Sheger Homess @shegerhomess Channel on Telegram

Sheger Homess

@shegerhomess


☎️☎️☎️🎯🎯🎯📕📕
Information is a key point !📒📒📒
Serving you with best information across sheger!🔍
Teaching you how the buying process is easy !📑📑
Consult, ask , get information, update your self 📺
With the latest and one of a kind shegerhomess!!!

Sheger Homess (English)

Sheger Homess is your go-to Telegram channel for all things related to real estate in the Sheger area. Whether you're looking to buy or sell a home, or simply want to stay updated on the latest market trends, Sheger Homess has got you covered. Our channel provides valuable information on the buying process, tips for navigating the real estate market, and updates on new listings. Our team is dedicated to serving you with the best information, making the buying process easy and stress-free. Join Sheger Homess today to consult with experts, ask questions, and stay informed on all things related to real estate in Sheger. Don't miss out on the latest and one-of-a-kind content from Sheger Homess!

Sheger Homess

07 Jan, 07:10


🐏🐓🎄እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! በዓሉ የሠላም የደስታ የመፈቃቀርና የጤና ያርግልን ።

መልካም በዓል
@Shegerhomess

Sheger Homess

01 Jan, 06:20


😍😱 Big Discount Special offer at Kazanchis !!!
Bamacon Construction and Bamacon Real Estate.

በከፍተኛ ጥራት 😊 ሊያመልጠዎ የማይገባ! ለቤተሠብ ለጓደኛዎ ከዉጪ ለመጣቹ ዲያስፓራዎች የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! እንዳያመልጥዎ!

📍kazanchis
  From Total to Urael Church
  👉Apartment
 105,117,127, 135, 140,146,144,151

📍#ቦሌ infront of Bole Mega
  
🌆🚧 #በባማኮን ሪል እስቴት እየተገነባ

🧩 ህንፃው ያካተተው
🧩1000 ካሬ ላይ ያረፈ 
🧩 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሳንሰሮች
🧩 የከርሰ ምድር ውሀን ያካተተ
🧩አስተማማኝ ጀነሬተር
🧩 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
🧩 የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ
🧩 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
🧩 የውስጥ መገናኛ ኢንተርኮም
🧩 የ24 ሰዓት ደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
🧩 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ
🧩 ባልኮኒ እንዲሁም የሰራተኛ ክፍልና ስቶርን ያካተተ
🧩ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት
🧩 ሰፊ ኮሪደር
🧩 ደረጃቸውን በጠበቁ የፊኒሺንግ    ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ
🧩 የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት        የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት        መናፈሻ ያለው
🧩 ዘመናዊ የጂም የሳውና እና ስፓ አገልግሎቶችን ያካተተ
💰💵 አከፋፈል
🧐 25% ቅድመ ክፍያ


https://t.me/joinchat/AAAAAFSvWLcYulSyM4UpPg
☎️ ይደውሉልን
0952669797
@ShegerHomess

Sheger Homess

18 Dec, 11:11


Bole, Atlas
Attractive investment
📌 ቦሌ አትላስ ህልሞን እውን ያርጉ ዘመናዊነት ምርጫ ነው??

📌 ባለአንድ መኝታ
👉 የ93 ካሬ እና 108 ካሬ

📌 ባለሁለት መኝታ
👉 112 ካሬ
👉 121 ካሬ

📌 ባለ ሦስት መኝታ
👉 155 ካሬ
👉 143 ካሬ

📌 አፓርታማው ያካተተው
👉 ሦስት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ
👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 የጋራ ቴራስ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
👉 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ
👉 ባልኮኒ እንዲሁም የሰራተኛ ክፍል, ላውንደሪ እና ስቶርን ያካተተ
👉 ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሺንግ እቃዎች የሚጠናቀቅ

📌 የካሬ ዋጋ
👉 ለመጀመሪያዎቹ 5 ቤቶች 110 ሺ ብር

👉 ቅድመ ክፍያ 25%
👉የቀረውን በግንባታ ሂደት በ3 አመት
ሌሎች አማራጭ ሳይቶችም ስላሉን ለበለጠ መረጃ  ይደውሉ

0952669797
@ShegerHomess

Sheger Homess

06 Dec, 17:20


☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የሪል ስቴት ልማት እና
የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ?


👉 የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦


1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤

ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤
ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣
ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል።

2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤

👉 የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ?

የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡-

1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ
#አይችልም፡፡

2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል
#የውሸት_ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡

3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡

4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም።

5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል።

6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት።

7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት።

👉 ዋስትና ስለመስጠት ፦

የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡

1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡

2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣

3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤

በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡

(ሙሉ ረቂቁን ከላይ አያይዘናል ያንብቡ)

@shegerhomess

Sheger Homess

06 Dec, 17:19


The Documents ...👍👍👍☝️☝️

Sheger Homess

25 Nov, 07:44


Affordable Piassa ... New piassa
😊 Big Opportunity comes ones!
Piassa is your Destination ! Tell your family and friends

🎄 Freindship Park (ንግድ ማተሚያ) ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ
#Next_To_Africa_Bound_Museum

BIG Discount 😜😜😜

👉 120-174 ካሬ  2/3 መኝታ ክፍል


    💥በወለል 4 ቤት ብቻ💥

Semi Finished 90,000 ብር

💥💥💥ቅድመ ክፍያ 20% and Negotiable 💥💥💥

🔊ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት በ 3 አመት

በ 3 አመት ከወለድ ነፃ ።

ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ።

ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ  ውብ የከተማ  ስፍራ እይታ አላቸው።

2 አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ።

Location
✈️ 6 km from Bole International Airport
🏞 1 km from Unity park
🏝 100 m from friendship park
👌2.5Km from ECA
🏢 1.5 km from Sheraton Addis/Hilton hotel/


For any Help
0952669797
@ShegerHomess

Sheger Homess

13 Nov, 06:58


🧐 #ቡልጋሪያ 95,000ብር በካሬ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

ውድ ደንበኞቻችን በቡልጋሪያ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪስ ( ICL ) ጀርባ በግንባታ ላይ ያለ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አውጥተናል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFSvWLcYulSyM4UpPg

📌 ባለ2 መኝታ
👉 125 ካሬ

📌 ባለ3 መኝታ
👉 165 ካሬ
👉 161 ካሬ

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
👉 560 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ
👉 2B+G+15 አፓርታማ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት
👉 በወለል 3 ቤቶች
👉 2 አሳንሮች
👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 የደህንነት ካሜራ
👉 የጋራ ቴራስ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 ተጨማሪ maids room


👉 ቀሪ ክፍያ በ30 ወራት ጊዜ ዉስጥ በ5 ዙር ክፍያ ከወለድ ነጻ የሚከፍሉት


https://t.me/joinchat/AAAAAFSvWLcYulSyM4UpPg

Ask Esrom
☎️ 0952669797

Sheger Homess

13 Nov, 06:47


#Hurry up only limited stock 🚨
#New site #Infront of African Union only 25% Downpayment

👉160/161 ካሬ 3 መኝታ
👉188 ካሬ 3 መኝታ

    
♦️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ Africa Union ከመገኘቱ በተጨማሪ  በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::

🛑የጋራ መጠቀሚያ
👉🏾የመዋኛ ገንዳ አና የውሀ ፋውንቴን
👉🏾የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
👉🏾 ባለ 5 ወለል ሰፊ  የመኪና ማቆሚያ
👉🏾ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
👉🏾የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
👉🏾የ እስፓርት ማዘውተሪያ
👉🏾የከርሰ ምድር ውሀ የተቆፈረለት

☎️ 0952669797
@ShegerHomess

Sheger Homess

12 Nov, 12:29


😊 Big Opportunity comes ones!
Piassa is your Destination ! Tell your family and friends

🎄 Freindship Park (ንግድ ማተሚያ) ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ
#Next_To_Africa_Bound_Museum

BIG Discount 😜😜😜

👉 120/134 ካሬ  2 መኝታ ክፍል

3 መኝታ ክፍል  129/137 ካሬ

3 መኝታ ክፍል 158/172/174 ካሬ

    💥በወለል 4 ቤት ብቻ💥

Semi Finished 90,000 ብር

💥💥💥ቅድመ ክፍያ 20% and Negotiable 💥💥💥

🔊ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት በ 3 አመት

በ 3 አመት ከወለድ ነፃ ።

ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ።

ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ  ውብ የከተማ  ስፍራ እይታ አላቸው።

2 አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ።

Location
✈️ 6 km from Bole International Airport
🏞 1 km from Unity park
🏝 100 m from friendship park
👌2.5Km from ECA
🏢 1.5 km from Sheraton Addis/Hilton hotel/


For any Help
0952669797
@ShegerHomess

Sheger Homess

04 Nov, 17:16


✍️💰💸🔐 Big Discount 70,000 ብር በካሬ
ለቡ ቫርኔሮ ጊቢ አጠገብ 75% የደረሰ
2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ በማስታወቂያ ዋጋ እየሸጥን እንገኛለን።
📌 ባለ 2 መኝታ :-140 ካሬ እና 150 ካሬ
📌 ባለ 3 መኝታ :- 167 ካሬ
💸በካሬ 70,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ


0952669797
@Esromrealtor
@shegerhomess

Sheger Homess

10 Oct, 19:31


#ሪል_ስቴቶች_ላይ_አዲስ_አዋጅ ይፋ ሆነI
****
ግንባታ ከማከናወናቸው አስቀድመው ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች፤ ከደንበኞቻቸውን የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ የባንክ አካውንት እንዲያስቀምጡ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ።

አዲሱ ረቂቅ አዋጅ፤ ቤት ለመገንባት የመሬት የይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ያላገኙ የሪል ስቴት አልሚዎች ደንበኞችን እንዳይመዘግቡ እና ቅድመ ክፍያ እንዳይሰበስቡም ይከለክላል።

“የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ” የተሰኘው ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ዛሬ ሐሙስ መስከረም 30/2017 ዓ.ም. በተደረገው የፓርላማው አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው።

በአሁኑ ጊዜ ባለው አሠራር መሠረት የንግድ ፈቃድ በማውጣት ብቻ ወደ ሪል ስቴት ገበያው ሲቀላቀሉ የነበሩት አልሚዎች፤ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ “የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ” የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል። የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለሀብት ሪል ስቴት አልሚዎች ይህንን ፈቃድ ለማግኘት ቢያንስ 50 ቤቶችን ገንብተው የሚያስከረክቡ መሆን እንዳለባቸው ረቂቅ ላይ ሰፍሯል።

ረቂቁ፤ “የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመሥራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካል አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት [አለበት]” ሲል አዲሱን ሕግ ግዴታ አስቀምጧል።

የቅድመ ሽያጭ ዘዴን መጠቀም የሚፈልጉት ሪል ስቴት አልሚዎች፤ ከቤት ገዢዎች የሚሰበስቡት ገንዘብ የሚቀመጥበት የባንክ ሂሳብ እና የገንዘብ አወጣጥ ላይም አስገዳጅ አሠራር በረቂቅ አዋጁ ተጥሎባቸዋል። አልሚዎቹ ከቤት ገዢዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ “የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ” እንዳለባቸው ረቂቅ ሕጉ ላይ ሰፍሯል።

በረቂቁ መሠረት...



@ShegerHomess

Sheger Homess

05 Oct, 10:16


😍 #luxury_is_A_lifestyle 0952669797 #Bole_Mega. #Luxury_Apartments #others
#kazanchis #Piassa #Ambassador #lebu #Au #Bulgaria

https://t.me/joinchat/AAAAAFSvWLcYulSyM4UpPg

👉City View luxury Apartments
Bole, Main Road. Mega
📌 ቦሌ ሜጋ 90% የተጠናቀቀ አፓርትመንት

ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።

📌 Apartment size , only limited stock available
145, 168, 177, 201, 216, 220, 297 msq choices

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
🧐Sound and light protection system
🧐Quality material where you can see sample house
🧐High End luxury Hotels Standard
🧐High ROI and Rental Valuation
🧐Title Deed in Hand
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 በወለል 3/4 ቤት ብቻ (2 Buildings)
👉 4 ዘመናዊ ሊፍቶች
👉 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
👉 እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት
👉 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት)




#AskEsrom
0952669797

Sheger Homess

03 Oct, 07:13


Which one do you like ?
Our 1, 2 , 3 bedroom lay out Designs
This one of best real estate floor designs what do you thk ?

@ShegerHomess
0952669797

Sheger Homess

25 Sep, 12:57


😍#ቤት_ይቀይሩ #Ayat_to_Bole 0952669797 #Bole_ወሎ_ሰፈር ተባበር በርታ ኮምፓውንድ #Apartments #Compound

https://t.me/joinchat/AAAAAFSvWLcYulSyM4UpPg

Special Discount... 115,000 be kare!! Only for 5 homes😍

👉 ውድ ደንበኞቻችን  ወሎ ሰፈር ላይ እያለቀ ያለ ቤት ይፈልጋሉ  (Wello sefer)

  👉ባለ አንድ መኝታ 97ካሬ

👉ባለ ሁለት መኝታ 161 ካሬ

👉ባለ ሦስት መኝታ 189 ካሬ

👉ባለ ሦስት መኝታ 194 ካሬ


አፓርታማው ያካተተው

👉 ባለ3 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ እና በወለል 4 አባወራ ብቻ የሚኖርበት
👉 በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 2 አሳንሰሮች
👉 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
👉 የከርሰምድር ውሀ
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
👉 የኢንተርኮም ሲስተም
👉 የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
👉 የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
👉 ዘመናዊ የጂም እና ስፓ አገልግሎትን የእንግዳ መቀበያ ያካተተ
👉ሳያልቅ መልሶ የመሸጥ አማራጭ ያለው ሳይት

📌 አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት ሆቴሎች እና ሱፕርማርኬቶች በአካባቢው ሰለሚገኙ በጥሩ ዋጋ ይከራያል ይሸጣል

👉 በ25% ቅድመ ክፍያ
👉 የቀረውን በግንባታ ሂደ

በመሀል ከተማ ጥሪንቶን  ያኑሩ 100% የተጠናቀቁ እንዲሁም በመገንባት ላይ ያሉ
በቦሌ, ካሳንችስ,ፒያሳ, ቡልጋሪያ, ለቡ, አምባሳደርና  አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት እንዲሁም ወዳጅነት ፓርክ ጋር ለመኖሪያ ቤት እንዲሁም ለ ሱቅ የሚሆኑ ኢንቨስትመንት አማራጮች ያማክሩን!

በካሬ ከ 70,000 ብር ጀምሮ እስከ 192,800 የቤት ባለቤት ይሁኑ!

Ask Esrom
0952669797

Sheger Homess

25 Sep, 12:51


Our Apartments at Bole Mega
Ethiopian birr Aggerement

📌 ቦሌ ሜጋ 90% የተጠናቀቀ አፓርትመንት

ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።

📌 የማስታወቂያ ዋጋ ለመጀመሪያዎቹ 5 ቤቶች

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 በወለል 3 ቤት ብቻ
👉 1 ዘመናዊ ሊፍቶች
👉 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
👉 የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
👉 እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት
👉 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት)


#Esrom
0952669797

1,441

subscribers

1,611

photos

20

videos