Wachamo comprehensive secondary school @stslinktop2 Channel on Telegram

Wachamo comprehensive secondary school

@stslinktop2


Sts Support

Wachamo Comprehensive Secondary School (English)

Are you looking for a supportive community where you can share your thoughts, ideas, and resources related to education? Look no further than the Wachamo Comprehensive Secondary School Telegram channel! This channel, with the username @stslinktop2, is dedicated to providing support and resources for students, teachers, and parents alike. Who is it? Wachamo Comprehensive Secondary School is a channel designed for individuals who are passionate about education and learning. Whether you are a student looking for study tips, a teacher seeking lesson plan ideas, or a parent wanting to stay informed about your child's education, this channel welcomes all who are dedicated to academic success. What is it? The Wachamo Comprehensive Secondary School Telegram channel, also known as Sts Support, offers a wide range of resources and support for educational purposes. From study guides to educational articles and helpful tips, this channel is your go-to place for all things related to secondary education. Whether you need help with a specific subject, want to connect with like-minded individuals, or simply seek inspiration for your academic journey, this channel has got you covered. Join the Wachamo Comprehensive Secondary School Telegram channel today and become a part of a supportive community that is committed to helping each other succeed in education. With a dedicated team of administrators and members who are passionate about learning, you can rest assured that you will find the support and resources you need to thrive academically. Don't miss out on this opportunity to connect with others who share your love for education – join now!

Wachamo comprehensive secondary school

19 Feb, 02:22


ሁሉም ተማሪ ማጽሐፍ ለብዶ ይዞ በትምህርትና ሰዓት መገኘት አለበት።

Wachamo comprehensive secondary school

14 Feb, 18:50


ከለይ በተለጠፈው የ2ኛ መንፈቅ ክፍለ ጊዜ ድልደለ መሠረት ዝግጅት እንድተደርጉ እየገለጽን የክፍለ ጊዜ ግጭት ከገጠሟት በሪፖርት ይግለጹልን።

Wachamo comprehensive secondary school

12 Feb, 16:33


ከዝህ በታች በለው ዝርዝር መሠረት የ2017 ትምህርት ዘመን የትምህርት ቤታችን የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ9ኛ O ክፍል ለመጀመሪያ ዙር የተመለመለችሁ ሲሆን በቀን 13/06/2017 ዓም ከጧቱ 04:00 ላይ በሚሰጠዉ ፈታና የምትማለመሉ ሲለሆነ ዝግጅት እንድታደርጉ ይሁን።
የዝግጅት ትምህርቶች
1ኛ ሒሳብ 2ኛ እንግልዝኛ 3ኛ ኬምስትር 4ኛ ባዮሎጅ 5ኛ ፊዝክስ 6ኛ ጂኦግራፊ 7ኛ ታሪክ 8ኛ ኢኮኖሚክ መሆኑን እንገልጻለን ።

Wachamo comprehensive secondary school

10 Feb, 12:26


ለ2ኛ መንፈቅ ዓመት ከላይ በቀረበዉ ድልደለ መሠረት መምህራን ዝግጅት እንድተደርጉ ይሁን

Wachamo comprehensive secondary school

09 Feb, 22:45


Use one of the best PDF Reader. Download free now! http://bit.ly/PDFReader_alldocumentreader

Wachamo comprehensive secondary school

21 Jan, 20:36


ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና መምህራን በሙሉ ፣
1ኛ ከጥር 19 እስከ 23 /2017 የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል ። ሲለዝህ ተገቢ ዝግጅት ይደረግ ት።

Wachamo comprehensive secondary school

10 Jan, 13:10


የተፈጥሮ ሳይንስ ወ 311 ሴ 269 ድ 580 የማህበራዊ ሳይንስ ወ 179 ሴ 341 ድ 520 አጣቃለይ ወ 490 ሴ 610 ድ 1100 የ 2017 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መረጀ ነው

Wachamo comprehensive secondary school

08 Jan, 15:32


ለትምህርት ቤታችን መምህራን ፣ተማሪዎች ፣የአስተዳደር ሣራተኞች፣ የተማሪዎች ወላጆች ና ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ2017 ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሠላም አደረሰን እያልን ከቀን 01/05/2017 ጀምሮ ሚድ ፈታና የሚሰጥ ሲሆን የኅብረተሰብ ማዋጮ ክፍያ እሰከ 08/05/2017 ብቻ የሚፈጸም ሲሆን በዓመቱ ማጠቃለያ ፈታና ወቅት ደረሰኝ ያልያዘ ተማሪ በፈተና ወቅት በሚደረግ ፍተሻ ለሚደርሰው መጉላላት እና ተማሪው የፈታና ሰዓት ተቀጠለብኝ ለሚል ጥያቄ ት/ቤቱ ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን በመሰወቅ ተማሪው ከወድሁተገቢ ጥንቃቄ ወስዶ በተመደበው ጊዜ ክፍያን እንድፈጽም አጥብቀን እያሰወቅን ይህ እንድተወቅ ት/ቤቱ አበክሮ ይገልፃል ።።

Wachamo comprehensive secondary school

08 Jan, 13:20


ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2017ዓ.ም ለሚያዘጋጀው  ልዩ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና  የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራ ይገኛል፡፡   ስልጠናው የመምህራንን የስልጠና ፍላጐት  መሰረት ያደረገ እንዲሆን በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ከሚገኙ  መምህራን መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል የበይነ መረብ መጠይቅ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም በማንኛውም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጂኦግራፊ፣ የታሪክ፣ የኢኮኖሚክስ፣ የስነዜጋ እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ከዚህ መልእክት ጋር ተያይዞ በተቀመጠው ሊንክ በመግባት የተዘጋጀውን መጠይቅ እንድትሞሉና ለሚዘጋጀው ስልጠና የበኩልዎን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
https://forms.gle/NTMzLQK6pohUpvkq6
ትምህርት ሚኒስቴር

Wachamo comprehensive secondary school

07 Jan, 13:20


ከታች በስም የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች
1.ተማሪ አስቴር ታምሬ መኔዶ የሶሻል እስትሪም ተማሪ ፎቶ የሌላት
2ኛ. ተማሪ አክሊሉ ሰለሞን ደምሴ ፎርም ያልሞላ ተማሪ እናም ሌሎች እስከአሁን ድረስ ማለትም 29/04/2017ዓ.ም ድረስ ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎች ጭምር ለመጨረሻ ግዜ እስከ 30/04/2017 ድረስ ት/ቤት በአካል በመቅረብ ፎርም እንድትሞሉ አጥብቀን እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ለሚፈጠረው መስተጓጎልም ሆነ ከፈተና ኘሮግራም ወጪ መሆን ት/ቤቱ ተጠያቂ የማይሆንና ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን ጭምር በጥብቅ እንገልፃለን።

።።።።።።።።።።።።።ት/ቤቱ።።።።።።።።።።።።

Wachamo comprehensive secondary school

05 Jan, 11:50


G_12 2017 Natural

Wachamo comprehensive secondary school

05 Jan, 10:50


በ2017ዓ.ም የዮኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለምትወስድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
እንደሚታወቀው በትምህርት ቤታችን ከታህሳስ 08/2017 ጀምሮ እስከ 27/04/2017 ድረስ ፎርም የመሙላት ተግባር ሲከናውን መቆየቱ ይታወቃል።በመሆኑም ፎርሙን የሞላቹ ተማሪዎች የስም ፣ የፎቶግራፍ ፣ የእስትሪም እና የጾታ ስህተት ካለ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግብ ውስጥ በተለጠፈው ዝርዝር ላይ በማጣራት ዛሬ ማለትም 27/04/2017 እና 28/04/2017ዓ.ም ድረስ ብቻ ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ የተፈጠሩ ስህተቶች ካሉ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። በተጨማሪም የት/ቤታች ተማሪዎች ሆናችሁ እስከ አሁን ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎችም በ27/04/2017 እና 28/04/2017ዓ.ም ት/ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድትሞሉ በጥብቅ እያሳሰብን በተጠቀሱት ቀናት በአካል ባለመቅረብ ፣ የተፈጠሩ ስህተቶችን ባለማረምና ፎርም ባለመሙላት ለሚፈጠሩ ክፍተቶች ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን አጥብቀን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ:- የተለጠፈውን የስም ዝርዝር ወረቀት ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ ወይም መገንጠል ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

።።።።።።።።።።።።። ት/ቤቱ!! ።።።።።።።።።።።።

Wachamo comprehensive secondary school

13 Dec, 12:40


ከላይ የተለጠፈው ክፍለ ጊዜ ከቀን 07/04/2017 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን እንደሆነ እየገለጽን clashing ከገጠሟት ሪፖርት ያድርጉልን።

Wachamo comprehensive secondary school

06 Dec, 08:15


ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎችናመምህህራን ከ30/03/2017 ጀምሮ የፈረቃ ለውጥ የተደረገ ሲሆን 9ኛ ና 12ኛ የከሰዓት እንድሁም 11ኛና 10 ክፍል የጧት ፈረቃ መሆኑን እንገልጸለን።

Wachamo comprehensive secondary school

30 Nov, 09:35


የትምህርት ቤታችን መምህራንና ተማሪዎች ከላይ የተለጠፈውን መመሪያ አግባብነት ባለው መልክ ተግባራዊ የሚደረግ በመሆኑ በጥንቃቄ በማየት ትኩረት ተሰጥቶ እንድነበብ ይሁን ።

Wachamo comprehensive secondary school

08 Nov, 07:29


Channel name was changed to «Wachamo comprehensive secondary school»

Wachamo comprehensive secondary school

08 Nov, 07:28


Channel name was changed to «Wacha»

Wachamo Comprehensive Secondery School

27 Oct, 17:07


ከ25/02/2017 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ክ/ጊዜ

Wachamo Comprehensive Secondery School

13 Oct, 07:54


በ2016 ዓ.ም 12ኛ ተፈትናችሁ በቀጥታ እና በሪሜዳል የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪማዎች የዪኒቨርሲቲ ምርጫ መጨረሻ 6/02/2017 መሆኑን ትምህርት ሚኒስተር ስላሳወቀን እስከ 5/02/2017 በአካል ቀርባችሁ እንድትሞሉ ት/ቤቱ ስያሳውቅ ባለመሙላታችሁ ምክንያት ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ኃላፊነት እንደማይወስድ እንገልጻለን።

Wachamo Comprehensive Secondery School

01 Oct, 19:25


የት/ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች በሙሉ  የመማር ማስተማሩ ስራ በ07/01/2017 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል ነገር ግን የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ተማሪዎች በክፍል እና መምህራንም በስራ ያልተገኛችሁ በመሆኑ የመማር ማስተማሩ ስራ እየተበደለ ይገኛል። ስለዚህ ተማሪዎችም በክፍል እንድትገኙ እና የመጡትን ተማሪዎች ማስተማር ግድ ስለምሆን ሁሉም መምህራን በስራ ገበታ እንድትገኙ ስናሳስብ በስራ ገበታ በማይገኙ መምህራን ላይ እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

Wachamo Comprehensive Secondery School

19 Sep, 10:28


የት/ቤታችን መምህራን እና ተማሪዎች በሙሉ የመማር ማስተማሩ ስራ በ07/01/2017 ዓ.ም መጀመሩ ይታወቃል ነገር ግን አብዛኛው ተማሪዎች በክፍል እና ጥቂት የማይባሉ መምህራን በስራ ያልተገኛችሁ ስለሆነ የመማር ማስተማሩ ስራ እየተበደለ ስለሆነ ተማሪዎችም በክፍል መምህራኖችም በስራ ላይ እንድትገኙ አጥብቀን እናሳስባለን።