✌S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰 @soriasart Channel on Telegram

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

@soriasart


Allah can't leave me alone

اسلام عليكم ورحمتالله وبركات
ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ

1.ኢስላማዊ ቂሳዎች (ታሪክ)
2.phsycological facts
3.ቀልዶች
4.ምክሮችን
ማግኘት ትችላላቹ
for any comment
👇👇
@sorii079 or @soriasbot

Sorias Art (English)

Welcome to Sorias Art, a channel dedicated to exploring various forms of art and creativity. Whether you're a fan of inspirational quotes, psychological facts, or simply enjoy viewing beautiful creations, this channel has something for everyone. With a focus on sharing diverse perspectives and engaging content, Sorias Art aims to inspire and uplift its audience. Join us on this artistic journey and discover the beauty of different cultures and expressions. For any comments or suggestions, feel free to reach out to @sorii079 or @soriasbot. Let's connect and celebrate the power of art together.

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

13 Jan, 13:10


ሙእሚኖች የመዋደዳቸው፣
የመተዛዘናቸው፣የመተሳሰባቸው
ነገር ልክ እንደ አንድ ሰውነት ነው::
አንዱ ሰውነት ክፍል ሲታመም ሌሎች
የሰውነት ክፍሎችም እንቅልፍ
በማጣት እና በትኩሳት ስቃዩን
ይካፈላሉ::

💭 ነብዩ ሙሀመድ ﷺ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

12 Jan, 18:25


እህቴ

መዘግየት መቅረት አይደለም
አላህ እንባን እና ስብራትን አይረሳም
ይክስሻል....❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Jan, 11:22


🧕ምርጥ  ሷሊህ የሆነች ሚስት፦
ባለቤትዋ ሪዝቅን ፍለጋ ሲወጣ
" ውዴ ሆይ አላህን ፍራ እኛ ከረሀብ መታገስ
እንችላለን ከእሳት ግን መታገስ አንችልም
" የምትለዋ ናት🌹🌹

🚫ሀ ቂ ቃ  ነው🚫እመኑኝ❗️ በጣም  ገራም ምርጥ  እስላምክ ቻናሏች የያዘ  ቁም ነገር አዛል  ቻናል ነው ፤አሁኑ ተቀላቀሉን❗️ እንዳያመልጣቹ ለመ🀄️🀄️
[🌹ጆይን🌹] ተጫኑኑኑ🥰👇👇

WAVE:-@HudHud_waver🕊👇👇🌹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Jan, 11:05


የዱኒያ መንገድ ቀላልና ምቹ ቢሆን ኖሮ
  ሶብር የጀነት መግቢያ
      አንዱ በር አይሆንም ነበር!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Jan, 11:00


**
ሰው እንዲህ ነው አንዳንዴ
   እርስ በርሱ ተወዳጅቶ
      ክፉ ደጉን አብሮ ያልፋል፤

ውሎ ሲያድር ሲለማመድ
   መለያየት ገንዘብ ሆኖ
      ፍቅር እያለ ፀብ ያተርፋል።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Jan, 10:41


#ምላሳችሁን ተቆጣጠሩ!

"በጎራዴ የቆሰለ ሰውነት ይድናል
በምላስ የቆሰለ አዕምሮ ግን አይድንም

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Jan, 10:29


የሚወዱትን ሰዉ ሄደዉ ካልዘየሩ
ተወዳጅ በአፀፋዉ ካልመጣ ለፍቅሩ
ምኑ ላይ ነዉ ደስታዉ በዱንያ መኖሩ?


መጅኑኑ ለይላ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

09 Jan, 19:24


ኢላሂ ወደ አንተም አቅርበኝ...
በኔ አና በአንተ መካከል ሞቴ ብቻ
ግርዶ እስኪሆን.....
አንተ ዘንድ ተወዳጅ ሆኜ አንተን
መገናኘት ብቻ እስኪቀረኝ ድረስ
       ያ_አሏህ!🤲🤲

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

09 Jan, 18:36


☀️"ተሸክሞ ሸክምን አለማሳየት ምን አይነት ጥበብ ነው?"

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

09 Jan, 09:51


አይገርምም...!!!
ስንፈራዉ እራሱ የምንሸሸዉ
ወደ እራሱ እኮ ነዉ።
My_ALLAH
#meof2

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

09 Jan, 06:56


ሃዘን ይጠፋል..ደስታም ይመጣል ፤
አንድ ቀን ልብም የሚፈልገው ያገኛል🤍

ኢንሻአላህ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

08 Jan, 15:17


ያሰብነው ሳይሳካልን ቢቀር ....
መጥፎ  እድል ነዉ አንበል
  አላህ ለኔ የተሻለዉን ፈልጎ ነዉ
ምናልባት  እኛ ኮከቧን ተመኝተን
  ጀሊሉ ደሞ ጨረቃዋን  አስቦልን ይሆናል
ሁሌም በአላህ ላይ ተስፋ አንቁረጥ

.❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Jan, 16:26


.
ብቸኛው አምላክ፣ የዓለማት
ጌታ አላህ አንድ ነው።
አልወለደም፣ አልተወለደም
ጥራት የተገባው ነው

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Jan, 10:23


በዚች አለም ለሰወች የተሰጠ ትልቁ ሱጦታ ቢኖር እስልምና ብቻ ነው።
አልሃምዱሊላህ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Jan, 06:29


Rabbiin nuti gabbarru hin dhalus hin dhalatus

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

06 Jan, 20:52


አንዳንድ ሰዎች ለምን እንደ
ሚያዝኑ ከመግለፅ ይልቅ
ፈገግታ ቀላል እንደሆነ
ስለሚያውቁ ሁል ጊዜ
ፈገግ ይላሉ


.😍

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

06 Jan, 20:52


የሁልጊዜ #ተስፋችን መመኪያችን
ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚችለው
ሃያሉ እና ብቸኛው ተገዢ #አላህ ሱብሃናሁ
ወተዓላ ብቻ ብቻ ነው።


.❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 21:24


🌺💍_ ትዳር __💍🌺

🌹ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🦋መልካም የትዳር  አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 😍🤲

🙈 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ😍👇👇👇   
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 18:08


የ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ምክሮች እና ደእዋዎችን ከፈለጉ ብቻ Open ❤️👇

█████████████████
█▓▒░░ OPEN░░▒▓███
█▓▒░░ OPEN░░▒▓███
█████████████████

ከ10 ሺ በላይ አባለትን ያየዘ ትልቁ የኡስታዝ ኑር ቱርኪ ቻናል ይፈልገሉ የሚገረርም ምልክቶችን ከኡስታዝ ኑር ቱርኪ አንደበት ይስሙ ጆይን በማድርግ ቤተሰብ ይሁን!! ኡስታዝ ኑር ቱርኪ ስለ ወክታዊ #አክሱም ሀገር ስለ ተፈጣረው ነገር መልስ ሰጡ😱😱😱😱😱😱ፍትህ ለሙስሊም ተማሪዎች ትክክለኛው የኡስታዝ ኑር ቱርኪ ቻናል በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁን!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 17:47


.
ሂጃቧንም ትለብሳለች፤ ትምህርቷንም ትማራለች

ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች

ፍትሕ በመላው ሃገሪቱ በተደጋጋሚ በሒጃብና ኒቃብ ጉዳይ በደል ለሚፈፀምባቸው ሙስሊም ተማሪዎች

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 17:46


በምድር ላይ ህይወትን ለማሳካት ስትንቀሳቀስ መውደቅ ና መነሳት ያለ ቢሆንም  ከወደቁ ቡኋላ መነሳት ግን የስኬታማ ሰወች መገለጫ ነው።
    ለሁሉም ነገር አላህን አመስግን። አልሀምዱሊላህ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 13:04


S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰 pinned «https://t.me/sorii_50»

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 08:17


https://t.me/sorii_50

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 08:00


اللهُمَّ إن رأيتني أبتعد عنك، فردّني إليك ردًا جميلً🍃

አላህ ሆይ ካንተ መንገድ ስርቅ ካየሀኝ የሚያምር የሆነን አመላለስ ወደ አንተ መልሰኝ💕
                  ..............🍀..............

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Jan, 07:35


.
ልታልሚው ከቻልሽ...
ልታሳኪው ትችያለሽ 🙌

#inshaallah

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Jan, 15:45


10% እንኳን ማሳለፍ ያልቻለ የትምህርት ስርዐት ችግሩ ሂጃብ ሳይሆን
ችግሩ አንዴ ሂጃብ አንዴ ኒቃብ እያሉ ተማሪዎችን ማጉላላት ነው
#STRONG_IMAN

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Jan, 13:52


መቼም ቢሆን አባትሽ/ህ እንዳያዝንብሽ/ህ !

.❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Jan, 09:49


ከትላንት የባሰ ነገር ቢወሳሰብ
ዛሬ ላይ ቢከብድህ ነገህን ለማሰብ
ጫናው እጥፍ ሆኖ የኑሮ ግብግብ
ሌላኛው ቢለኮስ አንደኛው ሲረግብ
ወጣው ሲሉ መውደቅ ቀን እያዳለጠ
ያዝኩ ሲሉ ማጣት ከእጅ እያመለጠ
ነፍስን የሚፈትን የሌለው መባቻ
እሽቅድድም ቢሆን ሰርክ ድካም ብቻ
ቢበዛውም ህይወት ፈተና ቢከበው
እጅ መስጠት የለም ነገር ለበጎ ነው


☆LIKE☆COMMENT☆
👇👇👇👇👇👇👇
@sorii079 or @soriasbot

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Jan, 18:02


ምርጥ እስላምክ ቻናሏችን
ይፈልጋሉCLICK በመጫን 
ዳይ ሁላችሁም
🀄️🀄️ሉን👇👇🌹
___▂▂▂▂▂▂▂▂▂
_____・。🌹CLICK HERE
_・ 。
    ∴。 
 ・゚。.
  ・゚
  ・ ゚*
     ・。🌹CLICK HERE
   *・。
      .。
           。・
              °. ゚。
                      °.
                      ゚.  🌺  CLICK HERE🤩
                 。。 ・
             。 ・゚
       。°.
   。・。・。🌹CLICK HERE
▁▁▁▁▁▁▁▂▂▂▂
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE:-@HudHud_waver🕊

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Jan, 15:56


እነሱ: አሁንም እየጠበካት ነዉ?
እኔ: አዎ

እነሱ: ምን ያሀል ጊዜ ነዉ የምጠብቃት?
እኔ: አላህ አንድ ላይ እንድንሆን እስኪፈቅድ ድረስ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Jan, 10:53


📿⃝ ۞【ሶሉ አላ ነብይና ሙሀመድ】۞📿
  📿ﷺ(( 🌺🌺))ﷺ ⃝✶ﷴ⃝✶📿✶ ★ ★°``°•.¸.•°``°•✾📿  ҉꙰╯∴⃝⃝✶ﷴ✯📿⃝٭
   (      ﷴ     )📿¤ ●⃝⃝⃝⃝⃝✶ﷴ҉⃝∴╰∴✯✾٭
 •.  ✿.ﷺ.``  `📿 ○•◦⃝ﷴ⃝✪꙳~≼≽ꚛ҉꙳꙰∴╰
        ؍٭•.♡.📿✶○✶  ⃝✶ﷴ⃝ ★  •○ ❉۝⃝
🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Jan, 17:41


☀️ብዙ ጥበብ እንዳያመልጥህ
#አውቃለሁ አትበል!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Jan, 16:55


.
ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን
ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን...
ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን🤍

አልሃምዱሊላህ❤️‍🩹
.

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Jan, 10:42


ሰላም ለነዛ የጌታቸውን ትዕዛዝ ጠብቀው
ፊታቸውን ለሚሸፈኑ የምድራችን ንግስቶች!🤲
#ሙተነቂብ🥰

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Jan, 10:24


አላህ ሆይ ጉዳዬንም ይሁን ደስታዬን
በፍጡራን እጅ አታድርግብኝ
ስብራቴንና መተናነሴንም ካንተ ውጪ
አታድርግብኝ❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Jan, 20:28


.
ዝምታ እና ዚክር የልብ ሰላም
ናቸው❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Jan, 18:54


ኢላሂ
የ ረጀብና የ ሸእባንን ወር ባርክልን
ለረመዳንም አድርሰን።

ደርሰው ከሚፆሙት  አላህ ያድርገን

አሚን❤️‍🩹
~~
A
llah
  May Allah bless us with the month of Rajab and Sha'ba
And bring us to Ramadan.

May Allah make us among those who fast

Amen❤️🩹
~~
ال
لهم بارك لنا في شهر رجب وشعبان
وبلغنا رمضان.

اللهم اجعلنا من الصائمين

آمين❤️🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Jan, 18:51


ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳላቹ
አላውቅም ግን  አላህ አለ♥️

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

31 Dec, 05:42


አላህ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው

ነገሮች ሁሉ ከብደውን ጭልምልም ባለብን ሰዓት ድንገት እዝነቱን ይልክልንና አይሆንም ብለን ተስፋ የቆረጥንበት ነገር እንዲሆን ያደርጋል
     አሏህዬ ለባሪያዎችህ ሁሉ የልባቸውን
          ሁሉ መላላቸው ያረብ🤲

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

30 Dec, 19:20


☀️ሁሉም ቁስል ጊዜ ይወስዳል እንጂ ይድናል።ኢንሻአሏህ

#አብሽሩልኝ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

30 Dec, 17:58


.
ሰላም ለነዛ...🕊

ሌሊት ለማይተኙ በሃሳብ ሲዋተቱ
ለሚያድሩ ልቦች አላህ ፈረጃውን
ቅርብ ያድርግላቸው

ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን
እላሂ ጥሩ የሆነ መረጋጋትን
ጭንቀትን አስወግድልን ያረብ🤲

ሰላም ለልባችን❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

30 Dec, 16:30


አሏህ በየ ቤቱ በህመም የሚሰቃዩ
የሱ ባሪያዎች ሁሉ ከህመማቸው
አሏህዬ ይፈውሳቸው ያረብ 🤲
🥀

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

29 Dec, 22:42


ቀድመህ ምትማረክ

አንተማ
ከጅቦች መንጋጋ ፤ ደርሰህ ያተረፍከኝ
ሺዎች ሲገፉኝ  ፤    ብቻህን ያቀፍከኝ

የመንገዴ ቀዳሽ ፤   የመብሰል ተምሳሌት
እቺ ብኩን አለም፤ ስትመረኝ እንደ እሬት
አንተን ነው ማስበው ፅልመቱን ለመግፈፍ
ድምፅህ ይበቃኛል ሕይወቴን ለማትረፍ!

ሲያመኝ የምትከሳ ቀኔን ለማሳመር
          ቀንህን ያከሰምክ
አንተ እኮ ነህ አባ መኖር ሊሰዋኝ ሲል
        ቀድመህ ምትማረክ !
~  ~   ~   ~    ~    ~     ~    ~   ~  ~

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

29 Dec, 20:54


«…ሸይኹ ላይቭ ተንቢሃትን እያስቀሩ ነው። በመሃል ሴት ልጅ አስፈላጊ ነገር ካልገጠማት ከቤት መውጣት የለባትም ብለው ሲናገሩ.. አንዷ ጥያቄ አለኝ ብላ ገባች።

"ስለዚህ ሁሏም ሴት ቀኑን ሙሉ እቤቷ ተቀምጣ መዋል አለባት ማለት ነው?"
ሸይኹ ፦"አይ ከፈለገች መቆምና ቤቷ ውስጥ ዞር ዞር ማለትም ትችላለች።"»



አንዳንድ ሸይኾች ግን…👌

@Fezekiralmewt1

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

29 Dec, 11:06


S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰:
Guys ይሄን Fake Account የማን እንደሆነ የምታውቁ ንገሩኝ
👉user2321

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

29 Dec, 05:02


"የልፋትህን ዋጋ አንደበትህ እንዲያሳጣህ አትፍቀድለት።"

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

28 Dec, 16:34


አንዳንድ ጊዜ ሁሉን ነገር መቻላችን
ሶብራችንና አለመውደቃችንን
እያሰብን ሁሉ ልናለቅስ እንችላለን🥰

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

24 Dec, 10:16


ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹    እስላምክ ° :.   * •
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ቻናሏችን
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○ 🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿        • ○ °      🌿
 • 𝐇 °         🌿           • ○ °    🌿🌿
   • 𝐔 °           🌿           🌿🌿🌿
    •𝐃 °            🌿      🌿🌿🌿🌿
        • 𝐇 °       🌿    🌿🌿🌿🌿
      • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿
          • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○
          • 𝐖 °       🌿
         °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○
               𝐕   🌿° . °☆  . * ● ¸
.   ★  𝐄🌿° :.   * • ○ °
                    🌿
        ° . 🌿. * ● ¸
.              🌿
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○ °
🖨ለመ🀄️🀄️🖨👇👇

ADD YOUR CHANNEL🪩

       👇👇👇👇

🔃WAVE :-@HUDHUD_WAVER🕊 

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Dec, 06:54


Happines Starts With You

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Dec, 04:52


Vote🙏🙏

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Dec, 19:57


ለሊት ለማይተኙ በሀሳብ ሲዋትቱ ለሚያድሩ
ልቦች አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው
ሰላም በነሱ ላይ ይስፈን ኢላሂ ጥሩ የሆነ
መረጋጋትን ይስጣቸው

ጭንቀታችንን አስወግድልን ያረብ


.🥹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Dec, 15:21


በምድር ላይ ሳሉ አላህን በማስታወስ ሕይወታችንን ላበሩልን ሁሉ አላህ ቀብራቸውን ያብራላቸው ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Dec, 10:58


ያ አላህ

በአንተ ላይ ያለን የተስፋ ገመድ መቼም
አይበጠስም። የመከራውን ጭጋግ ተገፎ
የጠራ ሰማይ እንደምንመለከት ተስፋችን
ስር የሰደደ ነው!!

.❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Dec, 04:53


☀️በጨረቃ ፍቅር #የወደቀ....ለኮከቦች ደንታ አይኖረውም!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

21 Dec, 18:04


ቀን  ስትስቁ  ውላቹህ  ማታ  ማታ  የምታለቅሱ  ሰዎች  ፈጣሪ  በያላቹሁበት  ሰላሙን ይመልስላቹህ
😌🤍👏

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

21 Dec, 05:53


√  ደስተኛ መሆን ከፈለግሺ
 ጥቂት ተናግሮ ብዙ ማለፍ ልመጅ ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

20 Dec, 08:14


በ ሰለዋት ጁመዓቹን አሳምሩት።
    #መልካም_ጁመዓ
#soria_seifu

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

19 Dec, 12:46


ሜካፕና ሳሎን ቤት
የሴት ልጅን ውበት እንጂ
ፀባይዋን  አያሳምርላትም !!

ብረት (ጂም) ጡንቻን እንጂ
ወንድነት አይጨምርም ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Dec, 18:02


.
ያ አላህ....🤲

በዝምታ የምትሰቃይ ነፍስ
ሁሉ ደስታ ስጣት❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Dec, 13:52


በህይወቱ ስኬታማ ሰውን አላየሁም
በወላጆቹ ዱዓ የታገዘ ቢሆን እንጂ!
💚

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Dec, 13:26


ከእናንተ በሀብት ዝቅ ወዳለው ሰው ተመልከቱ።
ከፍ ወዳለው አትመልከቱ። ይህ ባህሪ የአላህን
ፀጋዎችና ውለታዎች አሳንሳችሁ እንዳታዩ
ያደጋቹኋል።


ረሱል😍

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Dec, 07:27


☀️ሴት ልጅ ከህፃን ልጅ በበለጠ መልኩ
ልዩ ጥበቃና እንክብካቤ ➫ያስፈልጋታል

شيخ الإسلام ህኢብኑ ተይሚያ رحمةالله
#ምንጭ አል-ፈታዋ ١٢٩ - ٣٤
so አባት/ወንድም/ባል ሀላፊነታችሁን #_አትዘንጉ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

17 Dec, 14:14


ዛሬ ላይሆን ይችላል ነገም
ላይሆን ይችላል ነገር ግን
አንድ ቀን አኮራሀለዉ #ዉዱ_አባቴ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

17 Dec, 04:49


በረህመትህ አነጋን🌸

በፈቃድህም ዐይናችንን ከፈትን
ተጨማሪ ዕድል ስለሠጠኸን አልሃምዱሊላህ

አላህ ሆይ 🌸

ዲናችን እስትንፋሳችን ነውና ስለርሱ ክፉ አታሳየን
ዱንያችን መኖርያችን ናትና በሷ ወስጥ አትፈትነን
አኺራችን መመለሻችን ናትና ፍፃሜያችንን አሳምርልን

ጌታዬ🌸

ቅናውን መንገድ አመላክተን
ከነፍስ ክፋትም  ጠብቀን
በመልካም ሥራ  አውለን
ያሰብነውን አሳካልን
ጭንቀታችን አስወግድልን

ራሴንም ሆነ ፍጥረትህን ከመጉዳት አድነኝ

ማለዳችሁ የተባረከ፤ ቀናችሁ የተዋበ ይሁን 🌸

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Dec, 14:40


🌟ለቻናላችን ቤተሰቦች  በሙሉ ። ኪስን የማይጎዳ ምንም አይነት Side Effect የሌለው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ የሰውነት ለውጥ የሚያሳያችሁን ኦርጅናል የየመን ማር ይዘንላችሁ መተናል። እዘዙን ያላቺሁበት እናመጣለን!!

🦟በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ቀናት ለመወፈር የሚረዳ ንፁህ ማር ለወንድም ለሴትም የተዘጋጀ ይዘዙን...በየክፍለሀገሩም እናደርሳለን ።

🍁በብዛት ለሚፈልግ  በቅናሽ እናስረክባለን 
ለበለጣ መረጃ👇👇👇

☎️ስልክ ፦0986703904

ቴሌግራም፦ @Jentit1
ነፃ delivriy

💎Promotion ለመስራት የምትፈልጉ ደንበኞች 👇
በውስጥ ማስመር በ👉@HudHud_waver🕊ልታገኙኝ ትሽላለችሁ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Dec, 10:39


🍎አስላሙዓሌይኩም ወረህመቱላለሂ ወበረካቱሁ😍

🕌ምን አይነት እስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉሁሉን አቃፊ እስላማዊ አስተምህሮትን በአንድ እቅፍ ከፈለጉ ይህ ቻናል አለላቹ😍⫷ⒿⓄⒾⓃ🅤🅢⫸ ብቻ በሉ😁👇👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Dec, 07:59


አላህ ሆይ!

ከባርያዎችህ መካከል አንዷን ወድጃለሁ። አደራ ይህንን ፍቅር ባርክልን የጥሩነት እና የጥንካሬዬ ምንጭ እንዲሆን አድርገዉ። የጀመርነዉ ፍቅር ወደ አንተ የምንቀርብበት አድርግልን።

እኔ እና እሷ አንድ ላይ እንድንሆን ከተፃፈ አብሮነታችን የተባረከ እና በምህረት የተሞላ አድርግልን።

አሚን🤲

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Dec, 19:43


በህይወት ተሰላችቶ
ሰዉ ቢሰብር ቀልቡን
ልብ ተስፈኛ ነው
ተንበርክኮ ያሳያል
የመሮጥ አቅሙን !


(ካሊድ አቅሉ)

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Dec, 17:58


الحمدالله

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Dec, 19:42


☀️ጥሩ ሚስት የታለ ብለህ አውርተሀል
ደህና ሚስት የታለ ስትል ተደምጠሀል

ጥሩ ባል  ለመሆን አንተስ አስበሀል?

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Dec, 12:12


እሷ: ሀቢቢ በህልምህ መጥቼ አዉቃለሁ?

እኔ: አይ እኔ ሁሌም ሀያተል ኩርሲይ ቀርቼ ነዉ የምተኛዉ😂

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Dec, 09:34


🕊ሰላም ለእነዛ በውስጣቸው ሀዘንን 
ስቃይን ለተሸከሙ ሰዎች. 

ፈገግታቸው ከፊታቸው ለማይጠፋ
ሰዎች የረበና ሰላም በእናንተ ላይ
በሀዘንተኛው ልባችሁ ላይ ይሁን!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Dec, 09:13


👸እሷ፡ " ድብብቆሽ (አኩኩሉ) እንጫወት ልደበቅ እና ፈልገህ ካገኘሀኝ ታገባኛለህ" አለችዉ

🤴እሱ፡ "እሺ ፈልጌ ካላገኘሁሽስ" አላት

👸እሷ: "ከበሩ ጀርባ ነዉ የምደበቀዉ"

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

27 Nov, 10:57


በኡስታዝ አህመዲን ጀበል የተጻፈው "ክርስቶስ ማነው ?" የተሰኘው መፅሐፍ ወንድማችን 'ጀማል ኸዲር' ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሟል። መፅሐፍ በተለያዩ መክተባዎች የሚገኝ ሲሆን መግዛት የሚፈልግ ሰው ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውል።

ለተጨማሪ መረጃ፦
ወንድም አብዱ: +251920781016
ወንድም ጀማል: +251913463746

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

26 Nov, 00:19


አይዞን!!!

ከውድቀት ይልቅ
ተስፋን ላስተዋለ

ከመሠበር ወዲያም
አዲስ ህይወት አለ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

25 Nov, 08:57


☀️ባላየ አልፌ እንጂ እዉር ሆኜ አይደለም
ችላ ብየዉ እንጂ  ሳይገባኝ አልቀረም!

#አንድ ቀን ግን...
ከአቅሜ በላይ ሲሆን የማየዉ ሁኔታ
ያመረርኩ ጊዜ የጠናብኝ  ለታ 
.
.
.
......_____

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Nov, 21:43


☀️እንደ አባቷ #አስከብራት...
ካልሆነ ለአባቷ ተዋት
👌

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Nov, 17:01


ከአሏህ በታች...

ለኛ ብዙ ዉለታን የዋሉልን
ምርጥ ሰዎች አሉ::

ምንም ባናደርግላቸዉም
በዱዐ ግን የማንረሳቸዉ❤️

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Nov, 17:00


ብዙ ጊዜ በጉጉት ከጠብቅናቸው
ሀጃዎች ይበልጥ አላህ በአጋጣሚ
የሰጠን ነገሮች እጅግ ውብ ናቸው

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

20 Nov, 19:10


🌹💍🌺ወንዶች ሆይ🔊ማስተዳዳር ብትችሉ
ስንት ምስት እንድ ኖራቹ ነው ምትፈልጉት😁😍⁉️

🛰Wave :-@HudHud_waver🕊

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

20 Nov, 18:43


🚫ሀ ቂ ቃ  ነው🚫እመኑኝ❗️ በጣም 
ገራም ምርጥ እስላምክ ቻናሏች የያዘ  ቁም
ነገር አዛል ቴሌግራም  ቻናል ነው ። ይሄን ቻናል
ለማግኘት CLICK በማድረግ
ይቀላቀላሉ ለመ🀄️🀄️👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽  Click Here  👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
⛺️🛰wave :-
@HudHud_waver

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Nov, 15:48


☀️ከአሏህ በታች...
ለኛ ብዙ ዉለታን የዋሉልን ምርጥ ሰዎች አሉ::👌
ምንም ባናደርግላቸዉም
#በዱዐ ግን የማንረሳቸዉ...

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

17 Nov, 10:13


አላህ  ግን የተዋቡ ቃላቶቼን ብቻ ሳይሆን
ሲቃ የተሞላውን ለቅሶዬንም ይሰማል❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

16 Nov, 20:00


☀️ከሰዎች ጋር ያለን ስነ-ምግባር እንዲስተካከል ከሚያግዙ ትልልቅ ነገሮች መካከል አንዱ፤ እራስን ዝቅ ማድረግና ጥፋተኝነትን ማመን (ልሳሳት እችላለሁ ማለት) ነው።ይህን ያልታደለ ሰው ሁሌም እራሱን ንጹህ አድርጎ በማየቱ ሰዎችን እየበደለ ይኖራል።

☀️የሰዎችን ጉድለት እንደምናያው ሁሉ የራሳችንን ጉድለትም የምናይበትን የልብ ዓይን አሏህ #ይስጠን
#አልሙተሃቢን

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

16 Nov, 16:54


« ጌታዬን በደንብ እንዳውቅ ሰበብ የሆነኝ ሰው ከሰዎች ሁሉ በላጩን ውለታ ውሎልኛልና ባለ ዕዳው ነኝ። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

16 Nov, 07:55


ኢብኑ ከሲር ኦላይን የቁርአን እና የዲን ትምህርት ቤት

🌟2017ን ልጆችዎ አሊያም እርስዎ ቁርአንን ተምረው ቢጨርሱስ? 🌟

📖 ቁርአንን ከእኛ ጋር ያኽትሙ!

ከቁርአን ጋ ያልዎትን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ ኖት? እንግዲያውስ ፈጣን የሆነውን የቁርአን ማእከላችንን ይቀላቅሉ! ህልምዎንም በአጭር ጊዜ እውን ያድርጉ!

አገልግሎታችን:
- ምቹ የኦንላይን ትምህርት: በሚፈልጉት ፍጥነት፣ በማንኛውም ሰአት  እና ቦታ ሆነው ይማሩ።
- በብቁ ኡስታዞች/ኡስታዛዎች: ከ 10 አመታት በላይ ልምድን ያካበቱ ለእርስዎ መማር ከልብ የሚጥሩ በኢንግሊዘኛ, ኦሮምኛ, አማርኛ, አረብኛ መማር ይችላሉ።
- ለየግል የሚወጣ የመማር ማስተማር እቅድ: የግልዎን የትምህርት ፍላጎት የሚያሟላ እቅድ

🚀 ለምን ኢብኑ ከሲርን ይመርጣሉ?
- የተማሪዎችን የትምህርት ሂደት በቅርበት ተከታትሎ አስደማሚ በሆነ ብቃትና ፍጥነት ያስጨርሳል።
- ልጆችን በኢስላማዊ ስነምግባርና እሴት ያንፃል።
- መሰረታዊ የሆኑ የእስልምና ግንዛቤዎችን ያስጨብጣል እንደየ አቅማቸው የተለያዩ ኪታቦችንም ይቀራሉ።



👉 ይደውሉ
0717494706
Be telegram 👉 @ibnukesir11

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

14 Nov, 15:08


☀️የክፍሌን ግድግዳ አልፎ አይወጣም ብለሽ የምታስቢው የእምባ ድምፅሽ... ሰባት ሰማያትን አልፎ ይሄዳል
#ታገሺ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

13 Nov, 11:56


ድንገት ቅር ቢልህ ምክኒያቱን ሳታዉቀዉ፤
ልብህ ባርባር ቢለዉ አእምሮህ ቢጨንቀዉ፣
የቀልብህን  ደስታ ሀዘንህ ቢነጥቀዉ፣
ጌታህ ይረዳሀል ሱጁድ ላይ ጠይቀዉ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

13 Nov, 11:10


ለ አላህ ብለህ ከምታደርገው ነገር
የበለጠ ውብ ነገር የለም።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

13 Nov, 11:09


ችላ መባባል የስንብት መጀመሪያ ነው።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

12 Nov, 17:25


ዱዓ አደረኩልሽ...ፍቅር ማለት እኔ ጋር ዱዓ መደራረግ ነዉ እና!

አላህ ሆይ ከባሮችህ መካከል አንዷን ወድጃለሁ...እንደዚህ እንድወዳት ያደረከኝ ደግሞ አንተ ነህ...ጌታዬ አንተ ጠብቅልኝ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

12 Nov, 10:52


☀️በሚፈርዱብኝ ሰዎች በጣም አዝናለሁ ምናልባት በኔ ቦታ ቢሆኑ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ? ብዬ ለማወቅ እጓጓለሁ.....

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Nov, 19:00


☀️ዝምታ ቢያምም
ስትናገር የሚረዳህ ከሌለህ ዝም ብለህ ብትታመም ይሻላል!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Nov, 18:49


☀️ስለታገስሽ .......ያልተጎዳሽ ይመስላቸዋል!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Nov, 17:51


"ፈጣሪህን ብቻ አታስቀይም እንጂ ሰዉ እኮ ብታዝለዉ እግሬ ለምን ተንጠለጠለ የሚል ፍጡር ነዉ" ፍራሽ አዳሽ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Nov, 08:55


" መብራት እንደነበረ ሚታወቀዉ ሲጠፋ ነዉ "

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

11 Nov, 07:09


☀️የሰው ልጅ  ብዬ ስለ ሰው ላወራ ስል ለካ እኔም እንደነሱ ሰው ነኝ


ብቻ ግን ............

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

10 Nov, 19:16


ግዴላቹም ቶሎ አግብተን አባት እንሁን እንጂ...በቅናት ማለቃችን እኮ ነዉ በአላህ🥺

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

10 Nov, 16:07


አኽላቅ እና አደብ

ከሁሉም ነገር በላይ

አስፈላጊ ናቸው።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Nov, 19:04


Even ላንተ የተፃፈ ባይሆን እራሱ...ዱዓ ቀደርን መቀየር እንደሚችል አትርሳ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Nov, 18:30


⛔️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (18)

♨️ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ምድር ላይ ሳለ በጀነት ኮቴውን የሰሙት ሀበሻዊ ሶሃባ ማን ይባላል

🚫ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

07 Nov, 15:28


ምስጋና …

ወደ አላህ
እንድንመለስ ላደረጉን ስብራቶች ❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

06 Nov, 19:24


ወንድሜ አንተ ምንም ሳይኖረህ አንተነትህን ብቻ ወዳ አብራህ የቆየችን ሴት ልክ ሃብት ንብረት ስታፈራ እሷን ትተህ ሌላ ፍለጋ አትሂድ..

Profile አይተው ከሚመጡ ጥቅመኛ ሴቶች ተጠንቀቅ ብዙ መስዋዕት የከፈለችልህን ሴት በነዚህ ርካሽ ሴቶች አትቀይራት!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

06 Nov, 19:13


ሰላም _ለእነዛ ውስጣቸው

    በተሸከሙት  ሐሳብ ምክንያት
     
#እንቅልፍ ላጡ ነፍሶች!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

06 Nov, 12:39


መሄድ ለመረጡት አታጎንብስ...የጀናዛ ሰላትም ሩኩእ የለዉም!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Nov, 20:27


If you are :
    - Depressed
    - Sad
    - Broken hearted
    - Bored in everything

I suggest you follow this Amazing channel on Telegram!.👇🏾

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Nov, 19:07


♨️ኢስላማዊ ጥያቄ ⁉️ቁጥር (19)

🌺ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል።

🚫ፍጠኑ ፍጠኑ 😱
በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

05 Nov, 10:23


😭አሳዛኝ ታሪክ እናቴን ማን ነው የሚገዛኝ😭
🌺✶… ኡሚ ኡሚ ኡሚ…🌺

🌹አንድ ወጣት በጣም ቆንጆ የሆነች ልጅ ይወድና  ለጋብቻ 💍ያጫታል ከተጫጩ  በኃላ ግን ግልፅ  በሆነ አረፍተ ነገር እናቱን እንደማትወዳት እና  አብራቸው መኖር እንደማትፈልግ ትነግረዋለች ።
እሱን  ብትወደውም እናቱን ግን......😭READ MORE

🄹🄾🄸🄽ተጫኑና ሙሉ ታሪኩን አንብቡት👇

🟠𝐀𝐝𝐝 𝐘𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
        👇👇👇👇
🛰WAVE :-@HudHud_waver

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Nov, 16:03


በጎደለች ምድር በማትሞላ አለም
እንባ ያላጀበው የሞላ ሳቅ የለም

  •••••••••••••••••••••••••••••••

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Nov, 10:21


ደካማ ወንድ

ሴቶች ላይ ትኩረት ያደርጋል።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Nov, 10:10


ምናልባት አንተ ደካማ ከመሆንህ ጋር
ለሆነ ሰው «ብርታት» ነህና እንዳትወድቅ!!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

04 Nov, 10:05


ተራምደን ያለፍነው

ንጉስ ነው ሚዘከር
ቢወድቅም ወታደር
መቼ ይታወሳል
ታሪክ እየለየ ፥ መርጦ ያስታውሳል

ስንሄድ ስንመለስ ፥ እግራችን ሲያዘግም
ተራምደን ያለፍነው ፥ ማን ይሁን አናውቅም
ታሪክ ያልዘከረው ፥ ያልተጠራ በስም
አለ የተረሳ ፥ የማይታወስ አፅም

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Nov, 18:12


"እኔ...መጡም አይጠቅሙኝም ቀሩም አይጎዱኝም!...እኔ አላህን ይዤ እየሰራሁ ነዉ። አላህን ይዤ ስራ ሰራለሁ።" ባኢስ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Nov, 12:30


"የተራበ ሆድ...ባዶ ኪስ እና የተሰበረ ልብ በህይወትህ ዉስጥ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይሰጡሃል"

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

03 Nov, 10:45


አላህ ይዘንላቸዉ🥹

ለነዛ መሞገት ላልሆነላቸዉ ፣ ለማስረዳት ያልታደሉ ፣ ለመናገር ሰሚ ያጡ ፣ የኔ ባሉት ሁሉ ሀቃቸዉ ክብራቸዉ እምነታቸዉ ተክዶ ተበድለዉ ለሚኖሩ❤️🥹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Nov, 20:14


ለክፉም ለደጉም ነገ እንደሚሞቱ እያሰቡ መኖር ሸጋ ነዉ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Nov, 20:11


النقاب هو الجمال!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

02 Nov, 16:23



ነገራቶች በተመኘሀቸው ልክ አይመጡም
በለፈሀው ደረጃ ቢሆን እንጂ!
🍃

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Nov, 22:46


✍️<አትማርም አሉ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት>

አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡

በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡

ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡

አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡

ኒቃብ ለብሳ ትምህርት አይቻልም አሉ፡

በአእምሮ ደካማ ቁልቁል የሚያስቡ፡

እሷ ለለበሰች እነሱ አበዱ፡

እሷ ለተዋበች እነሱ እየቀኑ፡

የጌታዋን ትዕዛዝ እሷ እያከበረች፡

መተገሊጥ ሁኝ  እኔ አልሄድም ባለች፡

ኒቃቤን ለብሸ እማራለሁ ባለች፡

እሷ ለለበሰች ለተሸፋፈነች፡

የጌታዋን ትዕዛዝ  አውቃ በታዘዘች፡

እሷ ፊቷን እንጅ አእምሮ አልሸፈነች፡

አእምሯዋ ክፍት ነው እሷ ትማራለች፡
=

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Nov, 06:20


በ ሰለዋት ጁመዓቹን አሳምሩት።
    #መልካም_ጁመዓ
#soria_seifu

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

01 Nov, 05:02


የሙእሚን ደስታው
ከወዳጁ #ነብዩ_ሙሀመድ(ﷺ)
ጋር የሁለት ሀገር ጉርብትናን
ማግኘት ነው ♥️🥰

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

31 Oct, 19:00


« በልብ ብዙው ይሸሸጋል፣ ለቃላት የሚተናነቁ ስሜቶች የሚፈነጩት ልብ ውስጥ ነው። ደስታም ሆነ ሀዘን ልብ የያዘውን ያህል በገፅታ አይንፀባረቁም። ምስጋና ይገባው ለአላህ እርሱ ብቻ ነውና ወደ ልባችን ተመልካች። »
#Alhamdulillah

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

31 Oct, 18:52


ሰላም ለእነዝያ የልባችንን ሳናወጋ የሚጎረብጠንን ሊያርቁልን ለሚታትሩት።
ሰላም ለእነዝያ ለደግ ጉያዎች፣ ሰላም በመልካሙ ለምናስታውሰቸው።
ሰላም ለመንገዱ፣ ሰላም ለልባችሁ!
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

31 Oct, 07:06


የወደድከውን ባታገኝ እንኳን
ያገኘኸውን ውደድ ላንተ
መልካም ቢሆን ኖሮ
አሏህ የወደድከውን
ላንተ ባደረገልህ ነበር

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

27 Oct, 16:08


መዳን እንዳይርቀህ ህመምህ
            እንዳይጠና
ችግርህን አጢን ክፍተትህን
                አጥና ።
ወትሮስ …..
እራስን ሳይነኩ ሌላዉን
       መመርመር
የራስን አንድዶ ከሰዉ ጎጆ
             ማደር!

#ካሊድ_አቅሉ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

26 Oct, 19:13


.💔

ህመም ሁል ጊዜ በእንባ ውስጥ
አይደለም አንዳንድ ጊዜ
በፈገግታዎች ውስጥም አለ።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

26 Oct, 19:07


☀️እኔ ብሆን ኖሮስ የሚል
      ህሊና ያድለን!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

26 Oct, 11:28


☀️ድምፃቸውን ከፍ አድርገው
   በአጠገባችን የሚያለቅሱ ሰዎችን ስናይ
ያሳዝኑናል....ልንረዳቸውም እንሞክራለን፡፡
ነገር ግን እነዛ በዝምታ ለሚያለቅሱ ሰዎች
      ማን አላቸው ???

#አሏህ_ብቻ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

25 Oct, 10:03


በ ሰለዋት ጁመዓቹን አሳምሩት።
    #መልካም_ጁመዓ
#soria_seifu

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

25 Oct, 06:54


ልባችሁ ድክም ሲልባችሁ……
ትላንት አላህ ከየት እንዳነሳችሁ
ትዝ ይበላችሁ ❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

24 Oct, 10:50


ሚዲያ ላይማ ሁላችንም ሷሊሆች ነን
..
ማንነታችን ሚታየውማ ከሰዎች ተገለን
ከአላህ ውጪ ማንም በማያየን ቦታ
ላይ ነው።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Oct, 16:10


💜የህይወት ችግሮች
ህልምህን ከማሳካት
እንዲያግዱህ አትፍቀድ
በተደናቀፍክ ቁጥር
ጠንክረህ መመለስን ልመድ…!!

በአላህ ላይ ፅኑ እምነት ይኑርሀ
ثق بالله
#repost

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Oct, 16:08


ለምንም ነገር ግድ የማይሰጠው ሰው
ስታይ በ ብዙ ህመም የደነዘዘ ሰው
መሆኑን እወቅለት 😔

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Oct, 16:07


ዋናው ነገር
ማማረር ሳይሆን
ካለፈው ህይወትህ
መማር ነው::

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

23 Oct, 16:05


በሰዎች ክፋት ስትቆስል❤️‍🔥
በአላህ ራህመት ታከም ❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Oct, 20:35


""
ተወው አትጨነቅ
ለአለም እልፍ ጓዝ፣
ይልቁን ተጠንቀቅ
ለራስህ ስትጓዝ፣

አይተህ ስትዝናና
የምድርን ስፋት፣
ችላ ያልከው ጠጠር
እንዳይሆን እንቅፋት!

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

22 Oct, 20:33


ያቺ
ትግስት ያደከማትን ልባቹን ንገሯት …

አላህ (ሱ.ወ)

ታጋሾችን እንደሚወድ ❤️‍🩹

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

21 Oct, 10:28


ለሰው የማይነገር ብዙ ህመም
ሁላችንም አለን።

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

20 Oct, 14:03


☀️አይኑን ከመሬት ባቆራኘ ወጣት ላይ
የአላህ እዝነት ይውረድ

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

20 Oct, 13:56


Self-sufficiency is the greatest of all wealth.
#Epicurus

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

18 Oct, 19:40


"የምኞቴ ሁሉ ጥግ(ጫፍ) የሆንከው
አላህ ሆይ የአንተ ውዴታ ለኔ
ከተስተካከለልኝ ከዛ ውጭ ያለው
በሙሉ ቀላል ነው ከአፈር በላይ ያለ
ሁሉ አፈር ነው"

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

17 Oct, 17:50


ኑሮ ተወደደ ከዛ ተፈቀረ አሁን ጥሎን ሄደ 💔

S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🥰

17 Oct, 17:41


ብዙ መጠበቅ ከፈጣሪ ነዉ🙌