ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

@tenachange


ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

06 Feb, 16:34


የነገን ተፈታኞች ጨምሮ ከ24/4/16 ጀምሮ የተፈተናችሁ በቀጣይ ሳምንት ወደ ክልል ለመንጃ ፍቃድ ሕትመት የሚላክ መሆኑን እንገልፃለን።

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

05 Feb, 15:29


ከነገ 28/5/16 ጀምሮ ሁሌ ማክሰኞ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን መልካም የስራ ዘመን እንመኝላችዋለን። 27/5/16

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

05 Feb, 06:57


ከላይ ስማችሁ የተገለጸ በሙሉ የምትወስዱበትን ቀን በዚሁ ፔጅ የምናሳውቃችው መሆኑን እንገልፃለን ።
                 ቀን 27/05/16 ዓ/ም

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

25 Jan, 11:51


ውድ ደንበኞቻችን ክልሉ እትመት የጀመረ መሆኑን እየገለፅን የእኛም ክልል ገብቶ ለሕትመት ወረፉ እየጠበቀ መሆኑን እያሳወቅን ሲመጣ የምትወስዱበት ቀንና ስም ዝርዝራችሁን በዚሁ ፔጅ ላይ እንገልፃለን።

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

18 Jan, 05:44


ዛሬ ማለትም 10/5/16 ዓ/ም የህዝብና የአውቶሞቢል ቅድመ ገለፃ /ኦረንቴሽን ጠዋት የሚሰጥ ሲሆን ሰኞ በ13/5/16 ስልጠናው የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁም ሆነ መመዝገብና መሰልጠን የምትፈልጉ ከወዲሁ በመገኘት መረጃዎቻችሁ በማምጣት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

11 Jan, 13:34


ቀጣይ ሳምንት ማለትም በ9/5/16 የህዝብ አንድ አዲስ ዙር ስልጠና የሚጀመር በመሆኑ መሰልጠን ለሚፈልግ ክፍት ቦታዎች ሰላሉ በመመዝገብ ስልጠና መጀመር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የተመዘገባችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
3/5/16

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

10 Jan, 12:30


ከ14/3/16 እስከ 23/4/16 ጨርሳችሁ እኛ አስመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ክልል የመንጃ ፍቃዱ ማሽን ብልሽት ምክንያት መሠራት ስላቆመ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

06 Jan, 17:45


እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !!!

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

29 Dec, 03:52


በአንደኛ ማርሽ ከ 1 - 20 ኪሌ ሜትር ፐር ሐወር ባለው 2ተኛ ማርሽ መለወጥ በ 2ተኛ ደግሞ ከ 20- 35 ከሄድን 3ተኛ ማርሽ መለወጥ ቀጣይ ከ 25- 50 ከሄድን 4ተኛ ማርሽ መለወጥ 5 ተኛ ማርሽ ለማስገባት ከ 50-80

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

28 Dec, 07:44


በዋናነት ቆመን ስንነሳ ፍጥነት ለመጨመር የማርሽ አለዋወጣችን ምን መምሰል እንዳለበት ይመልከቱ።

ቼንጅ የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ

21 Dec, 14:57


በዚህ ቻናል አስተማሪ ቪድዮችን እየመረጥን
የምናስተላልፍ ሲሆን በቀጣይም በራሳችን የተዘጋጁ ቪድዮችን በቲክ ቶክ ላይና በዚህ ቴሌግራም ላይ የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

1,088

subscribers

138

photos

8

videos