Arsenal News ዜና አርሴናል @arsenal1stnews Channel on Telegram

Arsenal News ዜና አርሴናል

@arsenal1stnews


®እውነተኛ ዜናዎች ብቻ የሚቀርቡበት ቻናል ነው®

"አርሱ ሁልጊዜ አንድ ሺህ እርምጃ ቀዳሚ" !!!

Arsenal News ዜና አርሴናል (Amharic)

አርሴንል አሁን ባንድ ቀዳሚ እርምጃ ቀርበን ባለው ዜና ቻናል የሚቆጣጠር፣ እና የሚቀርቡበት ነው፡፡ እርምጃ የእናት ተኝቻል አሁን ውድ ወይ ሌሊት በከተማ ላይ፣ እሱ ለአስኪና እና ተድሏል ተደጀ እና ላጧ፡፡ እንደጠቁሚም እና ጨሪሻውም በአንድ ሺህ በትክክል ቀምና ተዘገብ፡፡

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 11:59


🚨| የአርሰናል የዝውውር ኢላማ ነው ተብሎ የሚታሰበው ቪክቶር ዩክሬሽ በመጪው የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከ60-70€M መልቀቅ እንደሚችል ከክለቡ ጋር ስምምነት አላቸው::

- FLORIAN PLETTENBURG

"SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 11:17


ቲምበር ፦

" በዚህ ቡድን አምናለሁ ፤ የተለየ ኳሊቲ ያላቸው ተጫዋቾች አሉን እናም ወደ ቀድሞ ቦታችን እንመለሳለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 09:21


ባለፈው ንዋኔሪ ጨዋታ ለመጀመር በቁ አይደለም ብዬ ነበር ነገር ግን ትሮሳርድን በ 10 ቁጥር ስፍራ እያየውት በሄድኩ ቁጥር ቢያንስ እሱ ገብቶ ልምድ ቢያገኝ ብዬ ተመኘው።

እጃችን ላይ ትልቅ ወርቅ አለን ግን በእሳት ፈትነን መጠቀም አልቻልንም።😞😞

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 09:20


ለዚህ ቡድን ነብሱን አሰልፎ ለመስጠት የማይሳሳ ተጋዳይ አርበኛ !

ይህ ሰው አንድም ቀን እራሱን ቆጥቦ አያቅም ሀቨርት ቀኑን ሙሉ ሜዳ ማካለል ካለበት ለአርሰናል ሲል ያደርገዋል ሀቨርት ለአርሰናል ሲል መቁሰል ካለበትም ይቆስላል! አንድ ታጋዳይ አለ እሱም ሀቨርት ብቻ ነው ሳይሰስት እራሱን አደጋ ላይ ለቡድኑ ሲል የሚጥል!

በሚያሳዝን ሁኔታ ኳስን በሬዲዮ የሚያዩ እና የእግርኳስ አረዳድ አቅም በሌላቸው ሰዎች ግን ቀኑን ሙሉ ይብጠለጠላል!

አርሰናል ሀቨርትዝን በ60 ሚሊዮን ፓውንድ ሲገዛው አብዛኛው ደጋፊ አንድ ተጫዋች እንዳስፈረምን አስቦ ነበር አርቴታ ግን በ60 ሚሊዮን በሀቨርት ብቻ 6 ተጫዋች ገዛ! ሀቨርት 9 ላይ አለ ! ሀቨርት የአጥቂ አማካኝ ላይ አለ! ሀቨርት የግራም የቀኝም ክንፍ ላይ አለ! ሀቨርት ቦክስ ቱ ቦክስ ነው! ሀቨርት LCM ነው ሀቨርት አርሰናል ሲጠቃ ከማንም ቀድሞ ቦክስ ውስጥ ነው! በባይሎጂ ሁሉም ቦታ አለ ሁሉም ቦታ Exist ያደርጋል እሚባለው ባክቴሪያ ነው! በእግርኳስ ደሞ ሁሉም ቦታ ምታገኘው ሀቨርትዝን ብቻ ነው! በ60 ሚሊዮን በሀቨርት 6 ተጫዋች አስፈረምን!

ተመስገን ጌታዬ ሀቨርት የአርሰናል ተጫዋች ነው! 🙏

የሚረዳው ይረዳዋል ፖስቱ ካልተመቸህ ዝምብለህ እለፈው ኮመንት ላይ ማልቀስ አያስፈልግም!

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 09:17


ግትርነት አሁንም ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል❗️❗️

ብዙዎቻችን ትላንት አሪፍ የተጫወትን ሊመስላችሁ ይችላል ነገር ግን በምንም መለኪያ አሪፍ አልነበርንም። እስኪ ልጠይቃችሁ የትኛው ሙከራ ነው በረኛውን የፈተነው??:የትኛው አጥቂ ነው ተከላካይ ሲያስጨንቅ የነበረው??:የትኛው አማካይ ነው እድል ሲፈጥር የነበረው??ለዚህ መልሱ ቀላል ነው ማንም እነዚህን ነገሮች ለመፈፀም ሀላፊነቱን አልወሰደም።አርሰናል ኳስ ተቆጣጥሯል ነገር ግን ኢንተር ጨዋታውን መቆጣጠርን ነው የመረጠው።

አንድ የምወደው አባባል አለ ተጋጣሚ ደካማ በሆነበት ነገር አጥቃ የሚል:ትናንት አርሰናል የኢንተርን  ጠንካራ ጎን ለመፈተን ነበር የገባው:በረጃጅም ተጨዋቾች የተሞላ ቡድን ላይ ሺ ኳስ ቢሻማ ትርፉ እንደ ትላንቱ መሸነፍ ነው።

ከጨዋታው አሪፉ ነገር የኦዴጋርድ መመለስ ብቻ ነበር:አሁን ከሞላ ጎደል ሁሉም ተጨዋቾች ተመልሰዋል ስለዚህ ቀጣይ ያሉትን ጨዋታዎች አሸንፎ ወደ አሸናፊነት ስነልቦና መመለስ የግድ ነው:አለበለዚያ ከዚህ ነገር ለማገገም ሊከብደን ይችላል።

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 03:59


▪️|| የተገመተ የ ማጥቃት አጨዋወት !

- በዛሬዉ ጨዋታ አርሰናል 46 የሚሆኑ ኳሶችን ክሮስ አድርጓል ።

* ወይም ኮርና ወይም የቆመ ኳስ ካልሆነ ወደ ግራ ወደ ቀኝ አድርጎ ወደ ሳጥን ክሮስ ማድረግ ብቻ ሆኗል የማጥቃት አጨዋወታችን ። በዛ ላይ እንደ ኒዉካስትል ፣ ኢንተር ተደርድረዉ በረጃጅም ተከላካይ ለሚጫወቱ ቡድን ክሮስ መዝናኛቸዉ ነዉ ። በመሀል ማጥቃት ጭራሽ ሀሳባችን ዉስጥ የለም ። ማጥቃታችን ተገማች እየሆነ ነዉ ። አርቴታ የ plan ም የተጫዋችም ለዉጥ ማድረግ አለበት ።

- ለ መጀመሪያ ጊዜ የሀገራት ጨዋታ መጥቶ ትንሽ ባረፍን ብዬ ተመኘሁ !

"SHARE" . @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

07 Nov, 03:50


🏆 የአውሮፓ ቻንፒዮንስ ሊግ 4ኛ ዙር ጨዋታ !

| ተጠናቀቀ

ኢንተር ሚላን 1-0 አርሰናል

SHARE | @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

05 Nov, 14:16


ሁለቱ እብዶች 😅

SHARE @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

05 Nov, 13:08


የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች

"SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

05 Nov, 12:58


በመጪው እሁድ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ተጉዘን የምናደርገውን ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር ይመራዋል።

SHARE @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

05 Nov, 12:56


🚨| BREAKING

ማርቲን ኦዴጋርድ ዛሬ ከቡድኑ ጋር ሙሉ ልምምድ ሰርቷል

- SIMON COLLINS

"SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

05 Nov, 12:53


Welcome back Captain😍🥹

አሁን ወደ ቀድሞ ማራኪ እና ውብ ጨዋታችን እንመለሳለን።

ቻው ቻው የመከላከል ጨዋታ👋😊

SHARE| @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

03 Nov, 12:26


ወሳኝ ተጫዋቻችን ወደ ሜዳለመመለስ ተቃርበናል !

▪️||ማርቲን ኦዴጋርድን አቶ ከባድ የሆነበት አርሰናል ተጫዋቹን ለማግኘት አንድ እርማጃ ወደ ፊት ቀርቧል።ተጫዋቹ በዚህ ሳምንት ሙሉ ልምምድ የሚሰራ ሲሆን ለቅዳሜው ለቼልሲው ጨዋታ የሚደርስ ይሆናል።

የአርሰናል ወሳኝ ተጫዋች መሆኑን ባለፉት ሳምንታት ተመልክተናል። ያለሱ አርሰናል ብዙም ማራኪ አይደለም።ወሳኝ ተጫዋቻቸው ግን በቅርቡ ይመለስላቸዋል።

አርቴታን ከጭንቅ ያወጣው ይሆን ? [plettigoal

ኦዴ We need you🥹🙏

SHARE| @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

03 Nov, 12:21


ጠያቂ ፦ " እንደ አሌክሳንደር አይሳክ አይነት ተጫዋች በቡድንህ ውስጥ ቢኖር ብለህ ትመኛለህ ?

አርቴታ ፦ " አላውቅም ፤ ግን አሁን ባሉኝ ተጫዋቾች ደስተኛ ነኝ እነሱን እወዳቸዋለሁ ፤ እናም በየትኛውም ተጫዋች ለመቀየር አላስብም ።" ሲል መልሷል ።

SHARE"  @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

03 Nov, 12:17


ዊሊያም ሳሊባ

“በሚቀጥለው ሳምንት በድል የምንመለስበት ሁለት ትልልቅ ጨዋታዎች ይኖሩናል። ሁሉንም ነገር ከሰጠን የምናደርገው ይመስለኛል። ኢንተር ትልቅ ጨዋታ ነው፣ ​​ካሸነፍን በራስ የመተማመን መንፈስ አናገኛለን እናም ይህንን ማድረግ አለብን። ሁላችንም እንደዚህ ያሉ ትልልቅ ጨዋታዎችን መጫወት እንፈልጋለን።"

@ARSENAL1STNEWS
@ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

03 Nov, 09:48


" ለዋንጫ ከሚፎካከር ቡድን የማይጠበቅ እንቅስቃሴ አሳይተዋል " ኢያን ራይት

የቀድሞ የመድፈኞቹ ተጨዋች ኢያን ራይት አርሰናል በትናንቱ የኒውካስል ጨዋታ ያሳየው እንቅስቃሴ ለዋንጫ ከሚፎካከር ቡድን የሚጠበቅ እንዳልሆነ ተናግሯል።

መድፈኞቹ በትናንቱ ጨዋታ ያሳዩትን እንቅስቃሴ " ጥሩ ያልሆነ " ሲል የገለፀው ኢያን ራይት " ለሊጉ ዋንጫ ከሚፎካከር ቡድን የማይጠበቅ እንቅስቃሴ ነበር " ብሏል።

የቀድሞው ተጨዋች አክሎም የቡድኑ የፈጠራ ብቃት በማርቲን ኦዴጋርድ ላይ የተመሰረት መሆኑን ገልፆ " ቡድኑ እሱን ናፍቋል " ሲል ተናግሯል።

@Arsenal1stnews
@Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

03 Nov, 09:46


የቻምፒየንስ ሊግ ምንነትን የረሳው ደጋፊ ወደ ውድድሩ መለስከው የሄደ የመጣ መፈንጫ የነበረውን ክለብ አስከበርከው።

ትችላለህ BOSS !

SHARE @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 11:32


አርቴታ ፦

" አሁንም ባለንበት ደረጃ ላይ በመቀመጣችን ደስተኞች አይደለም ፤ ሊጉን ብንመራ ደስተኛ እሆን ነበር ፤ ነገርግን አሁንም ብዙ ነገሮች ይቀራሉ ፤ ተጫዋቾቼ ሁሌም ወደ ሊጉ አናት ላይ መቀመጥ ይወዳሉ ።"

" አሁን ግን የጉዳት ዜናዎች ፣ ቀይ ካርዶች እና አንዳንድ ነገሮች ያሰብነውን እንዳናሳካ እያደረገን ነው ፤ ቢሆንም ግን ሙሉ ስብስብ ሲኖረን እና ስህተታችንን ስናርም ወደ ሊጉ አናት እንመለሳለን ፤ አሁንም ከእነሱ ቅርብ ነን ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE"  @Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 06:01


የክለባችን ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች

ፕሬስተን ኖርዝ ( ከሜዳችን ውጭ )
ኒውካስትል (ከሜዳችን ውጭ )
ኢንተር ሚላን ( ከሜዳችን ውጭ )
ቼልሲ ( ከሜዳችን ውጭ )
ኖቲንግሃም ፎሬስት ( በሜዳችን )

ለክለባችን ከባድ ሳምንታት ነው ።

 @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 05:30


“ ማሸነፍ ይገባን ነበር “ ሚኬል አርቴታ

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በምሽቱ ጨዋታ ማሸነፍ ይገባው እንደነበር ገልፀዋል።

“ በጨዋታው የተሻልነው ቡድን እኛ ነበርን “ ያሉት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባን ነበር “ ብለዋል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አክለውም “ በተጨዋቾቹ ኮርቻለሁ “ ሲሉ በጨዋታው ባሳዩት ነገር መደሰታቸውን ገልጸዋል።

በጨዋታው ስለነበረው ዳኝነት አስተያየት መስጠት እንደማይፈልጉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አያይዘው ተናግረዋል።

@Arsenal1stnews @Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 05:29


የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በቆመ ኳስ ጎሎች በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሰባት ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ቡድኑ ከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አንስቶ ሀያ አራት ጎሎችን ከቆመ ኳስ ማስቆጠር ችለዋል።

መድፈኞቹ የቆሙ ኳስ አሰልጣኙን ኒኮላስ ሆቨርን ከቀጠረ ወዲህ በርካታ ጎሎችን ያስቆጠረ ቀዳሚው ክለብ ሆኗል።

@Arsenal1stnews
@Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 05:27


ሰላማዊ ውሎ .. መልካም ቀን ! 😎

SHARE @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

28 Oct, 05:26


ሚኬል ሜሪኖ በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ ፦

" የተደበላለቀ ስሜት እየተሰማኝ ይገኛል ፤ አንደኛው የመጀመሪያ ጎሌን በማስቆጠር ተደስቻለሁ ግን ደሞ ሶስት ነጥብ ባለማግኘታችን አዝኛለሁ ፤ በኤምሬትስ ልዩ ድባብ ነበር ፤ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ለቀጣዩ ጨዋታ በደንብ እንዘጋጃለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 18:30


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ
          
                ተጠናቀቀ!

   አርሰናል 2-2 ሊቨርፑል
#ሳካ           #ቫንዳይክ
#ሜሪኖ      #ሳላህ

          በኤምሬትስ ስታድየም

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 18:29


2-2 ተጠናቀቀ

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:34


ሊቨርፑል እስካሁን 3 ጎል ነበር የተቆጠረበት ዛሬ ግን እስከ እረፍት ብቻ 2 ገብቶባቸዋል

@Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:31


ቡካዮ 50 የፕሪሚየር ሊግ ጎል ላይ ደርሷል።

ሳካ በ ፕሪሚየር ሊግ 50 ጎል በማስቆጠር የአርሰናል ወጣቱ ተጨዋች ነው።

23 አመት ከ 52 qen
That's how you score your 50th Goal

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:21


እረፍት

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:17


+4 min

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:16


Really good 👍 gole 2-1

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:16


Goooool

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:15


ለመወሰን ይከብዳል

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:13


Var check

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:13


Goooooooool m.merinoo

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 17:06


ሳካን ማቆማ ከብዷቸዋል

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 16:51


ሚሪኖ የማይሳት ኳስ ነዉ የሳተዉ

Arsenal News ዜና አርሴናል

27 Oct, 16:49


1-1

Arsenal News ዜና አርሴናል

23 Oct, 04:13


አርሰናል ከ2007 በኋላ ለመጀመሪያ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ላይ ክሊንሺት ማስመዝገብ ችሏል።

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

23 Oct, 04:11


ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ ?

SHARE| @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

23 Oct, 04:07


አርሰናል በሶስቱም የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ጎል አልተቆጠረበትም። ለዚህ ደግሞ ቁጥር አንዱ መመስገንም መደነቅም ያለበት ይህ ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ነው።🔥

✍️Araya Gunner


@Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:55


3ተኛ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

            ተጠናቀቀ !

አርሰናል 1-0 ሻካታር ዶኔስክ
(own goal)

SHARE| @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:52


ሊያገቡት ነበር ራያ ከጭንቅላቱ ስር ያበር



ራያያያያ

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:50


93 ደቂቃ 1-0

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:50


6 ደቂቃ ጭማሪ

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:47


አመለጠውውውውውውው😔

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:47


ኦኦኦኦኦኦኦኦ ራይስስስስስስስስ

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:46


ኮርና አግኝተናል

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:45


ትሮስርድ ወጥቶ ጆርጂ ገብቷል

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:44


ጨዋታው ቀጥሏል

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:43


86 ደቂቃ

1-0

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:41


ማርቲኔሊ ቢጫ ካርድ

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:40


ከፔናሊቲው መሳት በኃላ ሻካታሮች በጣም ተነቃቅተዋል

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:39


ይኸው

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:37


ጨዋታውን ለመቆጣጠር እየሞከሩ ነው።

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:35


ፊት ለፊት ሲመታው የበረኛው እግር ነው የመለሰው

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:34


ትሮሳርድ ትክክል አይደለም ሰሞኑን

Arsenal News ዜና አርሴናል

22 Oct, 20:34


የሚገርም ነው አዳኑት

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 18:39


በ 8 ጨዋታዎች ሶስት ቀይ ካርድ☹️

SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 18:31


8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

              ተጠናቀቁ

በርንማውዝ 2-0 አርሰናል


ከ15 ጨዋታ ያለ መሸነፍ ጉዞ ቡሀላ እጅ ሰተናል

"SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:51


የጨዋታ ብልጫ ወስደናል

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:50


20m

Bou 0-0 Ars

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:37


የእጅ ውርወራ ለ ቦርን

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:36


ቢን ዋይት ጥፋት ሰራ

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:35


ሜሪኖ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:34


ኳስ እኛ ጋር ነው

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:32


ጨዋታው ጀምሯልብ

2:00m

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 16:30


wow ያበደ ማልያ ነው

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 15:51


መጥተናል በሏቸው👏👏👏


@ARSENAL1STNEWS
@ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 15:46


ማጋሌሽ ቡድኑን በአምበልነት የሚመራ ይሆናል ❤️

"SHARE" || @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 15:45


Boss

@ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

19 Oct, 05:49


የ ጨዎታ ቀን

🏆የእንግሊዝ ፐሪሜር ሊግ!

ቦርንማውዝ 🆚 አርሰናል

የጨዋታ ቀን :- 📆 | ቅዳሜ ጥቅምት 9

የጨዋታ ሰአት :- | ምሽት 01:30

የጨዋታ ሜዳ :- 🏟| ቫያታሊቲ

✍️Estfanos belay


@Arsenal1stnews
@Arsenal1stnews

Arsenal News ዜና አርሴናል

18 Oct, 05:42


ሚኬል ሜሪኖ

"አርሰናልን የሚያህል ትልቅ ክለብ ባንተ ላይ ፍላጎት ሲያሳይ በጣም ይገርማል። ሁለት ጊዜ አታስብበትም። እዚህ ያለው ባህል ድንቅ ነው አሰልጣኙ፣ ደጋፊዎቹ እስካሁን ያለው ነገር ህልም እየመሰለኝ ቆይቷል። ለአርሰናል የመጀመሪያ ጨዋታ ማድረግ የማይረሳ ትውስታ ነው።"

@ARSENAL1STNEWS @ARSENAL1STNEWS

Arsenal News ዜና አርሴናል

17 Oct, 17:42


▪️|| የ ቦርንማውዝ ጨዋታ ለ ሜሪኖ  የመጀመሪያ በቋሚነት የሚጀምርበት ጨዋታ ሊሆን ይችላል ። [ simon collings ]

"SHARE" . @ARSENAL1STNEWS

3,073

subscribers

1,237

photos

16

videos