QDED 2015 ENTRY @qqded Channel on Telegram

QDED 2015 ENTRY

@qqded


Queens DED 2015 batch

QDED 2015 ENTRY (English)

Are you a proud member of the Queens DED 2015 batch? Do you want to stay connected with your fellow classmates, share memories, and keep up-to-date on upcoming events? Look no further than the QDED 2015 ENTRY Telegram channel! This channel, with the username @qqded, is the perfect platform for all Queens DED 2015 alumni to come together and reminisce about their time at school. From sharing old photos to planning reunions, this channel is the go-to place for everything related to the 2015 batch. Join us today and stay connected with your Queens DED 2015 family! Who is it? The QDED 2015 ENTRY Telegram channel is a space created for alumni of the Queens DED 2015 batch to connect and interact with each other. What is it? It is a platform where members can share memories, photos, and upcoming events related to the 2015 batch. If you were a part of the Queens DED 2015 class, this channel is the perfect place for you to stay connected with your classmates and relive the memories of your time at school.

QDED 2015 ENTRY

31 Jan, 14:06


ማስጠንቀቂያ 👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

31 Jan, 06:48


ከፋይናንስ ክፍል የተላለፈ መልዕክት👆👆👆

QDED 2015 ENTRY

31 Jan, 06:40


ሰላም ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራማችሁን በተመለከተ

በቀን 24/5/2017
ቅዳሜ ከሰዓት 7:30
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Strategic mgt
2. FM I
ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Strategic mgt
2. Business Research method

በቀን 25/05/2017
እሁድ ጠዋት 3:30
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Financial Accpunting I
2. Cost II

ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Admin and business com
2. COST II

መሆኑን እያሳወቅንአሳይመንት እና መታወቂያ ይዛችሁ በወጣላችሁ ፕሮግራም ተስፋ ኮኮብ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ኮሌጁ!

QDED 2015 ENTRY

16 Jan, 11:37


አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

07 Jan, 04:36


መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!!!!

QDED 2015 ENTRY

24 Dec, 08:56


ማስታወቂያ በየካምፓሱ ለተመረጣችሁ የተማሪ ተወካዮች ነገ ረቡዕ ጠዋት 3:00 ላይ ልደታ ኮንዶሚንዬም ውስጥ ከባልቻ ሆስፓታል  ከፍ ብሎ በሚገኘው ሶሊያና ህንፃ አጠገብ አስቸኳይ  ስብሰባ ስላለ እንድትመጡ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ኮሌጁ!!

QDED 2015 ENTRY

18 Dec, 08:24


አስቸኳይ ማስታወቂያ !!!!

QDED 2015 ENTRY

13 Dec, 14:32


ፈተናን በተመለከተ👇👇

QDED 2015 ENTRY

06 Dec, 12:06


በፕሮግራማችን መሰረት የ 1ኛ ተርም ሁለተኛ ዙር ቲቶርያል ነገ እና እሁድ በ 28 እና 29/3/2017ዓም የሚሰጥ ይሆናል!!!

QDED 2015 ENTRY

29 Nov, 07:28


መልካም ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች!!!
በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ በቀድሞ ዲፕሎማ:በደረጃ 4 እንዲሁም በአዲሱ ዲፕሎማ የጨረሳችሁ ወይም የተመረቃችሁ ተማሪዎች በማናጅመንትም ሆነ አካውንቲንግ ትምህርታችሁን የስራ ሰዓታችሁን በማይሻማ መልኩ በርቀት ትምህርት ተመዝግባችሁ ዲግሪ መማር የምትችሉ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እያሳወቅኩኝ ለምዝገባ አድራሻ ሜክስኮ ዲ አፍሪክ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው የርቀት ትምህርት ህንፃ ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅኩኝ ለበለጠ መረጃ ከስር ያለውን የድምፅ መልዕክት ያዳምጡ!!!!👇👇👇‼️‼️👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

20 Nov, 08:18


አስቸኳይ ማስታወቂያ 👇👇‼️‼️

QDED 2015 ENTRY

15 Nov, 10:04


አስደሳች ዜና ለትምህርት ለፈላጊዎች በሙሉ ‼️‼️‼️‼️👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

12 Nov, 14:59


Message Regarding COC

QDED 2015 ENTRY

10 Nov, 04:56


Assignment For Management students 👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

10 Nov, 04:51


Assignments For Accounting Department students 👇👇👇

QDED 2015 ENTRY

08 Nov, 11:14


Admin And business communication ሞጁል ደግሞ ተስፋ ኮኮብ ጊብ ውስጥ የምንሰጣችሁ ይሆናል።

QDED 2015 ENTRY

08 Nov, 11:11


Soft copy module for Management Department 👇👇

QDED 2015 ENTRY

30 Oct, 08:12


የ 3ኛ ዓመት 1ኛ ተርም ፕሮግራም
ምዝገባ በ 28-29/02/2017
የመጀመሪያ ቲቶሪያል በቀን 30/02/17 – 1/03/2017
የሁለተኛው ቲቶሪያል በቀን 28 – 29/03/2017
የማጠቃለያ ፈተና በቀን 12 – 13/04/2017

መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን

QDED 2015 ENTRY

22 Oct, 10:44


ማሳሰቢያ‼️‼️‼️ 👇👇👇
ፈተና የማባዛት እንዲሁም የማያያዝ በጠቅላላ የፈተና ዝግጅት ስራ ላይ ስለሆንን ከነገ ረቡዕ 13/02/2017 እስከ ቅዳሜ 16/02/2017 ዓም ድረስ በሁሉም ክፍል አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።

QDED 2015 ENTRY

30 Sep, 17:12


ሰላም ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ እያልን ከነገ 21/01/2017 ማክሰኞ ጀምሮ እስከ 24/01/2017 አርብ ድረስ ማንኛውንም የቢሮ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን እና በስብሰባ ምክንያት ቢሮ አከባቢ የማንገኝ መሆኑን እያሳወቅን እንዳትጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን ::

QDED 2015 ENTRY

27 Sep, 04:30


ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ !!!!

QDED 2015 ENTRY

15 Sep, 05:14


ለውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ !!!!

QDED 2015 ENTRY

10 Sep, 14:07


እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ እንዲሁም የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።

QDED 2015 ENTRY

06 Sep, 10:38


የበዓል ዝግን በተመለከተ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ
ለኩዊንስ ኮሌጅ የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ኮሌጃችን በአዲስ አመት በዓል ምክንያት ከ ቀን 04/13/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 05/01/2017 ዓ.ም ዋናውን ቢሮ ጨምሮ በሁሉም ካምፓሶች አገልግሎት እንደማይኖር እየገለፅን በ 06/01/2017 ዓ.ም በሁሉም ካምፓስ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ ምሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

QDED 2015 ENTRY

04 Sep, 12:59


አስቸኳይ ማስታወቂያ ‼️‼️👇

QDED 2015 ENTRY

30 Aug, 10:24


ሰላም ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራማችሁን በተመለከተ

በቀን 25/12/2016
ቅዳሜ ከሰዓት 7:30
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Operation Management
2. Risk
ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Operation Management
2. Risk

በቀን 26/12/2016
እሁድ ጠዋት 3:00
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Foundamental of Accounting II
2. Cost I

ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Foundamental of Accounting II
2. Cost I

መሆኑን እያሳወቅንአሳይመንት እና መታወቂያ ይዛችሁ በወጣላችሁ ፕሮግራም ተስፋ ኮኮብ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ኮሌጁ!

QDED 2015 ENTRY

30 Aug, 10:21


ሰላም ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራማችሁን በተመለከተ

በቀን 25/12/2016
ቅዳሜ ከሰዓት 7:30
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Operation Management
2. Risk
ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Operation Management
2. Risk

በቀን 26/12/2016
እሁድ ጠዋት 3:00
ለአካውንቲግ ዲፓርትመንት
1. Foundamental of Accounting II
2. Cost I

ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
1. Foundamental of Accounting II
2. Cost I

መሆኑን እያሳወቅንአሳይመንት እና መታወቂያ ይዛችሁ በወጣላችሁ ፕሮግራም ተስፋ ኮኮብ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ኮሌጁ!

QDED 2015 ENTRY

20 Aug, 08:36


Urgent Message ‼️‼️👇👇

QDED 2015 ENTRY

09 Aug, 10:14


Reminder‼️‼️👇👇