DAILY PICTURES

@dailypictures1


የተለያዩ መንፈሳዊ ፎቶዎችን ፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን፣ መንፈሳዊ ወጎች እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል።

DAILY PICTURES

10 Aug, 14:21


''ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖረ፣
ልቡ ስለ መንጋው ያደረ፣
ለአንዲት ምስኪን ነፍስ ግድ እያለው፣
ብዙ አሉኝ ብሎ አንዷ የማይተው።'' 

DAILY PICTURES

10 Aug, 14:20


አፌን በሳቅ ሞላው አንደበቴን በምስጋና አይኖቼንም ከእንባ ከለከለ።

DAILY PICTURES

26 Apr, 17:10


share for your beloved How many can you forward?

DAILY PICTURES

11 Oct, 11:20


ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ
ለቤተሰባችሁ
ለወንድም እህቶቻችሁ የጌታን ቃል ማጋራት ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ነው

share አድርጉ አይከፈልበትም
ጌታ ይባርካችሁ