St.THERESA SCHOOL A.A,CMC @st_theresaschooladdisababa Channel on Telegram

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

@st_theresaschooladdisababa


St.THERESA ADDIS ABABA, THE OFFICIAL PAGE FOR ST.THERESA SCHOOL. ADDIS ABABA ,ETHIOPIA.

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC (English)

Welcome to the official Telegram channel of St. Theresa School in Addis Ababa, Ethiopia! This channel, @st_theresaschooladdisababa, is dedicated to providing the latest updates, news, and information about our school. St. Theresa School A.A, CMC, is a renowned educational institution that has been serving the community for many years. Our school is committed to providing a high-quality education that nurtures the intellectual, social, and emotional development of our students. Through innovative teaching methods and a supportive learning environment, we strive to empower our students to reach their full potential. Whether you are a current student, alumni, parent, or simply interested in learning more about our school, this channel is the perfect place to stay connected and informed. Join us on this journey of academic excellence and personal growth at St. Theresa School A.A, CMC! Stay tuned for exciting updates, event announcements, academic achievements, and more. We look forward to sharing our school's success stories with you and keeping you engaged in our vibrant school community. Follow us on @st_theresaschooladdisababa and be a part of the St. Theresa School family today!

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

05 Feb, 17:28


ቅድስት ተሬዛ ት/ቤት
ማስታወሻ
የሶስተኛ ሩብ አመት ትምህርት ሰኞ የካቲት 03/2017 ዓ.ም ይጀመራል ሙሉ ቀን ትምህርት የሰጣል፡ ፡
ት/ቤቱ

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

27 Jan, 12:35


የፕሮግራም ማስተካከያ

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

05 Jan, 18:19


27 / 04/ 2017
          ቅድስት፣ ተሬዛ : ት/ቤት

የተከበራችሁ : ወላጆች : እንኳን፡ አደረሳችሁ !! ነገ፡ ሰኞ፡ የልጆቻችንን፡ ፌስቲቫል፡ የምናከብርበት : ቀን፡ ስለሆነ፡ ተማሪዎች ጠዋት፡ በተለመደው ሰዓት፡ የሚገቡ፡ ሲሆን፡ መውጫ፡ ሰዓታቸው : ጠዋት 5: 30 ስለሆነ፡ ተማሪዎችን : በሰዓቱ፡ ተገኘታችሁ፡ እንድትወስዱ፡ በአክብሮት : እንገልፃለን  ::
ማሳሰቢያ
1.  ረቡዕ  ታህሳስ፡ 30 / 2017 ዓ. ም ፡ትምህርት : ሙሉቀን መኖሩን፣ እናሳውቃለን
2. ሰርቪስ : ጠዋት ፡ 5፡30  ፡ከት/ቤት፡ ቅጥር : ግቢ  ተማሪዎችን፡ ለማድረስ፡ ይወጣል ።:

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

02 Jan, 00:53


📩ማሳሰቢያ

በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች

የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶችና ወላጆች ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው ዝግጅት አድርጉ!!10ኛ ክፍል አያካትትም ምክንያቱም 10ኛ ክፍል አብዛኛው ተማሪ በአሮጌው ስርዓተ ት/ት የተማረ ሲሆን የተወሰኑ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፓይለት ሙከራ ሆነው በአዲሱ ስርዓተ ት/ት በመማራቸው ነው! !

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76

🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤

St.THERESA SCHOOL A.A,CMC

28 Oct, 13:13


ቅድስት ተሬዛ ት/ቤት
አዲስ አበባ
የ2ኛተርም የክፍያ ጊዜ ከጥቅምት 21 እስከ ህዳር 15/ድረስ ይሆናል
- ከህዳር 18 ጀምሮ 50 ብር ቅጣት ሲሆን
- ከህዳር 25 ባለው ሳምንት100 ብር ቅጣት
- በየሳምንቱ 50 ብር እየጨመረ ይሄዳል

1. የብረሃን ባንክ ቁጥር 1131510099057
2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000269803197
3. የዳሽን ባንክ ቁጥር 0153661535011
4. ክፍያውን ባንክ ካስገቡ በኋላ የባንክ እስሊፕ ቢሮ በማምታት ደረሰኝ ያስቆርጡ ፡፡
ማሳሰቢያ ፡ -
1. ክፍያ ሲከፍሉ በተማሪ ስም ያስገቡ ፡፡
2. የት/ቤቱን ባስ እየተጠቀማችሁ ላልከፈላችሁ ወላጆች ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ ያሳስባል ፡፡
ት/ቤቱ