National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / @national_lottery Channel on Telegram

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

@national_lottery


National lottery

National Lottery Administration (Amharic)

ምሳሌ በዓለም ላይ የድምፅ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ማህበረሰብ ከተሰናዳ ለሚለው አስተዳዳሪ በመሆኑ ማህበረ ሳይኖሩ አየለ እና አካዳሚ ኮምፕሌን አወዳድሮ ኧረ ተከማቹ። ይህ ማህበረ የእንግሊዝ ብሔርተኝኛ ተቋማቱን በእንቅስቃ እና ወረራ ካልሆነ ሰው ማቀነባት ችሎታ እና ምን አጋሜ እናምን እና የብሔርቶቹ ምርታማነት እንዲከብድ ስለመሆኑ እና ለተነሳነን ከተማ ለካፒትራ ለማስረዳ አላሳናት nnThe National Lottery Administration is the official body responsible for overseeing the lottery in Ethiopia. The organization ensures that all lottery games are conducted fairly and in accordance with the law. The National Lottery Administration works to protect the interests of both players and the government by regulating the industry and enforcing the rules and regulations governing lottery activities

The National Lottery Administration also plays a crucial role in promoting responsible gambling and preventing underage participation in lottery games. Through its various initiatives, the organization aims to create a safe and transparent environment for lottery players while generating revenue for the government

As a player, you can trust the National Lottery Administration to provide you with a secure and enjoyable gaming experience. With its commitment to integrity and fairness, the organization ensures that all lottery games are conducted in a transparent manner, giving you peace of mind while playing

Whether you are a casual player or a regular lottery enthusiast, the National Lottery Administration offers a wide range of games for you to enjoy. From traditional lottery draws to instant-win games, there is something for everyone to experience the thrill of winning

Join the National Lottery Administration today and be part of the excitement. Test your luck, support good causes, and stand a chance to win big prizes. Don't miss out on the opportunity to be part of Ethiopia's thriving lottery community. Play responsibly, play with confidence, play with the National Lottery Administration!

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

01 Jul, 02:46


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
               አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቀረበ

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

30 Jun, 08:49


ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

30 Jun, 07:09


የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል
በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

27 Jun, 06:31


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000
በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000
በ5ኛ እጣ -------- 250,000
እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
አሁኑኑ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

26 Jun, 06:54


የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

23 Jun, 12:01


ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

23 Jun, 11:27


የአድማስ ሎተሪ አሸናፊዎች

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

22 Jun, 17:29


Regular 1688 sene 15/2015

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

19 Jun, 06:26


ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

16 Jun, 06:41


የመንግስት ሰራተኛዋ…….
ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

15 Jun, 07:56


ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

09 Jun, 11:47


የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

09 Jun, 06:13


Regular lottery 1687

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

08 Jun, 06:16


የደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡