OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ @ozoneschool Channel on Telegram

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

@ozoneschool


@ozoneschool
ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ (Amharic)

የOZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ ተመሳሳይ ቤት ነው የተጠቃሚ መሆኑን በመረጃዎች እና በመረጃ የሌላውን የማንኛውንም መረጃ ለማግኘት የቀጥሎ ስልክ ቁጥር ከኦዞን አንደኛ ት/ቤት እንደሚረዳ እና በመጠቀምና ስልኩን በተመለከተ እንገልፃለን። እንደዚህ ውስጥ ሊደውሉን እና ማህበረሰብ ለሚችሉ ጥሪ እንረኞናላችሁ። በስልክ ቁጥር: ☎️ 0116606078 እና በስልኩ፣ ኦሞም ሊቃኘውን ያለብንን መከላከያ ወደ እርስዎ መጠቀም እና እንገልፃለን።

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

01 Feb, 07:28


ቀን፡- 24/05/2017 ዓ.ም

ለውድ የኦዞን ወላጆች፡-
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሶስተኛው ሩብ አመት የት/ቤት  ክፍያ ከጥር 22/2017ዓ.ም  ጀምሮ እስከ የካቲት 10 /2017 ዓ.ም ብቻ የሚፈፀም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ከየካቲት 11/2017ዓ.ም ጀምሮ በየቀኑ 25 ብር ቅጣት ይጀምርና በሳምንቱ የቅጣቱ መጠን በየቀኑ ወደ 50 ብር ይጨምራል፡፡ስለዚህ ክፍያዎትን በጊዜው እንዲከፍሉ እናሳስባለን፡፡

                              የት/ቤቱ አስተዳደር

Date: 01/02/2025

Dear Ozone Parents, 👨‍👩‍👧‍👦

We would like to inform you that the school payment for the 2024/25 academic year third quarter will be accepted only from January 30/2025 to February 17, 2025. 💰

Important Notice: ⚠️
Starting from February 18,2025, a daily fine of 25 Birr will be imposed. This fine will increase by 25 Birr for each day during the week, reaching up to 50 Birr. Therefore, we strongly encourage you to make your payments on time to avoid any penalties.

The School Administration ✏️

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

20 Jan, 06:44


Ozone School Spelling Bee for the 2024-2025 Academic Year 📚

Dear Respected Ozone Parents,

We would like to take this opportunity to express our gratitude for your continued support and contributions to our children's education. The Spelling Bee for the 2024-2025 academic year is fast approaching! 🐝✏️

Please mark the following dates on your calendar as they reflect the four rounds of the Spelling Bee competition:

**Round 1:-January 21, 22, and 23 🗓️

**Round 2:-February 25,26, and 27 🗓️

**Round 3/Semi-Finals:-April 1,2 and 3 🗓️

** Round 4/Final:- May 31 🗓️


We encourage you to support your children as they prepare for this much-anticipated competition. 🙌

Please note: The schedule may be subject to change, and we will keep you updated if any adjustments are made. 🔄

Your cooperation is greatly appreciated! 👍

Sincerely, 

Ozone School Spelling Bee Organizing Committee

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

18 Jan, 09:54


ለመላው የኦዞን ት/ቤት የክርስትና እምነት ተከታይ ማኀበረሰብ በሙሉ እንኳን ለከተራ በዓል እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። 🎉 በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆን ከልብ እንመኛለን። 🙏

መልካም የጥምቀት በዓል 🌊🎊
ኦዞን ት/ቤት


Ozone School wishes all the Christian members of our school community a blessed and joyful Ethiopian Epiphany (Timket)! 🎉 May this special day bring you peace, love, and good health as we celebrate the light of Christ! 🙏
Happy Timket! 🎊🌊

Ozone School

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

06 Jan, 14:10


🎄 Merry Ethiopian Christmas! 🎄

Dear Ozone School Parents and Community,

Wishing you all a joyful and blessed Ethiopian Christmas! 🎉 As we celebrate this sacred season, may your homes be filled with love 💖, peace ✌️, and warmth 🌟.


🌟 Happy Ethiopian Christmas! 🌟

Ozone School 🎄


🎄 መልካም የኢትዮጵያ ገና! 🎄

ውድ የኦዞን ትምህርት ቤት ወላጆች እና ማህበረሰብ፣

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም ✌️፣ የፍቅር 💖፣ የጤና 💪 እና የደስታ 😄 እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

🌟 መልካም የኢትዮጵያ ገና! 🌟

ኦዞን ትምህርት ቤት 🎄

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

01 Jan, 08:38


Date Wednesday, January 1, 2025 G.C

🎄 Dear Parents and Guardians,

We are excited to announce that our Christmas celebration will take place this Friday, January 3, 2025! 🎉 Kindly take note of the following important points:

1. Dress Code: Students are not required to wear their school uniforms for this event. We encourage them to wear red and white attire ❤️🤍 or traditional cultural costumes. 🎊

2. Electronics Policy: We kindly request that students leave their phones and tablets at home. If students do bring electronic devices, they will be responsible for their care, as the school will not be liable for any loss or damage. 📵

3. Christmas Celebration Items: Please send your child with Christmas-themed items such as chocolates 🍫, candies 🍬, cookies 🍪, and soft drinks 🥤 to share during the celebration.

4. Gift Exchange: To encourage the spirit of giving, we have arranged a gift exchange activity. 🎁 Please send a small, simple gift with your child for this purpose.

5. Early Pickup: Students should be picked up starting from 12:00 PM on the day of the celebration.

6. Holiday Break: There will be no school on Monday, Tuesday, and Wednesday, January 6, 7, and 8, 2025, due to the Christmas holiday celebrations. 🌟 Regular classes will resume on Thursday, January 9, 2025.

Thank you for your cooperation. We look forward to celebrating with your children! 🎈

Warm regards.
The School Administration

ቀን፡- ታህሳስ 23/2017ዓ.ም
ውድ ወላጆች,
አርብ ታህሳስ 25 ቀን 2017ዓ.ም የገና በዓል በትምህርት ቤታችን የሚከበርበት ቀን መሆኑን እየገለፅን ከታች የተጠቀሱትን አንዳንድ ነጥቦች ልብ እንዲሉ እንጠይቃለን፡፡
1. የአለባበስ ስርዓት: በዕለቱ ተማሪዎች ዩኒፎርም መልበስ አይጠበቅባቸውም፡፡ ቀይ እና ነጭ ልብሶች ወይም ባህላዊ አልባሳትን ለብሰው ቢመጡ ይመረጣል🎄🎅.
2.በዓሉን ለማክበር ይዘው መምጣት ያለባቸው ነገሮች: በዕለቱ ለልጅዎ የበዓል አከባበር የሚሆኑ እንደ ቸኮሌት🍫፣ ከረሜላ🍬፣ ኩኪሶች🍪 እና ለስላሳ መጠጦች🥤 በልጅዎ ይላኩ፡፡
3.ስጦታ  መለዋወጥ: በተጨማሪም ተማሪዎች ስጦታ የመሰጣጠት ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ ስጦታ የመለዋወጥ ስነስርዓት የሚያደርጉ በመሆኑ ልጆቻችሁን ቀለል ያለ (መጠኑ አነስተኛ) ስጦታ አስይዘው እንዲልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን🎁.
4.የዕለቱ ፕሮግራም ማብቂያ: የበዓሉ አከባበር የሚያበቃው 6፡00 ሰዓት ላይ ስለሆነ ከዚሁ ሰዓት ጀምሮ ልጅዎን እንዲወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን.
5.ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተመለከተ: ተማሪዎች እንደ ስልክ📱 እና ታብሌት📱 የመሳሰሉትን ንብረቶች ይዘው መምጣት የሌለባቸው መሆኑን እየገለፅን ወላጆች ግን ፈቃደኛ ሆነው ከላኩ ትምህርት ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን📵.
6.የገና  በዓል ዕረፍት: በገና በዓል ምክንያት ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ እና ረቡዕ ታህሳስ 28፣29፣እና 30/2017ዓ.ም ትምህርት አይኖርም፡፡
ሃሙስ ጥር 1 /2017ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይቀጥላል📚.

ከሰላምታ ጋር
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

20 Dec, 13:01


Dear Ozone School Community, 🎉

We are thrilled to celebrate the outstanding achievements of our talented students! Congratulations to:

- Elpidiya Yitagesu from Grade 6 for securing 1st place 🥇 and Abigia Melese for proudly claiming 2nd place 🥈 in the Math and English competition among all schools in Lemi Kura Sub City, Woreda 14.
Edlawit Teferi, who took 1st place, and Yohana Antneh, who took 3rd place, in the Amharic recitation competition. We are proud to announce that Edlawit Teferi will represent the sub city at the city level! 🎤🌟

The School Administration


ውድ የኦዞን ትምህርት ቤት ማህበርሰብ  🎉
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በተካሄደው የሂሳብ እና የእንግሊዘኛ ትምህርት ውድድር  እና ከ6ኛ ክፍል ኤልፒዲያ ይታገሱ  1ኛ ሆና ስታጠናቅቅ ፤ አቢጊያ መለስ ከ8ኛ ክፍል ደግሞ   2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች።  🥇🥈

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በአማርኛ ቋንቋ መነባንብ ውድድር ተማሪ እድላዊት ተፈሪ ከክፍለ ከተማ አንደኛ እንዲሁም ተማሪ ዮሐና አንተነህ 3ኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን ተማሪ እድላዊት ተፈሪ በከተማ ደረጃ ለሚደረገው ውድድር በማለፍ አኩርታናለች። በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ።  

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

06 Dec, 16:24


Dear Parents,

We would like to inform you that students in Grade 1 through Grade 11 will be celebrating Nations and Nationalities Day on Monday, December 9, 2024. On this special occasion, students are encouraged to wear cultural attire in celebration of the diversity of our nation. 🌍👗👚

Note
The celebration will take place during the first two periods, after which regular classes will resume. 📚🕒

Thank you for your support. 🙏

The School Administration




ውድ ወላጆች ሰኞ፣ ህዳር 30፣ 2017 ዓ.ም ከ1ኛ እሰከ 11ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን የሚያከብሩ ሲሆን በዚህ ዕለትም ተማሪዎች ባህላዊ አልባሳትን ለብሰው መምጣት ይጠበቅባቸዋል። 🎉👘

ማስታወሻ
ተማሪዎች በዓሉን የሚያከብሩት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ክፍለጊዜዎች ሲሆን ከዚያ በመቀጠል መደበኛው የመማር ማሰተማር ሂደት የሚቀጥል ይሆናል. 📚✏️

ለሚያደርጉት ቀና ትብበር  እናመሰግናለን

የትምህርት ቤቱ አሰተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

05 Dec, 14:10


Thursday, December 5, 2024

Dear Parents,

We are excited to announce tomorrow, Friday, December 6, 2024: Grade 3 Sports Day! 🏅⚽️🏀🎾🏃‍♀️🏃‍♂️🏆🤸‍♂️

Please note:
✓ For Sports Day, students will not have regular classes and do not need to bring their bags.
✓Students should wear sports attire. 👕👟
✓They should bring enough water to stay hydrated throughout the day. 💧🥤
✓As it is expected to be sunny, we recommend that students wear hats. 🧢☀️

We encourage you to support your children during these fun and important activities! Thank you for being such a vital part of our school community. 🙌❤️

Best regards,

ቀን ሀሙስ፣ ህዳር 26፣ 2017 ዓ.ም

✓ አርብ፣ ህዳር 27  የ3ኛ ክፍል የስፖርት ቀን 🏃‍♀️🏃‍♂️🏆🤸‍♂️ 🏅⚽️🏀🎾

ማስታወሻ

✓ተማሪዎች በስፖርት ቀን ፕሮግራማቸው ዕለት ትምህርት የማይኖር በመሆኑ ቦርሳ መያዝ የለባቸውም

✓ተማሪዎች መልበስ ያለባቸው የስፖርት ልብሳቸውን ብቻ ነው 👕👟

✓በቂ የሆነ ውሃ ይዘው መምጣት ይጠብቅባቸዋል 💧🥤

✓ወቅቱ ፀሐያማ ስለሆነ ተማሪዎች ኮፍያ አድርገው ቢመጡ ይመከራል🧢☀️

✓ልጆዎ ጥሩ የሆነ ጊዜ እንዲያሳልፍ እንዲያበረታቱልን እያሳሰብን ለምታደርጉልን ቀና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።


ከምስጋና ጋር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

27 Nov, 16:54


18/03/2017ዓ.ም
የተከበራችሁ ወላጆች
ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መልዕክቶች በአስተውሎት እንድታነቧቸው በትህትና እንጠይቃለን።
👉KG እንዲሁም ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል ያሉ  ተማሪዎች ረቡዕ ማለትም በ18/03/2017 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘናውን/ፈተና ስለጨረሱ ሀሙስ እና አርብ ት/ቤት የማይመጡ  መሆኑን እናሳውቃለን።
👉7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ግን እስከ ሀሙስ ፈተና የሚፈተኑ ሲሆን አርብ የማይመጡ ይሆናል።
👉 ሰኞ በ23/03/2017ዓ.ም ግን ለሁሉም ከ KG እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሁለተኛው ሩብ አመት መደበኛ ትምህርት ይጀምራል።
ት/ቤቱ

27/11/2024 G.C
Respected parents

We kindly ask you to read the following messages carefully.

👉 KG and 1st to 6th-grade students will not come to school on Thursday and  Friday, Nov.28 and 29/2024 as they have completed the final assessment/examination on Wednesday i.e. 27/11/2024.
👉 7th and 8th grades will take the exam until Thursday and then will not come on Friday, 29/11/2024
👉 On Monday 02/12/2024 for all students from KG to 8th grade, the second quarter of regular class will start.

The school

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

22 Nov, 19:48


13/03/2017
የተከበራችሁ ወላጆች

ከሰኞ ቀን16/03/2017 ዓ.ም አስከ ሀሙስ 19/03/2017 ዓ.ም ድረስ የመጀመሪያው ሩብ አመት የማጠቃለያ ምዘና የሚሰጥ ስለሆነ ተማሪዎች ት/ቤት የሚቆዩት ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 6:30 መሆኑን እያሳወቅን። አርብ በ20/03/2017 ዓ.ም ትምህርት እንደማይኖር ሲሆን ፣ ሰኞ በ23/03/2017ዓ.ም ግን የሁለተኛው ሩብ አመት መደበኛ ትምህርት እንደሚጀምር ለማሳወቅ አንወዳለን።

ማሳሰቢያ
ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል ያሉ  ተማሪዎች ረቡዕ ማለትም በ18/03/2017 ዓ.ም የማጠቃለያ ምዘናውን ስለሚጨርሱ ሀሙስ እና አርብ የሚያርፉ መሆኑን በተጨማሪ እናሳውቃለን።

የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


22/11/2024 G.C
Dear parents

From Monday 25/11/2024 to Thursday 28/11/2024, since the first quarter final assessment will be given, students will stay at school for half a day, that is until 12:30 pm. On Friday, 29/11/2024  students will not have class. The regular class for the second quarter will be started on Monday 02/12/2024.

Reminder
We would also like to inform you that students from 1st to 6th grade will have a break on Thursday and Friday as they will finish their assessment on Wednesday 27/11/2024.

Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

22 Nov, 16:41


13/03/2017
ውድ ወላጆች

የ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን የሁለተኛው ሩብ አመት የት/ቤት ክፍያ የተሰጠው የመክፈያ ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ የቀረው አስር(10) ቀናት ብቻ ስለሆነ ቀነ ገደቡ ሳያልቅ ከወዲሁ እንዲከፍሉ እናሳስባለን።

የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


22/11/2024
Dear parents

There are only ten (10) days left until the school fee payment deadline for the second quarter of the 2024/25 academic year. So, we urge you to pay before the deadline.

Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

20 Nov, 11:42


Wednesday, November 20, 2024

Dear Parents,
We would like to inform you that the after-school program for grades 1-5 and 7 will begin on Monday, December 2, 2024.

The School Adminstration



ረቡዕ፣ ህዳር 11፣2017

ውድ ወላጆች ከ1-5 እና 7ኛ ክፍል ድረስ ላሉ ተማሪዎች የተዘጋጀው የማጠናከሪያ ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 23፣ 2017 እንደሆነ በአክብሮት እንገልፃል።

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

19 Nov, 08:23


ቀን:9/03/2017ዓ.ም
የተከበራችሁ የኦዞን ት/ቤት ተማሪዎች ወላጆች
እንደሚታወቀው ቀደም ሲል የስፖርት ዩኒፎርም በሚፈለገው የብዛት መጠን  ባለመቅረቡ ምክንያት ከወላጆች ጥያቄ እንደነበር ይታወቃል።ሆኖም ግን አሁን በበቂ መጠን እና      
በሁሉም ሳይዝ ተዘጋጅቶ የቀረበ በመሆኑ  ከዚህ በፊት የስፖርት ዩኒፎርም ያዘዛችሁም ሆነ አዛችሁ ያልነበራችሁ ወላጆች ሁለተኛ  ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ቀድሞ ባሳወቅናችሁ እና ስትጠቀሙባቸው በነበሩባቸው  ቀናትና ሰአታት በመምጣት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ
በ0932195483 ይደውሉ
የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Date: 18/11/2024
Dear parents of students of Ozone School
It is known that in the past there was a request from the parents due to the lack of sports uniforms in the required quantity. But currently, as it is prepared and made available in enough quantity and in all sizes, parents who have ordered or have not ordered sports uniforms before, can come and get them at the high school premises on the days and hours you have been notified before.
For more information
Call 0932195483

Ozone School Administration.

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

12 Nov, 09:18


ቀን፡- 03/03/2017 ዓ.ም
ለውድ የኦዞን ት/ቤት ተማሪዎች ወላጆች፡-   
የሁለተኛው ሩብ አመት (2nd quarter) የትምህርት ክፍያ ከህዳር 05/2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2017ዓ.ም ብቻ የሚፈጸም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ
ከህዳር 24/2017ዓ.ም ጀምሮ የሚፈጸም ክፍያ በቅጣት መሆኑን በማስገንዘብ ክፍያውን የምትፈፅሙት ቀድሞ በተላከላችሁ ኮድ እንደሆነ እናሳውቃለን።
የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Date: 12/11/2024
Dear Parents of Ozone School Students:
We would like to inform you that the second quarter school fee will be paid from November  14/2024 until December 02/2024.

Reminder
We would like to inform you that  the payment should be  made through the code sent to you previously.The payment which will be made after December 2/2024 will be with a penalty.

Ozone School Administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

10 Nov, 18:07


Amazing job.

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

07 Nov, 10:40


ቀን፡- 28/02/2017 ዓ.ም
ለውድ የኦዞን ት/ቤት ተማሪዎች ወላጆች፡-   
የሁለተኛው ሩብ አመት (2nd quarter) የትምህርት ክፍያ ከህዳር 05/2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2017ዓ.ም ብቻ የሚፈጸም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ
ከህዳር 24/2017ዓ.ም ጀምሮ የሚፈጸም ክፍያ በቅጣት መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን፡፡
የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Date: 7/11/2024
Dear Parents of Ozone School Students:
We would like to inform you that the second quarter school fee will be paid from November  14/2024 until December 02/2024.

Reminder
We would like to inform you that the payment made on and after December 3/2024 will be with a penalty.

Ozone School Administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

02 Nov, 10:15


ለውድ የኦዞን 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላጆች

የመማር ማስተማር ስራን ያለ መማሪያ መጽሀፍት ማከናወን እና የሚፈለገውን ውጤት ማሳካት ለተማሪዎችም ሆነ ለመምህራን እጅግ በጣም አስቸጋሪ መሆኑን በመረዳት ት/ቤታችን በየክፍል ደረጃው ያሉ መፅሃፍትን በሙሉ በተማሪዎች ብዛት ልክ ግዥ በመፈፀም አቅርቧል። በዚህም መሰረት ወላጆች ለልጆቻችሁ የመጽሀፍት ግዥ መፈፀም እንድትችሉ ቀደም ብለን  ከ9ኛ-11ኛ ክፍል  ያሉ የተማሪው የመማሪያ መፃህፍት እና ጥቅል ዋጋቸውን የያዘ መልዕክት በተማሪዎቻችን በኩል ልከናል:: ሆኖም ግን አንዳንድ ተማሪዎች መፅሀፍት ተገዝቶላቸው በክፍል ውስጥ ይዘው መገኘት ባለመቻላቸው የመማር ማስተማር ሂደቱን በተገቢው ሁኔታ ለማከናወን አስቸጋሪ ሆኖብናል። ስለሆነም ለልጆቻችሁ የመፅሀፍት ግዥ ያልፈፀማችሁ ወላጆች ቀደም ሲል በተላከው  የመፅሀፍት ዋጋ  መረጃ መሠረት በባንክ በመክፈል  ከሰኞ ጥቅምት 25/2017 እስከ ሀሙስ ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 2:30 -10:00 የከፈሉበትን ደረሰኝ ለተማሪዎቹ በመላክ ወይም በአካል በመምጣት ከኦዞን ሁለተኛ ደረጃ  የመፅሀፍ ማከማቻ እንድትወስዱ እና ለልጅዎት መፅሀፉን ይዘው ዘወትር በትምህርት ቀናት ት/ቤት እንዲመጡ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።

############
############

የምትከፍሉባቸውን የባንክ አካውንቶችም እንደሚከተለው አስቀምጠናል።

1.ንግድ ባንክ.... 1000308094603
2.ህብረት ባንክ...1630411413636013
Ozone school/Abeba Gebregziabher  በሚል ስም ይክፈሉ።

        የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


*Dear Parents of Ozone secondary school students*
Realizing that it is extremely difficult for both students and teachers to do the work of teaching without textbooks and achieve the desired results, our school has provided all the textbooks for each grade level by purchasing them according to the number of students. Based on this, we have already sent a message to our students with the prices of the textbooks from grades 9-11 so that parents can purchase books for their children. However, some students have not been able to buy books and bring them to class, making it difficult for us to carry out the teaching and learning process properly. Therefore, parents who have not purchased books for their children should pay by bank transfer according to the previously sent book price information from Monday, Nov. 04/2024 to Thursday, Nov. 07/2024 from 8:30am - 04:00pm by sending the receipt to the students or coming in person from Ozone Secondary School Book Store.
We would like to remind you to tell your children to bring the textbooks to school every school day.

We have set the bank accounts you can pay as follows.
1. Commercial Bank.... 10003080946032.
Hibret Bank... 1630411413636013 Pay in the name of Ozone School/Abeba Gebregziabher. 

Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

25 Oct, 16:47


ውድ የኦዞን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ወላጆች

የ2017ዓ.ም የቅዳሜ ጥናት ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች ከታች ባለው ትራንስፖርት ሰርቪስ መጠቀም እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን።
የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Dear parents of students of Ozone High School
We kindly inform you that your Students attending the 2024/25 Saturday study program can use the transport service below.

Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

23 Oct, 14:27


https://t.me/spellingbeestars If you are the parent of a second-grader, please join the channel listed above. (Grade 2)

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

14 Oct, 10:42


https://t.me/+mRnifgBEPuM3MTA0
If you are the parent of a first-grader, please join the channel listed above. (Grade 1)

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

14 Oct, 10:40


https://t.me/spellingbeestars If you are the parent of a second-grader, please join the channel listed above. (Grade 2)

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

13 Oct, 17:34


ውድ የ 6ኛ አና የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች
ነገ ሰኞ ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ይጀመራል ተብሎ የነበረው የ ሚኒስትሪ ማዘጋጃ ትምህርት ነገ እንደማይጀመር እና የሚጀመርበትንም ቀን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Dear parents of 6th and 8th grade students
We would like to respectfully inform you that the National exam(ministry) preparation class, which was supposed to start tomorrow, Monday, October 14, 2024, will not start tomorrow and we will announce the date of the start in the future.
Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

12 Oct, 08:57


ይህ ለ2017 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወላጆች ብቻ የተዘጋጀ የቴሌግራም ግሩፕ ስለሆነ የሚመለከታችሁ ብቻ ተቀላቀሉ።
https://t.me/ozoneministry

This is a telegram group created only for the parents of students who will sit for the 6th and 8th-grade national examination(Ministry) in the academic year of 2024/25.So, we would like to ask only those who are concerned to join the group.
https://t.me/ozoneministry

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

09 Oct, 10:44


For all Ozone grade 3 parents please join this group
https://t.me/+iznDHmeCRXQ1ZTVk

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

08 Oct, 08:38


የተከበራችሁ ወላጆች

ከነርሰሪ እስከ 8ኛ ክፍል የደንብ ልብስ ያልወሰዳችሁ ወላጆች እስከ መስከረም 30/2017ዓ.ም ብቻ አገልግሎቱን በነበረበት ኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የምንሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በጊዜ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ
ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ግን አገልግሎቱን በት/ቤታችን የማንሰጥ ሲሆን አባዶ G7 ከአዋሽ ባንክ ፊት ለፊት በሀይሉ ጋርመንት ብቻ በመሄድ ማግኘት እንደምትችሉ በተጨማሪ በአክብሮት እንገልፃለን።

የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

07 Oct, 11:23


ውድ ወላጆች

ቀደም ብለን ከ 1- 8ኛክፍል ያሉ የተማሪው የመማሪያ መፃህፍት እና የዋጋዎቻቸውን ዝርዝር ማስቀመጣችን ይታወቃል::ሆኖም ግን ወላጆች በእኩል ጊዜ ገዝተው ተማሪዎች እጅ ደርሶ የመምህራንን ም ሆነ የተማሪውን ስራ ለማቀላጠፍ አስቸጋሪ ሆኖብናል። መረጃውን መሰረት በማድረግ የመፅሀፍ ዋጋ በባንክ በመክፈል  ከቀን ሰኞ፣መስከረም27/2017 እስከ ረቡዕ፣መስከረም፣29/2017ዓ.ም ድረስ ብቻ ከጠዋቱ 2:30 -10:00 የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ በኦዞን ሁለተኛ ደረጃ ገደራ ቅጥር ግቢ መጥታችሁ እንድትወስዱ እና ለልጆዎ መፅሀፉን ይዘው እንዲመጡ እንድታደርጉልን ለማሳሰብ እንወዳለን።

############################

የምትከፍሉባቸውን የባንክ አካውንቶችም እንደሚከተለው አስቀምጠናል።

1.ንግድ ባንክ.... 1000308094603
2.ህብረት ባንክ...1630411413636013
Ozone school/Abeba Gebregziabher  በሚል ስም ይክፈሉ።

      የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

04 Oct, 05:54


Happy Irrecha Holiday

Dear respected Ozone School communities we wish you a joyful Irrecha celebration filled with peace, gratitude, and blessings! May this season of thanksgiving bring prosperity, unity, and happiness to you and your loved ones.

             Happy Irrecha!"

Ozone School Administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

03 Oct, 12:22


ሐሙስ፣ መስከረም 23 ፣ 2017 ዓ.ም

ውድ ወላጆች;
ቅዳሜ በሚከበረው የሆራ ፊንፊኔን በዓል ምክንያት የመንገድ መዘጋጋት ስለሚኖር ነገ ዓርብ፣መስከረም 24፣ 2017ዓ.ም ትምህርት የሚኖረው ለግማሽ ቀን (6:00) መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

Thursday, October 3, 2024

Dear Parents,

We respectfully inform you that tomorrow, Friday, October 4, 2024 school will be dismissed 12:00 noon due to road closures in observance of the Hora Finnfine holiday, which is celebrated on the following (Saturday).

The School Adminstration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

02 Oct, 12:40


ውድ የኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ወላጆች

የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የደንብ ልብስ ያልወሰዳችሁ ከቀን 23/01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ቀደም ሲል የነበረው የመስተናገጃ ሰአት ተቀይሯል።በዚህም መሰረት የመስተናገጃ ሰአት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከሰአት በኋላ ከ9:30-11:30 ብቻ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Dear parents of students of Ozone Primary School:
For primary school students who have not taken their uniforms, the previous reception hours have been changed starting 03/10/2024. Accordingly, we would like to inform you that service
hours are only from Monday to Friday afternoons from 3:00pm-5:30pm

Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

29 Sep, 11:29


English version

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

29 Sep, 11:25


ውድ ወላጆች
በዚህ የትምህርት ዘመን፣2017ዓ.ም፣ የኦዞን ትምህርት ቤት ህጎች እና ግዴታዎች መመሪያ መጽሃፍ ለወላጆች እና ተማሪዎች እንዲዘጋጅ አድርገናል። ይህ የመመሪያ መጽሐፍ ለአንደኛ ደረጃ እና ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ተማሪዎችን ሁሉንም ህጎች በመከተል እና በመተግበር ግባችን ላይ በተሻለ ሁኔታ እንዲደርስ የእንግሊዘኛ ወይም የአማርኛ ቅጂውን በፒዲኤፍ በማውረድ ከልጆችዎ ጋር እንዲያነቡት በአክብሮት እንጠይቃለን።
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን።

ማስታወሻ
እባክዎን የትምህርት ቤታችንን  ድህረ ገጽ ይጎብኙ   https://ozoneschool.edu.et/

የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር



Dear Parents,
In this academic year,(2024/25), we made the Ozone School rules and requirements handbook available for both parents and students. This handbook is for both Primary and high school students. We Kindly request you to download the PDF format of the English or Amharic version and read it with your children so that we can best reach our goal of students applying and following all rules and
requirements set forth by the school. Let us together have a wonderful academic year.

Note:
Please visit our school
website   https://ozoneschool.edu.et/

Best Regards.
Ozone School administration

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

27 Sep, 14:53


ውድ ወላጆች
ከላይ ያለው የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪው የመማሪያ የመፃህፍት እና የዋጋዎቻቸው ዝርዝር ነው::በዚህ መረጃ መሰረት በየክፍል ደረጃው የተቀመጠውን ድምር የመፅሀፍት ዋጋ በባንክ በመክፈል ኦዞን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቢ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቀን 20/01/2017 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 -10:00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30-6:30 በመምጣት መፃህፍቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማስታወሻ
የምትከፍሉባቸውን የባንክ አካውንቶችም እንደሚከተለው አስቀምጠናል።
1.ንግድ ባንክ.... 1000308094603
2.ህብረት ባንክ...1630411413636013
Ozone school/Abeba Gebregziabher  በሚል ስም ይክፈሉ።

የኦዞን ት/ቤት አስተዳደር


Dear parents
Above is the list of Primary School student textbooks and their prices: According to this information, pay the total cost of books for the class your child is studying by bank and come with the receipt that you have paid at the premises of Ozone Secondary School. We inform you that you can come and get the books starting Monday 30/09/2024 every Monday to Friday from 8:30am-4:00pm and on Saturday from 8:30am-12:30pm.

Note
We have also listed the bank accounts to which you can pay as follows.
1. Commercial Bank.... 1000308094603
2. Hibret Bank... 1630411413636013
Pay as Ozone school/Abeba Gebregziabher.

Ozone School administration