School of Aygoda(High School) @schoolofaygoda01 Channel on Telegram

School of Aygoda(High School)

@schoolofaygoda01


The official channel for all Highschool students #0916925592(Saris) #0916139929(Bulbula) #SchoolofAygoda

🌼🌼School of Aygoda🌼🌼(High School)🌼🌼 (English)

Welcome to the School of Aygoda, the official channel for all High School students! Whether you're from Saris or Bulbula, this channel is here to provide you with important information and updates related to your school experience. Stay tuned for announcements, events, and resources that will help you make the most out of your high school journey. Connect with your peers, stay informed, and be part of the School of Aygoda community. Join us today and be a part of something bigger than yourself. #0916925592(Saris) #0916139929(Bulbula) #SchoolofAygoda

School of Aygoda(High School)

12 Nov, 15:52


የወሩ ምርጥ ተማሪዎች ሽልማት ሳሪስ ቅርንጫፍ

School of Aygoda(High School)

06 Nov, 08:43


ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ወላጆች በሙሉ

እንደሚታወቀው በ 2017 ዓ. ም ትምህርት ቤታችን ስኩል ሲስተም መጀመሩ ይታወቃል::

በዚህ ሲስተም በመጠቀም የሁሉንም ተማሪዎች ዉጤታቸውን ጨምሮ ስለተማሪዎች ሙሉ መረጃ በቀላሉ እንድናገኝ ይረዳናል::

ይህንን ሲስተም ለመጠቀም የሚያስፈልጉ Username እና Password ለሁሉም ተማሪዎች የተሰጠ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ ሁላችሁም ወላጆች የልጆቻችሁን ሙሉ መረጃ በሲስተሙ በመጠቀም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::

ትምህርት ቤቱ


#Allbranchs
#SchoolSystem
#Schoolofaygoda

School of Aygoda(High School)

06 Nov, 08:33


School of Aygoda(High School) pinned «ወላጆች እና ተማሪዎች ዉጤታቸውን ለማየት ምን ማድረግ አለባቸው?? 1. ይህንን የትምህርት ቤቱን ማስፈንጠሪያ መንካት(www.schoolofaygodaethiopia.com) 2. Username ለሚለው የተማሪዎችን IDnumber ማስገባት(SOA/SA/2017/0000)     >>>>>>ሁሉም ተማሪዎች የራሳቸው IDnumber ወስደዋል! 3. Password ለሚለው የተማሪዎችን password ማስገባት 4.ሁሉም የፈተና…»

School of Aygoda(High School)

06 Nov, 05:17


ለሁሉም የሳሪስ ቅርንጫፍ የ12ኛ ክፍል የ2016ዓ. ም ተፈታኞች በሙሉ

የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ዉጤት ዋናው ካርዳችሁ ስለመጣ ሳሪስ ትምህርት ቤት እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::


ትምህርት ቤቱ

#SarisBranch
#Grade12students@2016
#Result

School of Aygoda(High School)

03 Nov, 12:08


Step 3

School of Aygoda(High School)

03 Nov, 12:08


Step 2

School of Aygoda(High School)

03 Nov, 12:08


Step 1

School of Aygoda(High School)

03 Nov, 12:02


ወላጆች እና ተማሪዎች ዉጤታቸውን ለማየት ምን ማድረግ አለባቸው??

1. ይህንን የትምህርት ቤቱን ማስፈንጠሪያ መንካት(
www.schoolofaygodaethiopia.com)
2. Username ለሚለው የተማሪዎችን IDnumber ማስገባት(SOA/SA/2017/0000)
    >>>>>>ሁሉም ተማሪዎች የራሳቸው IDnumber ወስደዋል!
3. Password ለሚለው የተማሪዎችን password ማስገባት

4.ሁሉም የፈተና ዉጤቶች እና attendance ማግኘት ይችላሉ!


>>>>Username እና Password በሁሉም ቅርንጫፍ ለሁሉም ተማሪዎች እየተሰጠ ስለሆነ ያልወሰዳችሁ መዉሰድ ትችላላችሁ!


#schoolofaygoda
#Allbranchs
#Schoolsystem

School of Aygoda(High School)

02 Nov, 05:21


የአይጎዳ ሊግ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ በተማሪዎች እና መምህራን መካከል የተደረገ እግር ኳስ ውድድር ቡልቡላ ቅርንጫፍ

School of Aygoda(High School)

18 Oct, 03:39


ዉድ የስኩል ኦፍ አይጎዳ ተማሪ ወላጆች በሙሉ

እንደሚታወቀዉ በ 2017 ዓ.ም ትምህርት ቤታችን የበይነመረብ (website) አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ወላጆች ይህን አገልግሎት ሲጠቀሙ የሚያገኙት ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው::

1:     በማንኛውም እና በየትኛውም ቦታ እና ሰዓት መምህራንን እና አስተዳደር ሰራተኞችን ትምህርት ቤት ሳይመጡ ማግኘት እንዲችሉ
2:      የተማሪዎችን አጠቃላይ የፈተና ዉጤት ማየት
3:      ተማሪዎች በሰዓት ትምህርት ቤት መድረሳቸውን ማረጋገጥ ይችላሉ::
4:       ለተማሪዎች የተሰጠ የቤት ስራ ካለ መከታተል ይቻላሉ::
5:      በየቀኑ የሚሞሉ የተማሪዎች ዉጤት መከታተል እና ማየት ይችላሉ::


🌍እንዴት መጠቀም እንደምንችል ደግሞ ቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል::

#Link
-> www.schoolofaygodaethiopia.com
#website
#schoolofaygoda

School of Aygoda(High School)

17 Oct, 09:17


ውድ ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች

የተማሪዎች ትምህርት ቤት ወርሀዊ ክፍያ በወር የምትከፍሉ  በሙሉ ወር በገባ 1 እስከ 10 ባሉ ቀናት እንድትከፍሉ እያሳስብን ። ነገር ግን ከቀን 10 በኋላ የሚከፍል ወላጅ ቅጣት መኑሩን  እንገልፃለን ።
     ት/ቤቱ

School of Aygoda(High School)

16 Oct, 07:23


ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለፃችሁ የ ቡልቡላ ቅርንጫፍ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የዩንቨርሲቲ ምርጫ ስላልሞላችሁ መሙላት የሚቻለው እስከ ቀኑ 6፡30 ማለትም ረቡዕ ቀን 06/02/2017 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ ይህንን አውቃችሁ እየመጣችሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ

ሳትሞሉ ቀርታችሁ ለሚፈጠረው መጉላላት ትምህርት ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን::


#SchoolOfaygoda
#BulbulaBranch
#Grade12students

School of Aygoda(High School)

15 Oct, 07:58


ስማችሁ ከዚህ በላይ የተገለፃችሁ የ ሳሪስ ቅርንጫፍ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ስላልሞላችሁ መሙላት የሚቻለው እስከ ቀኑ7፡00 ማለትም ማክሰኞ ቀን 05/02/2017 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ ይህንን አውቃችሁ እየመጣችሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡

#SchoolOfaygoda
#SarisBranch
#Grade12students

School of Aygoda(High School)

14 Oct, 07:01


ለ  2016 ዓ. ም የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ(ሳሪስ ቅርንጫፍ )

ከዚህ በፊት በሞላችሁት ዩንቨርስቲ ምርጫ ፎርም ላይ ያልተካተቱ ዩንቨርስቲዎች ስለነበሩ ትክክለኛ የሆነ ምርጫ እንዲኖራችሁ እስከ ነገ ጥቅምት 05/2017 ዓ. ም ድረስ ብቻ  ት/ት ቤት እየመጣችሁ እድትሞሉ እናሳስባለን::

           ትምህርት ቤቱ


#SchoolOfaygoda
#SarisBranch
#Grade12students

School of Aygoda(High School)

11 Oct, 17:10


ለ ሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ የተማሪ ወላጆች በሙሉ

በነገው ዕለት ማለትም ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም  የ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አጀማመር እና ቀጣይ የትኩርት አቅጣጫዎች ላይ ዉይይት ስለሚደረግ ሁሉም ከ9ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ተማሪ ያላችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ በሚማሩበት ግቢ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በመገኘት የዉይይቱ አካል ወይም ተካፋይ እንዲሆኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ::

ስለሚመጡ እና የዉይይቱ ተካፋይ ስለሚሆኑ እናመሰግናለን


                              ትምህርት ቤቱ

#SchoolOfaygoda
#All Branchs
#Parents Metting