Educational Assesment and Examination Service (EAEA) @neaeaofficial2016 Channel on Telegram

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

@neaeaofficial2016

Official Channel of Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

Educational Assesment and Examination Service (EAEA) (English)

Are you looking for a reliable and comprehensive educational assessment and examination service? Look no further than the Educational Assessment and Examination Service (EAEA) Telegram channel! EAEA is dedicated to providing high-quality assessment services to help students, teachers, and educational institutions excel. Who is EAEA? EAEA is a leading provider of educational assessment and examination services, offering a wide range of services to meet the needs of students and educators alike. With a team of experienced professionals and experts in the field of education, EAEA is committed to delivering accurate and reliable assessment results. What is EAEA? EAEA offers a variety of assessment services, including standardized testing, performance assessments, and customized evaluation tools. Whether you are a student preparing for an exam or a teacher looking to assess your students' progress, EAEA has the tools and resources you need to succeed. The EAEA Telegram channel, @neaeaofficial2016, is your one-stop destination for all things related to educational assessment and examination. Stay updated on the latest news and developments in the field of assessment, learn about upcoming exams and assessments, and connect with other students and educators who are passionate about education. Join the EAEA Telegram channel today and take your educational assessment and examination experience to the next level! Whether you are a student, teacher, or educational institution, EAEA has the tools and resources you need to succeed. Don't miss out on this valuable resource - join EAEA today!

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

07 Nov, 15:41

የዩንቨርስቲ ምደባ ለማስቀየር እንድሁም ቅረታ ካላችሁ የምከታተለውን Link በመጠቀም ያመልክቱ👇👇👇

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

05 Nov, 16:09

የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

04 Nov, 13:22

02 Nov, 23:32

#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

30 Oct, 16:47

ቀድሞ የመለሰ ይሸለማል👇
Your idea has a strong____ on me.
ሀሳብህ እኔ ላይ ጠንካራ ተፅዕኖ አለው።

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

29 Oct, 05:29

#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

09 Oct, 07:32

https://t.me/NEAEAofficial2016

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 19:09

ቃል በገባነው መሠረት ለተሸላሚዎቹ ሽልማቱን አድርሰናል ቀሪዎቻችሁ በውስጥ መስመር ስልካችሁን ላኩልን

Share
https://t.me/Crypto432ETh

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:58

የዛሬ ጥያቄ እና መልስ ተጠናቋል በቀጣይ ቀናቶች አሳታፊ እና አጓጊ ሽልማቶችን ይዘን እንቀርባለን።

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር ወደ @DaveQuiz ይላኩልን።

መልስ
1) September 8 2024
2) Bez Alderin
3) Aristotle

አሸናዎች
1) @BariB1
2) @Siyum20
3) Kb Mk

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:38

ሦሥተኛው ጥያቄ ቀላል ነው
"Who is the Father of Biology?"
መልሱን በ https://t.me/Crypto432ETh Channel Comment ስር መልሱ Share እና Like እንዳይረሳ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:24

guys ተሳተፉ ሁለተኛው ጥያቄ

በጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሽንቱን የሸናው አሜሪካዊው የጠፈር ሳይንቲስት ማን ይባላል ?

መልሱን በ https://t.me/Crypto432ETh Channel Comment ስር መልሱ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:05

ጥያቄው በ https://t.me/Crypto432ETh Channel ተለቋል ገብታችሁ ተሳተፉ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:05

ጥያቄው በ https://t.me/Crypto432ETh Channel ተለቋል ገብታችሁ ተሳተፉ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:02

https://t.me/Crypto432ETh
Channel መቼ Create ተደረገ?

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 18:01

ጥያቄ እና መልሱ ልጀምር 1 ደቅቃ ብቻ ይቀራል https://t.me/Crypto432ETh ላይ ገብታችሁ ጠብቁ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 17:55

ጥያቄ እና መልሱ ልጀምር 6 ደቅቃ ብቻ ይቀራል https://t.me/Crypto432ETh ላይ ገብታችሁ ጠብቁ

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 17:22

በ ቴክኒክ ምክንያት ወደ 3:00 ተላልፎአል
ቃል በገባነው መሠረት ጥያቄ እና መልሱ ልጀምር ነው 2:20 ስል ይጀምራል ተዘጋጁ #share አድርጉት እስቲ 👉https://t.me/NEAEAofficial2016

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

06 Oct, 17:14

ቃል በገባነው መሠረት ጥያቄ እና መልሱ ልጀምር ነው 2:20 ስል ይጀምራል ተዘጋጁ #share አድርጉት እስቲ 👉https://t.me/NEAEAofficial2016

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

15 Sep, 09:46

ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ Internet ማግኘት በጣም ከባድ እየሆነ መጥቷል እናም ከዝህ በኋላ በዝህ Channel free Internet የሚያስጠቅሙ Step ዘዴዎች እንዲሁም Application እንለቃለን Share አድርጉት

Stepun እነሆ በዝህ Channel👇👇https://t.me/free_internet_Ethiopians

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

10 Sep, 16:40

#share_share
የሀገር አቀፉ ከፍተኛ ውጤት ባለቤቷ ተማሪ ሲፈን ተክሉ 
********

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 575 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀዳሚዋ ተማሪ ሆናለች።

ተማሪ ሲፈን ተክል በአዲስ አበባ የአግዚሊየም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን ጥቂት ተማሪዎች ያመጡትን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች እንቁ ነች።

ለአገር አቀፍ ፈተና ከተቀመጡ 674,823 ተማሪዎች ውስጥ 36, 409 ወይም 5.4 በመቶ የማለፊያው ውጤት ማግኘታቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።

በዚህ ፈተና 1,221 ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ተማሪ ሲፈን አንዷ ሆናለች።

በተመሳሳይ በዚህ ዓመት ፈተናቸውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል በማህበራዊ ሳይንስ ከአዲስ አበባ ኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት 538 ውጤት ያስመዘገበችው ሌላኛዋ እንስት ተማሪ መሆኗን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ለፈጣን መረጃ
https://t.me/NEAEAofficial2016

https://t.me/Crypto432ETh

Educational Assesment and Examination Service (EAEA)

10 Sep, 03:46

ማሳሰቢያ!
ውጤት እስካሁን እያሳየን እንገኛለን ቀድሞ ለማየት የሚያስፈልገው መስፈርት
1) Channelun join ማድረግ https://t.me/Crypto432ETh
1) ይሄን Post ቢያንስ ለ 5 ጓደኞቻችሁ Share ማድረግ https://t.me/Crypto432ETh
2) Share ያደረጋችሁትን Screenshots ወደ @Resultshow12 መላክ ነው አለቀ

አንድ በአንድ እናደርሳችሁዋለን ተረጋጉ