Tamerat real estate consultant @tameratrealestate Channel on Telegram

Tamerat real estate consultant

@tameratrealestate


ግንባታቸው የተጠናቀቁ አንዲሁም በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ባለጊቢ አፓርትመንቶችን በአነስተኛ  ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ባለቤት ይሁኑ።

more info:- @tameratesfaye
# 09 46 40 30 37

Facebook
https://www.facebook.com/102499841974727

Tamerat Real Estate Consultant (Amharic)

ታምራት እናቶች ምንድን ነው? ለእነዚህ አፓርትመንቶች አሉት፡፡ ታምራት የተጠናቀቁ ምስሎች ላይ በአነስተኛ ቅድሚያ ብቻ ባለው ቤት ሆኖ ለቤተመንግስትዎ የሚያስመልኩ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ:- @tameratesfaye # 09 46 40 30 37 ገቢዎች ለአገር Facebook ግልጽናን እያሉ ሊንክ ያዝ፡፡ ከዚህ በታች በጊሎችዎ ለራስ ማምረት ለስልክ እና በግንባት መልክ ካለ በታች ይጠበቃል፡፡

Tamerat real estate consultant

01 Oct, 16:57


ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥምቅት 30/2017 ወደ ቤታችሁ ግቡ ፤  ይህ ካልሆነ የሽያጭ ውሉ እንዲቋረጥ ተደርጎ ቤቱን ለሌላ ዕድለኛ እናስተላልፋለን " - የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየገነባ ለቤት ተጠቃሚዎች በዕጣና በጨረታ የሚያስተላልፈው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን " በሽያጭ ከተላለፉና ውል ከተፈጸመባቸው ቤቶች መካከል የቤት ባለቤቶች ወደ ቤታቸው ገብተው እየኖሩ አለመሆኑን አረጋግጫለሁ " ብሏል።

" በህጋዊ መንገድ ውል የተያዘባቸው ቤቶች ለህገወጥ ተግባር እየዋሉ ነው " ያለው ኮርፖሬሽኑ ፥ የቤት ባለቤቶች ከኮርፖሬሽኑ ጋር በያዙት የሽያጭ ውል ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ አስጠንቅቋል።

" በተባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ቤቱ የማይገባ የቤት ባለቤት የሽያጭ ውሉ በህግ አግባብ እንዲቋረጥ ተደርጎ ቤቱን ለሌላ ዕድለኛ እናስተላልፋለን " ሲልም ገልጿል።

" እስከተባለው ጊዜ ካልገባችሁ በእጣና በሽያጭ ነው ለሌላ ነዋሪ የሚተላለፈው " - የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

በተለያዩ ጊዜያት በእጣ እና በጨረታ ተላልፈው ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ድረስ የቤት ባለቤቶቹ የማይገቡበት ከሆነ ውል የሚቋረጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ማስጠንቀቁ ይታወሳል።

ኮርፖሬሽኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ በተለያዩ ጊዜያት በእጣ እና በጨረታ ማስተላለፉ አመልክቷል።

" በተለያዩ ጊዜያት በሽያጭ ተላልፈው የቤት ባለቤቶች  ውል የተዋዋሉባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ አሁን ነዋሪ ባለመግባቱ ምክንያት የተለያዩ ህገ ወጥ ተግባራት እየተፈፀመባቸው እና ለፀጥታ ስጋት እየሆኑ ይገኛል " ብሏል።

ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ድረስ ባለቤቶቹ ወደ ቤታቸው እንዲገቡ  የማይገቡ ነዋሪዎች የሽያጭ ውላቸው እንደሚቋረጥ ገልጿል።

ውል ከተቋረጠ በበኃላ #በእጣ እና #በሽያጭ ለሌላ ነዋሪ እንደሚተላለፍ ነው ኮርፖሬሽኑ ' ለመጨረሻ ጊዜ ' ሲል ያስጠነቀቀው።

Tamerat real estate consultant

29 Jul, 08:00


በባንክ የምዛሬ ዋጋ በስንት ጨመረ ?

የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ማሻሻያ ከመደረጉ ከ3 ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ ዋጋ 57 ብር ከ4895 ሳንቲም ነበር ፤ መሸጫው 58 ብር ከ6393 ሳንቲም ነበር።

አሁን ማሻሻያውን ተከትሎ በዛሬው የምናዛሬው ተመን አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ 74 ብር ከ7364 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 76 ብር ከ2311 ሳንቲም ሆኗል።

የአንድ ፓውንድ መግዣ ዋጋ 70 ብር ከ6759 ሳንቲም ፤ መሸጫው 72 ብር ከ0894 ሳንቲም የነበረ ሲሆን በዛሬው የባንክ ምንዛሬ መግዣው 91 ብር 8787 ሳንቲም ፤ መሸጫው 93 ብር ከ7162 ሳንቲም ሆኗል።

አንድ ዩሮ በ62 ከ3359 ሳንቲም ይገዛ ፤ በ63 ብር ከ5856 ሳንቲም ይሸጥ የነበረ ሲሆን በዛሬው የባንክ ምንዛሬ መግዣው 81 ብር ከ0367 ሳንቲም ፤ መሸጫው 82 ብር ከ6574 ሳንቲም ሆኗል።

#ETHIOPIA

Source
tikvahethiopia

Tamerat real estate consultant

17 Jul, 10:40


💥💥💥8 % ቅድመ ክፍያ ከ 244,000 ብር ጀምሮ ለሃገሩ ልጆች እንካችሁ እያለ ነው።

በማይታመን ዋጋ እና ውበት መሃል አራት ኪሎ ላይ የንግስናን ሞገስ የተላበሱት የኦቪድ ኪንግስ ታወር የመኖሪያ አፓርትመንቶች

📌ባለ አንድ መኝታ
Total Price - 3,053,700 ብር
8%Down Payment - 244,296 ብር

📌ባለ ሁለት  መኝታ
Total Price - 5,963,000 ብር
8%Down Payment - 478,000 ብር

📌ባለ ሶስት   መኝታ
Total Price - 7,914,500 ብር
8% Down Payment - 619,000 ብር

ኦቪድ ሪልእስቴት  የማስረከቢያ ጊዜውን ወደ 6 ወር አውርደን የረቀቀውን የአልሙኒየም ፍሬም ወርክ የግንባታ ቴክኖሎጂ ተጠቅመን ፤ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ፣ በሙሉ ቅንጡ የቤት እቃ የተሟሉ ቤቶችን እንደየምርጫዎ!

👉ባለ 1 መኝታ 43.4 ካሬ 
👉ባለ 2 መኝታ 70.4 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ 93.42 ካሬ


☎️09 46 40 30 37

☎️09 43 97 72 41

                        ኦቪድ ሬል እስቴት ራእያችን ልማት ነው !!

#ovidrealestate  #Affordablehousing #realestate #realestateinEthiopia #realestateforsell

Tamerat real estate consultant

29 Dec, 06:53


⚡️በመሃል አራት ኪሎ ጥይት ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ወርቃማ ዕድል⚡️
#ከOvid_Real_estate

በካሬ 1900$ (111,300 ብር) ብቻ

👉 በባለ 2 መኝታ ና በባለ 3 መኝታ አማራጭ የቀረበ።
በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ6 ዙር በ2 ዓመት ግዜ በግንባታ ሂደት ተረጋግተው የሚከፍሉት ለሁሉም ቅርብ የሆነ ሁሉም ያለው ቅንጡ የመኖሪያ መንደር አቅርበንልዎታል!!!

⚡️ባለ 2 መኝታ 149.68 m²
⚡️ባለ 3 መኝታ 198.70 m²

👉3B+G+19 ሆኖ በአንድ ወለል 4 ቤቶች ብቻ ይኖሩታል።
👉ለእያንዳንዱ ቤት 1 የመኪና ማቆሚያ
👉የኤለክትሪክ መኪና ቻርጅ መሙያ
👉ዋናው መንገድ ላይ የመኪና ማጠቢያ
👉24/7 የእንግዳ መቀበያና ጥበቃ
👉24/7 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉የከርሰ ምድር ውሃ
👉ካፌና ሬስቶራንቶች
👉የልጆች ማቆያ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ ጅምናዚየም
👉ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የመጫወቻ ሜዳ ከመሮጫ ቦታ ጋር
👉ሰፊ የመዋኛ ገንዳ
👉አረንጓዴ ሰገነት
👉እጅግ ውብ እይታ ያለው አረንጓዴ የመናፈሻ ቦታ ያለው!

For More Information
☎️☎️ይደውሉ🔔🔔👇👇👇👇
@Tamerattesfaye

ይደውሉለሳይትጉብኝትቀጠሮይያዙ
09 46 40 30 37
09 43 97 72 41

Tamerat real estate consultant

21 Nov, 14:33


ከዚህ በፊት በአንድ አመት ከስድት ወር ውስጥ ሰርተን ያጠናቀቅነው የመኖሪያ መንደር በገርጂ !

# ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖሪያ መንደር ይጠቀሳል፡፡

Tamerat real estate consultant

11 Nov, 08:44


በካሬ 76,500 ብር (full finished)
በመሀል አዲስ አበባ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ እድል
OVID Real Estate
እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በጉለሌ ፓስተር አደባባይ ሳይት
ከምቹ አከፉፈል ጋር በካሬ 76,500 ብር (full finished)

🏠30% ቅድመ ክፍያ 1,904,850 ብር ጀምሮ
ማስረከብያ ጊዜ 18 ወር

👉ባለ 1 መኝታ (82.68 ካሬ)
👉 ባለ 2 መኝታ (110.7 ካሬ)
👉 ባለ 3 መኝታ (148.83 & 153.92 ካሬ)
👉 ባለ 4 መኝታ (181.62 ካሬ)

ይደውሉልን 09 46 40 30 37
09 43 97 72 41
ቴሌግራም https://t.me/tamerattesfaye

# ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖሪያ መንደር ይጠቀሳል፡፡

Tamerat real estate consultant

19 Oct, 08:17


በ መሀል ከተማ ቦሌ ፍላሚንጎ G+35 የሆነ ዘመናዊ  five star luxury አፓርትመንት እና የ ንግድ ማእከላት duplex House  እንዲሁም pent House በ ሽያጭ ላይ ነን

🚡 8 ዘመናዊ ሊፍቶቾ የተገጠመላቸው
🛌 ከ ባለ አንድ መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ አራት መኝታ ክፍሎች  ከ77ካሬ ጀምሮ
🏗ግንባታቸው 60% የተጠናቀቁ
🏦70/30 የ ባንክ ብድር የተመቻቸላቸዉ

4KM away or 5 minutes drive from     <📍 Addis Ababa international Airport>
0.3 KM away or 4 minutes walk from  <📍 Meskel Square >
1.6 KM away or 2 minutes drive from <📍 The Grand Palace >

Property Features :
   Hotel standard reception and circulation area 
   smoke detector
   fire hydrant in each floor
   CCTV and video entry system
   Master Antenna and tv system
   under ground water
   Double glazed and sound proof glasses
09 46 40 30 37

Tamerat real estate consultant

26 Sep, 18:05


እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ
መልካም መውሊድ

Tamerat real estate consultant

11 Sep, 11:21


🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
   መልካም አዲስ ዓመት!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Tamerat real estate consultant

07 Sep, 08:39


. 🌻🌼 🌻🌼 🌻🌼 🌻🌼 🌻🌼
🌼🌻መጪውን አዲስ አመት በአዲስ ቤት🌻🌼 🌻🌼ከልዩ ቅናሽ ጋር ሆራ ሪል እስቴት🌼🌻
እጅግ ውብ አፓርትመንቶችን በሜክሲኮ  አፍሪካ ህብረት ፤ በለቡ ሀይሌ ጋርመንት እንዲሁም በሳር ቤት መቻሬ ሜዳ  ለአዲስ አመት በወጣ ቅናሽ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።

በከተማችን ግንባር ቀደም ተመራጩ ቦታ🎈 አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት🏗 የግንባታ ስራው🧱 30% የደረሰ አፓርታማ ቤቶችን
🛌ባለ ሁለት መኝታ🛌
ከ143 እስከ 159 ካሬ
🛌ባለ ሶስት መኝታ🛌
ከ 188 ካሬ እስከ 236 የካሬ አማራጮች
🔥 ቅድመ ክፍያ 20% ሲሆን
🔥ቀሪው 80 % በረጅም ጊዜ

🎈በለቡ ሀይሌ ጋርመንት 🏠ግንባታቸው በሙሉ ፊኒሺንግ  የተጠናቀቁ ቤቶች🏘 ጠዋት ገዝተው ከሰአት ኑሮ የሚጀምሩበት
🛌ባለ 3መኝታ ቤቶች🛌
🔥በካሬ 90 ሺብር ብቻ

🎈በሳር ቤት🏢 መቻሬ ሜዳ ፊትለፊት 🏡 የፊኒሺንግ ስራቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ🏗  ባለ 3 እና 4 መኝታ🛌 ቤቶች በ6 ወር ውስጥ የሚረከቡት 285 ካሬ እና 305 ካሬ አማራጭ ያላቸው ።

👌👌 ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይደውሉ።
09 46 40 30 37
Telegram:-
https://t.me/@tamerattesfaye

#Ethiopia #diaspora #realestate #AddisAbaba #investments #property