School of Indiana (Kality branch) @soikality Channel on Telegram

School of Indiana (Kality branch)

@soikality


Dear parents,
Click on the grade level of your child to get all the necessary materials.

School of Indiana (Kality branch) (English)

Are you a parent looking to provide your child with all the necessary materials for their education? Look no further than the School of Indiana (Kality branch) Telegram channel, also known as @soikality! This channel is dedicated to providing parents with easy access to educational resources tailored to different grade levels. Whether your child is in elementary school, middle school, or high school, you can simply click on their grade level to find all the materials they need to succeed. From worksheets to study guides, this channel has everything your child needs to excel in school. Join the School of Indiana (Kality branch) Telegram channel today and take the first step towards ensuring your child's academic success!

School of Indiana (Kality branch)

20 Jan, 13:29


https://aa6.ministry.et/#/result

School of Indiana (Kality branch)

20 Jan, 13:29


ቀን :- 12/05/2017 ዓ.ም
የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡-

የተማሪዎቻችን መረጃ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የፈተና ማስተዳደሪያ (Exam Management System)  ላይ የጫነን ስለሆነ ለተማሪዎች የተሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥራቸውንና የመጀመሪያ ስማቸውን (Registration Number and First Name)  በማስገባትና ስህተት ካለ ለትምህርት ቤቱ በአስቸኳይ እንድታሳውቁ እንጠይቃለን።

የተፈታኞች ሙሉ ስም፣ ፎቶ፣ ጾታ፣ እድሜ እና ሌሎች መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን በማየት ስህተት ካለ መረጃ እንድትሰጡን እናሳስባለን።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
                                       ት/ቤቱ

School of Indiana (Kality branch)

17 Jan, 14:41


https://aa.ministry.et/#/result

School of Indiana (Kality branch)

17 Jan, 14:41


ቀን :- 09/05/2017ዓ.ም
የ8ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡-

የተማሪዎቻችን መረጃ በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ የፈተና ማስተዳደሪያ (Exam Management System)  ላይ የጫነን ስለሆነ ለተማሪዎች የተሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥራቸውንና የመጀመሪያ ስማቸውን (Registration Number and First Name)  በማስገባትና ስህተት ካለ ለትምህርት ቤቱ በአስቸኳይ እንድታሳውቁ እንጠይቃለን።

የተፈታኞች ሙሉ ስም፣ ፎቶ፣ ጾታ፣ እድሜ እና ሌሎች መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን በማየት ስህተት ካለ መረጃ እንድትሰጡን እናሳስባለን።

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
ት/ቤቱ

School of Indiana (Kality branch)

08 Jan, 18:36


👆የ6ኛ እና የ8ኛ እና ክፍል ሞዴል ፈተና መስጫ መርሀ ግብር

School of Indiana (Kality branch)

08 Jan, 10:50


የማክበር ሠላምታችንን እያቀረብን እስከ ጥር ወር ድረስ ያለውን የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ፣ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ እና የሰርቪስ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በዚህ ሳምንት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
                                 ትምህርት ቤቱ

School of Indiana (Kality branch)

05 Nov, 13:03


Students login manual.pdf

School of Indiana (Kality branch)

05 Nov, 13:03


https://schoolofindianaofficial.com/register/

School of Indiana (Kality branch)

16 Sep, 20:23


ሁሉም በ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ሰርቪስ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ሰርቪሶች ከነገ ማክሰኞ 07/01/2017 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት የሚጀምሩ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

School of Indiana (Kality branch)

16 Sep, 11:43


ለ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ ሰርቪስ አድራሻ:-
አቃቂ: ግርማ ሰርቪስ የነበረው በደረጄ ሰርቪስ ስልክ ቁጥር 0916292144 ተተክቷል።

በዚሁ መስመር የሻረው  ሰርቪስ የነበረው በሙላቱ ሰርቪስ ስልክ ቁጥር:0920300761 መተካታቸውን እያሳወቅን ከነገ ፣ ማክሰኞ 07/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ መጠቀም የሚትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

School of Indiana (Kality branch)

16 Sep, 11:38


ለ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ ሰርቪስ አድራሻ:-
ቂሊንጦ እና አሳማ ግቢ:
ሐብታሙ ሰርቪስ የነበረው በተስፋዬ ሰርቪስ ስልክ ቁጥር: 0911105919 ተተክቷል።

በዚሁ መስመር ሙሉዓለም ሰርቪስ የነበረው በ ሐጎስ ሰርቪስ: ስልክ ቁጥር: 0952794710 መተካታቸውን እያሳወቅን ከነገ ፣ ማክሰኞ 07/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ መጠቀም የሚትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

School of Indiana (Kality branch)

15 Sep, 12:07


This is the code of conduct which governs the school students in the current academic year, Dear parents you are requested to read, sign and submit on the opening day of school.