንግባ ላይክ ሼር አድርጉት ⤵️⤵️ https://youtube.com/shorts/j6Y7Wn2RjbE?si=DQYOCd5ZVZ_Rn8Ra

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

06 Nov, 03:14


መካወች መጥለብ የምትፋልጉ እዘዙን
ሰሞኑን ስለምን ልክ

0581921839 ኡሙ ኢክራም

ቴሌግራም
@meEmuIkram

የዋስታብ ሊንክ 👇👇👇ተቀላቀሉ

https://chat.whatsapp.com/Dsf1KFm4rWo6UsImor0JaH

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

03 Nov, 13:18


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ኢንሻ አሏህ

ዛሬ እሁድ:ሙሀመድ ዓልይ-------ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
                          ✨️ደርስ   የለም✨️

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

02 Nov, 15:00


Live stream finished (38 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

02 Nov, 14:21


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

02 Nov, 11:25


السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ኢንሻ አሏህ

ዛሬ ቅዳሜ-------የኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
                          ✨️ደርስ 11:20 ላይ አለ✨️


https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

01 Nov, 09:04


የደዕዋ ማስታወቂያ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን

1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ
2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል
3- ሙሐመድ ሲራጅ
4- አቡል ዐባስ
5- ሳዳት ከማል

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

31 Oct, 05:51


صاح شمر ولا تزل ذاكر الموت فنسيانه ضلال مبين .

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

30 Oct, 15:38


እጃችን ላይ ያሉ የውድ ኡስታዞቻችን መፀሀፍ  ጂዳወች  እንኳን ደስ አላችሁ   ከዛሬ ጀምሮ ማዘዝ ትችላላችሁ እንድሁም ብዛት ከሆነን የትኛውም ቦታ እንልካለን  
ያሉን እቃ  እንድሁም በርበሬ ሺሮ ቆሎ የተለያዩ ልብሶች

ስልክ
00966581921839 ኡሙ ኢክራም
በዋስታብ ኢሞ መስመር  እገኛለሁ  
ቴሎግራም
@meEmuIkram

ሼርርር አድርጉ እስኪ እህት ወንድሞች
ጂዛኩም አላሁ ኸይረን

የቴሌግራም መገኛ ግሩባችን
https://t.me/EmulkramAselefiya

የዋስታብ ግሩባችን
https://chat.whatsapp.com/Dsf1KFm4rWo6UsImor0JaH

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

28 Oct, 21:43


ሁላችሁም ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረገ ለቀጣይ ስራ ያነሳሱን⤵️⤵️
https://youtube.com/shorts/g6CpISRbKEM?si=--x8B4Vq3efvwfT7

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

27 Oct, 15:03


Live stream finished (46 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

27 Oct, 14:17


ሊጀመር ነው

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

27 Oct, 14:16


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

26 Oct, 19:16


አዲስ የደርስ ፕሮግራም

ክፍል 0⃣2⃣
المعتقد الصحيح الواجب على كل مسلم إعتقاده

በወንዲም አቡ ሀፍሷ ሙሐመደ አሊ ሀፊዞሁሏህ

     ጀ
        መ
            ረ
የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ ⤵️⤵️

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=61e2249d3bea19f27b

ወደ ዋናው ቻናላችን ለመቀላቀል ⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae

የኪታቡ ፒዲኤፍ⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae/23218
https://t.me/tubaliligurebae/23218

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

26 Oct, 18:46


አዲስ የደርስ ፕሮግራም

ክፍል 0⃣3⃣
العذر بالجهل بين الغلو والجفاء
لشيخ عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله
በወንዲም አቡ ዓብዲላህ ሙሐመደ ኢብራሂም ሀፊዞሁሏህ

     ጀ
        መ
            ረ
የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ ⤵️⤵️

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=61e2249d3bea19f27b

ወደ ዋናው ቻናላችን ለመቀላቀል ⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae

የኪታቡ ፒዲኤፍ⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae/23205

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

19 Oct, 17:39


ጁምዓ ምሽት ይህን ኪታብ መጀመራችን ይታወቃል ።

ነገር ግን ኡስታዜ ይህኪታብ  ለሚቀሩት ሠወች ሠለሚከብዳቸው ሌላ ኪታብ አስቀራ በማለት ይህን ኪታብ አስቀራ በማለት ኪታቡን በመጠቆም  ምክር ሥለሠጠኝ ከዛሬ ቅዳሜ ማታ ጀምሮ  ይህን ኪታብ እንጀምራለን።


ኡሥታዜ አላህ ከመልካም ሥራ ጋር እድሜ ይሥጥህ።
https://t.me/tubaliligurebae/23218
https://t.me/tubaliligurebae/23218

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

19 Oct, 07:22


አላማችን ለእርሶ አፍያ ሰበብ መሆን ነዉ
አል_ዒላጅ የቁርኣን እና የዋግምት ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል

አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሙጀመዓ አት_ተቅዋ  መሥጂድ ፊት ለፊት

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama
⤵️⤵️
https://youtube.com/@nunitube806?si=Ec_

ለበለጠ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

19 Oct, 07:09


የተማራችሁ ሞክሩ

أعرب
1. (ليس قائم الزيدان)
.
2.(غير قائم الزيدان).

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

18 Oct, 17:48


ማስታወሻ
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ምርጥ እና ልዩ የምክር እና የደርስ ፕሮግራም እንዳለን እንዳትዘነጉ


የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ ⤵️⤵️
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=61e2249d3bea19f27b

ወደ ዋናው ቻናላችን ለመቀላቀል ⤵️⤵️
https://t.me/tubaliligurebae

➣ ዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/BhzY73qQYLDAnL5HEeGbdk

➣ ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@as_selefiyah?_t=8qUA797vmXC&_r=1

➣ ዩቱብ https://youtube.com/@seidderesawtube725?si=GcPGAfpZ7WSQV660

➣ ኢንታግራም https://www.instagram.com/seidabuhuzeyfa/profilecard/?igsh=MW94cDBwZGNkZzJuZg==

➣ ፌስቡክ  https://www.facebook.com/abuhuzeifa.seid?mibextid=kFxxJD

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

15 Oct, 14:35


አላማችን ለእርሶ አፍያ ሰበብ መሆን ነዉ
አል_ዒላጅ የቁርኣን እና የዋግምት ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል

አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሙጀመዓ አት_ተቅዋ  መሥጂድ ፊት ለፊት

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama
⤵️⤵️
https://youtube.com/@nunitube806?si=Ec_

ለበለጠ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

14 Oct, 12:32


አላማችን ለእርሶ አፍያ ሰበብ መሆን ነዉ
አል_ዒላጅ የቁርኣን እና የዋግምት ሕክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል

አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሙጀመዓ አት_ተቅዋ  መሥጂድ ፊት ለፊት

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️
@ahlulaserarukyeushereiya

የቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️
https://t.me/Al_Eilaj_ruqa_Hijama
⤵️⤵️
https://youtube.com/@nunitube806?si=Ec_

ለበለጠ

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

14 Oct, 06:51


በርካታ ኪኒኖች ለ3 ራስምታቶች አጠር ያለ መልስ አህባሾች እና መሰሎቻቸው በዱዓእ ዙሪያ ለሚያመጧቸው ማደናገሪያች

https://t.me/Muhammedsirage

YouTube - https://youtu.be/I9GsIow2icw?si=4cgtVnXOu9FRgiYr

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

14 Oct, 05:00


ይቺ ነገር ግን እንደት ናት ?

እውነት ነውደ?

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

12 Oct, 15:05


Live stream finished (46 minutes)

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

12 Oct, 14:19


Live stream started

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

12 Oct, 09:11


የሚገርም ነው!
ከላይ ያያዝኩት ፅሁፍ ላይ
የባህር ዳር መሻይኾች ገፅ ላይ የተፃፈ ባህሩ ተካ ሸር ያደረገው ""በሚሊኒዬም አዳራሽ ሊካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት
ለተወሠነ ጊዜ ተራዝሟል።""ይላል።
ለተወሠነ ጊዜ የሚለው ይሠመርበት ።

ታላቅ የዲን ኮንፈረንስ በአድስ አበባ ፔጂ ላይ ደግሞ "" ለሻይ ቡና 3ሚሊየን 1መቶ ሺ እና ለአዳራሽ ኪራይ 810ሺ ብር ነው። የሚገርማችሁ እስካሁን የተሸጠው ትኬት ወደ 450 አካባቢ ነው""ይላል።

ሲጠቃላል ባህሩ እያለ ያለው በፕሮግራም መደራረብ ነው ያለው ።ይሄኛው ደግሞ ብሩ ስላልሞላልን ነው ያለው ።የማንኛቸውን እንያዝ ?

ሠወቹ አጉል መድረቅረቅ ውስጥ ነው የገቡት ።
ከተናገሩ እውነቱን መናገር ነው ካልሆነ ዝም ማለት ነው ።

ሠው የሚስቅብን መስሏቸው ያለሆነ መልክት ማስተላለፍ ከአንድ ኡስታዝ አይደለም ከተራ ሙስሊም አይጠበቅም።

https://t.me/tewhidfirst29

دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

12 Oct, 07:54


ትኩረት

ጓድኝነት ማለት እንደፋሽን ልብስ የሚቀያየር አይደለም ።

ጥሩ ጓድኛህን ፊት አትንሣው ፣ለጓድኛህ ትኩረት ሥጠው ፣ችላ አትቀለው ።

ማንኛውንም በመካከላችሁ ክፍተት የሚፈጥረን ቀድመህ ዝጋ ፣በጓድኛህ ላይ ግምታዊ (መጥፎ ) ጥርጣሬን አሥወግድ ።

ጓድኝነት እንክብካቤን የሚፈለግ ነው።

ለጓድኛህም ዱዓ አርግለት ፣መልካሙን ሁሉ እሠብለት ፣ሞምቀኝነትን አስወግድ ፣ምቀኝነት አንተኑ ነው የሚበላህ ።

https://t.me/tewhidfirst29

2,986

subscribers

436

photos

57

videos