Mereja Tv @meraja_tv Channel on Telegram

Mereja Tv

@meraja_tv


ωєℓ¢¢σмє тσ Mereja TV🇪🇹
ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዘገባዎች፣
➠ የአለም ሙሉ መረጃና የታሪክ መዛግብቶች ።
መረጃ ቲቪ -Mereja TV Satellite Eutelsat 8 West B Frequency 11637 / 11636 Symbol Rate 27500 5/6
🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
@meraja_tv

Mereja Tv (Amharic)

በዚህ ውስጥ እንዴት እንደሚያስተዳደርን ተማሪዎችና ተዋንያዮች! የMereja TV ቻንናል በዚሁ መረጃ ለቴሌግራም ደህንነት የተዘጋጀ ነው። Mereja TV በፈጣንና ተዐማኒ መረጃና ስፓርት እና መዝናኛ ዘገባዎች ላይ ያለውን መረጃ ለመውሰድ ይችላሉ። አለም መረጃዎችና ታሪክ መዛግብቶችም ሰለስተኛ ሲሆን፣ መረጃ ቲቪ - Mereja TV Satellite Eutelsat 8 West B Frequency 11637 / 11636 Symbol Rate 27500 5/6 በማድረግ እንችላለን። አዲስ ተመራጭ የዜና ምንጭዎችም እና ተመንሽ ሌሎች የቴሌግራም ማንጎችን በዚህ ቦታ ያግዳሉ። እባኮትን @meraja_tv በመጫን! 🎬

Mereja Tv

06 Jan, 17:05


የገና ዘፈኖች ስብስብ 🥳

መልካም በዓል 😍🙏🙏

Happy birthday ለማን ማለት የፈልጋሉ ለጋደኛዎት ለፍቅረኛዎት፣ለቤተሰቦት ብቻ ለኛ ይንገሩን ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ መልክቶን በተሳካ ሁኔታ እናደርሳለን።
🎂 @happybirthdaypic

Send a HBD PIC and WISH :- @happybirthdaypic_bot
cross: @Melkam_lidet_bot
Promo group @happybirthdaypicture

Mereja Tv

06 Jan, 17:03


እሰይ ተወለደ
የአለም መድኀኒት 🙏🙏

https://t.me/happybirthdaypic
💛 @happybirthdaypic

Mereja Tv

06 Jan, 17:03


🎅🎅🎅
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
🎄የዘንድሮው የ ገና በዓል
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
🎅ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🎄🎄🎄🌲🐓ይሁንልክ/ሽ/🐓🎄🎄🎄🎄
❤️
💛
💚
🎄ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶🤶
ምኞቱን ከላክላቸው/ሽላቸው/ ሰዎች
ዕሩቡን መለሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ/👉
ግማሹን " " 👉 👍
ሙሉውን " " 👉 በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
መልካም እድል
🎄🎄🎄 🎄🎄🎄
🎄 🎄
🎄 🎄🎄🎄
🎄

Happy birthday ለማን ማለት የፈልጋሉ ለጋደኛዎት ለፍቅረኛዎት፣ለቤተሰቦት ብቻ ለኛ ይንገሩን ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ መልክቶን በተሳካ ሁኔታ እናደርሳለን።
🎂 @happybirthdaypic

Send a HBD PIC and WISH :- @happybirthdaypic_bot
cross: @Melkam_lidet_bot
Promo group @happybirthdaypicture

Mereja Tv

23 Mar, 05:58


🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ወር በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ እያልን መልካም የፆም፣የፀሎት፣የኢባዳ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።


ለእስልምናም ለክርስትናም ሀይማኖት ተከታዮች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስራው ከሚያሳድብርን ጫና አንፃር ያስቀየምኳችሁ በሙሉ ይቅርታ እንድታረጉልኝ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው!

#ረመዳን_ከሪም
@happybirthdaypic

Mereja Tv

11 Dec, 08:13


#ጥበብ_እንቁ_ልጇን_ተነጠቀች

ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
ባላ ገሩ, 300 ሺ , አስነኪኝ,  የፍቅር ABCD, ብላቴና, 3+1, ቦሌ ማነቂያ, እንደ ባል እና ሚስት, ኢንጂነሮቹ, እርቅ ይሁን, ኢዮሪካ, ጉዳዬ, ሀገርሽ ሀገሬ, ሕይወቴ , ህይወት እና ሳቅ, ከባድ ሚዛን, ፍቅር እና ፌስቡክ, ከቃል በላይ, ላውንድሪ ቦይ, ኮከባችን, ማርትሬዛ, ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2, ሞኙ የአራዳ ልጅ 4, ትዳርን ፍለጋ, አንድ ሁለት, ወደው አይሰርቁ, ወፌ ቆመች, ወንድሜ ያዕቆብ, እንደ ቀልድ, ወቶ አደር, አባት ሀገር, የሞግዚቷ ልጆች, ብር ርር, ይዋጣልን, ዋሻው, ወሬ ነጋሪ, ወጣት በ97

ሞትህን መስማት ያማል፡
#ነፍስህን_ይማር። ልቅሶ መድረስ የምትፈልጉ የታሬ ቤት ተክለሀይማኖት ፔፕሲ አጠገብ ነው።
😢😢😢
Join us
@meraja_tv

Mereja Tv

07 Nov, 05:18


ድምፃዊ አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ ‼️

እዉቁ እና ተወዳጁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ድምፃዊ አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ባወጣዉ የሀዘን መግለጫ አስታዉቋል።

Mereja Tv

29 Sep, 13:32


#ተፈፀመ

የተወዳጁ ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ።

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።

ከሥርዓተ ቀብሩ ቀደም ብሎ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ዘመድ ወዳጆች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና አድናቂዎቹ በተገኙበት በመኖሪያ ቤቱ እና በወዳጅነት ዐደባባይ የአስከሬን ሽኝት ተካሂዷል፡፡

በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል በነበረው የቀብር ስነሥርዓት ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣ ከፍተኛ የፌዴራል መንግስት ባለስልጣናት ፣ የድምፃዊው ቤተሰቦች ፤ የስራ ባልደረቦች ፤ ጓደኞች ፤ ወዳጆች ፤ አድናቂዎች ተገኝተው ነበር።

መስከረም 17 ህመም ተሰምቶት ወደ አንድ ክሊኒክ ከሄደ በኃላ ህይወቱ ያለፈው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የአንዲት የ17 ዓመት ሴት ልጅ አባት ነበር።

ከድምፃዊ ማዲንጎ ህልፈት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የገለፀው ፖሊስ ምርመራው እንደተጠናቀቀ ውጤቱን እንደሚያሳውቅ መግለፁ አይዘነጋም።

@meraja_tv

Mereja Tv

29 Sep, 12:15


ሰበር አስደሳች
ዜና block ያረጋችሁን ሰዉ unblock ሚያረግ telegram bot መጣ ፎቶ ላይ ምታዩት bot ነዉ block ያረጋችሁን ሰዉ ስልክ ቁጥር ወይ username ላኩለት ቦቱ unblock ያረጋል😎ከስር start bot ሚለሁን ነክተዉ መመልከት ትችላላቹ ማሳሰቢያ ቦቱ ለwifi ተጠቃሚ አይሰራም

Mereja Tv

29 Sep, 12:11


የማዲንጎ ወንድም ያሬድ አፈወርቅ ከካናዳ የማዲንጎ ወዳጆችና የሙያ አጋሮቹ በተገኙበት ወደ ኢትዮጵያ ሸኝተውታል::