😂ኢትይ ቀልዶች🤣 @ethio_zegat Channel on Telegram

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

@ethio_zegat


😂ኢትይ ቀልዶች🤣 (Amharic)

ሰላም ይህ የቴሌግራም ክፍል ነው '😂ኢትይ ቀልዶች🤣' እናቴሌግራም መልኩ ምን ነው? እርስዎን በማውረድ የባለሥልጣን ምላሽ ማድረግ ይቻለናል። '😂ኢትይ ቀልዶች🤣' የቀለም ምርጫ ለሃገራችን ከበኩሎች ለሚገኙበት አንባቢዎች በተጫኖ ሰፈረንል። የእነሱ ተደራሽ ሰርቨር ጋር ለማቀናበር እና ለማስቀመጥ ሊያገኙ ይችላል። እንኳን የቴሌግራም በዳቢም መሰረት እንዲህ ይምረጡ።

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

08 Nov, 18:58


ፍቅር 🥹🤌

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

12 Oct, 06:35


#አያቴ ቤት ሄጄ
እኔ፦እማማ ቲሺ ልይ😊?

እሷ፦ውይ በሞትኩት እይ እንጂ ግን እንዳከፍተው🙄

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

10 Oct, 12:04


እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...🤧
*
አዳሜ ፈገግ ብለሽ
#share እና #like ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ👀

Like አድርጉ እስቲ👍

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

07 Oct, 15:17


የታመመ ልትጠይቅ ሙዝ🍌 ይዘህ
ሄደህ....ጥብስ በልተህ ምትመለሰው ኩሩ
ህዝብ ሆይ እንዴት አመሸህ?😂😂


.

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

07 Oct, 15:17


የዛኔ ስንማር መምህሩን አልገባኝም ይደገም የሚለው ልጅ እኮ ነው

አሁን ቴሌ ገብቶ #Please_try again_እያለ እሚያዝገን

😆😂🤣

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

27 Sep, 10:13


አይ ሴቶች 🤣

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

27 Sep, 09:19


😂 ላኩለት 😂


😂ኢትይ ቀልዶች🤣

22 Sep, 07:04


የጠንቋይ ልጅ ጠብሰህ "የኔ ፍቅር ምን ያህል ትወደኛለህ'' ስትልህ
.
.
አባትሽን ጠይቂው😂😂😜

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

07 Sep, 17:38


the best ሳክስ of school

የቤት ስራዬን እኮ ሰርቼ ነበር
ግን ደብተሬን ቤት ረስቼው መጣው
👍😜

ተሳሳትኩ🤣

ልክ ነኝ😂👍

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

03 Sep, 12:30


ድሮ ገመድ ስትጮቱ ሴቶች ግን እስከ አንገት ድረስ ምትዘሉት

ምን አጭሳቹ ነው ?🤭🥹😂😂

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

23 Aug, 14:35


እኔና ደጀኔ ቸግሮናል😐

🥲

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

22 Aug, 13:07


እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...🤧
*
አዳሜ ፈገግ ብለሽ
#share እና #like ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ👀

Like አድርጉ እስቲ👍

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

17 Aug, 10:15


ለበዓል ፣ ቀን ሰክረህ ገብተህ ሚስትህ ዛሬም ሰክረህ መጣህ 😡 እሺ ፈረሰኛውን ምን ላርገው ስትልህ
.
.
.
.
.
.
ጋልቢው😳😂

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

14 Aug, 19:31


🤪ጀለስህ ታሞ ሀኪም ቤት ተኝቶ ባናና ማስቲካ ሰጥቸዉ ምን ላድርገው ሲልህ😳 አይ ሙዝ ስለተወደደ😢እኮ ነው

  😂😆🤣  

👍 #Like አርጉ እንጂ👍

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

14 Aug, 10:04


በአውስትራሊያ አንድ ተማሪ አርፍዶ ሲመጣ እንደ ቅጣት ደረቅ #ዳቦ እንዲበላ ያረጋሉ
  
...ይህንን በኢትዮጵያ ቢሞከር
.
.
.
#አስተማሪዎችም አርፍደው መምጣት ይጀምራሉ
              😂😂😂

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

10 Aug, 13:12


የኔ ፍቅር አይንሽ ናፍቆኛል እንገናኝ ይልሽና የት ስትይው
#ወርቄ_ፔንሲዮን😋

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

03 Aug, 18:57


የጠንቋይ ልጅ ጠብሰህ "የኔ ፍቅር ምን ያህል ትወደኛለህ'' ስትልህ
.
.
አባትሽን ጠይቂው😂😂😜

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

12 Jul, 19:17


የአለም ፍፃሜ መቼ እንደሆነ ታቃለህ ?


ተቅማጥ ይዞህ ለመፍሳት የሞከርክ ቀን 😂😂😂😂

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

08 Jul, 13:48


በለሊት እኮ ነዉ ምነሳዉ ግን ከአልጋ እስክወርድ ይረፍዳል🤔🤷‍♂

.       😂😂

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

07 Jul, 10:37


ተማሪዎች 🧑‍🎓 ውጤት እንዴት ነበር

ያለፈ 🤓

የወደቀ 😭

😂ኢትይ ቀልዶች🤣

05 Jul, 12:53


ጨቅጫቃና ነገረኛ ሚስት👰 ያላቸው ወንዶች
                   #ቶሎ_አያረጁም 🙄🙄

በወጣትነታቸው ነው ሚሞቱት 😳😳🤭🤭🤭🤣😂🤣😂🤣🤣😂😂🤣😂😂😂😂