RINGTONE PICTURES

@ringtone_pictures


የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል።

#SUBSCRIBE መዝሙርLYRICS
👇
https://www.youtube.com/channel/UClFft2CzLpyxbRoWq7CS4AQ

የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩ
Creator @zekibu

RINGTONE PICTURES

20 Sep, 06:49


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

RINGTONE PICTURES

03 Sep, 10:46


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 27 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

RINGTONE PICTURES

01 Feb, 20:19


ሲከፋኝ እያየህ ነው
#HILENA_DAWIT
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES

RINGTONE PICTURES

01 Feb, 20:19


አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን
እካፈልሃለው ሀሳብህን የልብህን
ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ
ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ
#HILENA_DAWIT
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES

RINGTONE PICTURES

25 Jan, 09:18


ስምህን ጠራው ደስ አለኝ
አብሬው ዋልኩኝ ደስ አለኝ
ስለ አንተ አወሩኝ ደስ አለኝ
ከአንተ ጋር ውዬ ሌላ መዋያ አላስፈለገኝ
ከአንተ ጋር ቆየው ሌላ መቆያ አላስፈለገኝ
ብቻህን በቃኸኝ
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES

RINGTONE PICTURES

24 Jan, 11:04


አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ
እንዲሁ ቀረ ወይ በወሬ እንዳልል
የዘገየበትን ንገረኝ ልወቀው መልስህን 😥
@mezemurringtone
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

23 Jan, 12:35


እግዚአብሔር ከቶ
አይባልም ለምን?
@mezemurringtone
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

23 Jan, 09:54


. #መድሃኒት

አንድ ሰው ሲታመም ከዛ ካለበት ህመም ለመዳን አቅራቢያው ወዳለው የሀኪም ቤት ይሄዳል ። ምን እንደሚያመውም ለሀኪሙ ይነግረዋል ሀኪሙም ህመሙን ይመረምርና መውሰድ ያለበትን መድሃኒት ይሰጠዋል። ይህም ታካሚ የተሰጠውን መድሃኒት ይዞ ወደ ቤቱ ከተመለሰ በኃላ ከህመሙ ለመዳን ውስጥ ያለውን መድሃኒት አውጥቶ መድሃኒት መያዣውን አይደለም ሚጠቀመው እራሱን መድሃኒቱን እንጂ ከህመሙ ሊያድነው የሚችለው መድሃኒት መያዣው ሳይሆን መድሃኒቱ እንጁ።
ስለዚህም ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካለብን የሀጥያት በሽታ እኛል ለማዳን የግድ ሰው ሆኖ መውረድ ነበረበት ሰው ሆኖ ሲወርድ እንደማንኛውም ሰው በማህፀን ውስጥ አድሯል ። ስለዚህ ካለብን የሀጥያት በሽታ መዳን የምንችለው በድንግል ማርያም ሳይሆን ውስጡዋ ባደረው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
✍️@zekibu
@mezemurringtone
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

06 Jan, 21:37


የቅርቡ ወዳቼ ኢየሱስ
🎄merry Christmas🎄
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

RINGTONE PICTURES

06 Jan, 09:38


🎄የፍቅር ስጦታዬ ነህ 🎄
🎄merry Christmas🎄
graphics by @zekibu
@RINGTONE_PICTURES
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

RINGTONE PICTURES

30 Dec, 17:38


ይሄ ነው የገባኝ
ዝም ብሎ መዘመር
ሁኔታው እያለ
እግዚአብሔር ማክበር።
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

30 Dec, 14:42


አለ የሚሰማ የሚያይ
ስለዚህ በነገሮች አትጨነቁ።
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

28 Dec, 15:39


ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

27 Dec, 11:24


የሚያስጨንቃችሁን
በእርሱ ላይ ጣሉት።🤗
@mezemurringtone

RINGTONE PICTURES

23 Dec, 07:21


የማለዳ ቃል☕️ 📕

ሰቆ. 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
@mezemurringtone
@mezemurringtone