ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹 @esat_tv_ethiopia Channel on Telegram

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

@esat_tv_ethiopia


📩 @Wiz_Isrsh

ESAT TV(ኢሳት) 🇪🇹 (Amharic)

ኢሳት TV(ኢሳት) ከኢትዮጵያ ጋር የተሰራው ቻናሎችን ነፃ አዋጁበታችሁ! ኢትዮጵያን የምትኩርተዉ ኒፎ፣ ሸገር ተመልከቱና መከላከያ ቆሞ ምንም እየተረጋገጡ የለወጡትን ቤተሰብ መረጃዎች እና ልዩ አማራጭን ከእዚህ ገጽ ማግኘት ይቻላል። ይህን ቦታ በወጣችበት አገልግሎትን በኢሳት TV(ኢሳት) ተገልጾ እንችላለን! ኢሳት TV(ኢሳት) ከኢትዮጵያ ታላቅ ቤተሰብ ላይ ተጨማሪ ተወዳጅ እና ተቀናት የስልጣን ቻናል ነው። ለተጨማሪ መረጃ ተጨባጭም ለተዘጋጁም ቦታ ለምሳሌ ወጡ።

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

14 Jan, 20:20


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

25 Dec, 14:01


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

22 Dec, 10:09


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 30 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

27 Aug, 06:38


በካቡል ኤርፓርት አቅራቢያ በደረሰ ሁለት ፍንዳታ የአሜሪካ ወታደሮችን ጨምሮ ቢያንስ 90 ሰዎች ተገደሉ‼️

በአፍጋኒስታን በደረሰ ሁለት ኃይለኛ ፍንዳታዎች ቢያንስ 77 አፍጋኖች እና 13 የአሜሪካ ወታደሮች ሲገደሉ በርካቶች ክፉኛ ቆስለዋል።በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል በትላንትናዉ እለት በደረሰዉ ውስብስብ ጥቃት በርካታ የአሜሪካ ወታደሮችና የሲቪሎች ጉዳት አስከትሏል ሲል ፔንታጎን አስታዉቋል፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጥቃቱ የአይኤስ ክንፍ በሆነዉ በእስላማዊ መንግስት ኮራሳን ግዛት (ISIS-K) በተባለ ቡድን መፈጸሙን ለጥቃቱ የአፀፋ ምላሽ እንሰጣለን ሲሉ ቃል ገብተዋል። አድነን ዋጋቸዉን እንከፍላቸዋለን ጥቅማችንን እናስከብራለን ሲሉ ባይደን ዝተዋል፡፡

የፔንታጎን ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ እንዳሉት አንዱ ፍንዳታ በአውሮፕላን ማረፊያ ዋና በር አቅራቢያ ሲደርስ ሌላኛው ባሮን በተባለ ሆቴል አቅራቢያ መፈጸሙን ተናግረዋል። ሁለት የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደተናገሩት አንዱ ጥቃት ከአጥፍቶ ጠፊ ጋር የተገናኘ ይመስላል ብለዋል፡፡

ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ ታሊባን ከአሜሪካ ወታደሮች በላይ እኔም 28 አባላቶቼ ተገድለዋል ሲል አሳዉቋል፡፡በጥቃቱ እስካሁን ድረስ ባሉ መረጃዎች ከ150 በላይ ሰዎች መቁሰላቸዉ ሪፖርት ተደርጓል፡፡

በሌላ መረጃ አሜሪካ እስካሁን ከ100ሺ በላይ ዜጎቿን እና አፍጋኖችን ከካቡል ያስወጣች ሲሆን በየ39 ደቂቃዉ አንድ የአሜሪካ የጦር አዉሮፕላን ሰዎችን አሳፍሮ ከካቡል ኤርፖርት ይነሳል፡፡በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ 1500 ፣እንግሊዝ 400 እና ጀርመን 200 ወታደሮቻቸዉ በካቡል ይገኛሉ፡፡

@Esat_tv_Ethiopia
@Esat_tv_Ethiopia

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

26 Aug, 20:52


ለቀናት ሕወሓት በተቆጣጠራቸው የነፋስ መውጫና ክምር ድንጋ ከተማ ነዋሪዎች ከፍተኛ ዝርፊያ መፈፀሙን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ‼️

ሕወሓት ወደ ደብረታቦር ከተማ በተጠጋበት ወቅት ተኮሷቸዋል በተባሉ ከባድ ጦር መሣሪያዎች 7 ሰዎች መሞታቸውና 3 ያህል ቤቶች መውደማቸውንም አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለዶይቼ ቬሌ ተናግረዋል።

ለቀናት ሕወሓት በተቆጣጠራቸው የነፋስ መውጫና ክምር ድንጋ ከተማ ነዋሪዎች ከፍተኛ ዝርፊያ መፈፀሙን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ሕወሓት ወደ ደብረታቦር ከተማ በተጠጋበት ወቅት ተኮሷቸዋል በተባሉ ከባድ ጦር መሣሪያዎች 7 ሰዎች መሞታቸውና 3 ያህል ቤቶች መውደማቸውንም አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለዶይቼ ቬሌ ተናግረዋል።

ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ወደ አማራ ክልል ዘልቆ በመግባት በሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞን አንዳንድ ከተሞች ጥቃት አድርሷል፡፡ መከላከያ፣ በአማራ ልዩ ኃይልና በሚሊሻና በፋኖ ከደቡብ ጎንደር ዞን መውጣቱን የዞኑ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ደጀኔ ተናግረዋል።

እንደ አቶ ጥላሁን ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ዞን በቆየባቸው ጥቂት ቀናት በርካታ ጥፋቶች መፈፀሙን አስረድተዋል፡፡ ህወሓት ለቀናት ከቆየባቸው ከተሞች መካከል የነፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪ አቶ አድማስ ጌታሁን ወራሪ ያሉት ቡድን ንብረታቸውን ዘርፎ መሄዱን አመልክተዋል፣ የከተማዋ መሰረተ ልማትም ወድሟል ብለዋል።

@Esat_tv_Ethiopia
@Esat_tv_Ethiopia

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

26 Aug, 20:52


በአዲስ አበባ ፖሊስ ቅጥር ግቢ አጋጥሞ የነበረው መጠነኛ የእሳት ቃጠሎ በቀላሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገለፀ‼️

ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ፖሊስ በአንድ የአባላት ማረፊያ ክፍል ውስጥ የተነሳው መጠነኛ የእሳት ቃጠሎ በእሳት አደጋ ሰራተኞች እና በፖሊስ አመራርና አባላት ትብብር በቀላሉ በቁጥጥር ስር ውሏል።

የእሳቱ መነሻ መንስኤም እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።

@Esat_tv_Ethiopia
@Esat_tv_Ethiopia

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

26 Aug, 20:48


Channel name was changed to «ESAT TV(ኢሳት) 🇪🇹»

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

25 Aug, 18:30


ለሙሉ ዝርዝር መረጃ
👉OPEN👇 Join ቻናል

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 11:15


OFFICIAL: የቻምፒዮንስ ሊግ የ 2020/21 የውድድር ዘመን የተመረጡ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች

🇧🇪 ቱቦዎ ኩርትዋ
🇧🇷 ኤንደርሰን ሞራይስ
🇸🇳 ኤድዋርዶ ሜንዲ

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 11:14


OFFICIAL: የቻምፒዮንስ ሊግ የ 2020/21 የውድድር ዘመን የተመረጡ ምርጥ የ ፊት መስመር ተጫዋቾች

🇳🇴 ኤርሊንግ ሃላንድ
🇵🇱 ሮበርት ሌዋንዶስኪ
🇫🇷 ኪሊያን ሞባቤ

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 11:13


ቨርጂል ቫን ዳይክ ከሊቨርፑል ጋር የሚያቆየውን አዲስ የ4 አመት ኮንትራት ተፈራርሟል

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 07:48


አዲሱን ሲዝን ከ433 ጋር!

➩ጨዋታዎች በቀጥታ
➩ጎሎች እና ሃይላይቶች
➩ቁጥራዊ መረጃዎች

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 07:26


📍የዛሬ የ 4 ሰአት ጨዋታ
🔵 Brentford 🆚 Arsenal🔴

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 05:30


☑️ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረግ 1 ጨዋታ ይጀምራል ።

👉ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

04:00 | ብሬትፎርድ ከ አርሰናል

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ባየር ሙኒክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ሎረንት ከ ሞናኮ

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

13 Aug, 05:26


ሮሜሮ ሉካኩ በ ቼልሲ ቤት 18 ቁጥር ማልያ ይለብሳል።

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

12 Aug, 17:10


#OFFICIAL

ቼልሲ ሮሜሉ ሉካኩን ማስፈረማቸውን በይፋ አሳውቀዋል።

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433

ESAT TV(ኢሳት)🇪🇹

12 Aug, 16:59


BREAKING: ማርሴሎ ቢኤልሳ እስከ 2021/22 የውድድር ዘመን መጨረሻ ድረስ በሊድስ ዩናይትድ የሚያቆየውን የአዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራት ፈርሟል።

@Ethio_Sport_433
@Ethio_Sport_433