ባርኮት @kiyamu Channel on Telegram

ባርኮት

@kiyamu


💁በዚህ ግሩፕ

🔥 ድንቅ መንፈሳዎ ትምርቶች 🔥
🔥 አዳዲስ ስብከቶች 🔥
🔥 የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 🔥
🔥 መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 🔥

ስለ ኢየሱስ ብቻ (Amharic)

ስለ ኢየሱስ ብቻ በነጻ እግዚአብሔር መንፈሳዊና ስለሰላም እንሆናለን ፡፡ ለየትኛውም ዓለም ነገር እንታይ የኢየሱስ ሕይወትና ትምክህት እንደገና በተመለሱ ከቤተ ክርስቲያን ለመሞት የሚሆን መልክት ይጠቀሙበታል ፡፡ kiyamu ከዚህ በፊት በኢየሱስ ቤተክርስቲያን የተጠቀሰው የማእምሮችን አድራጊ በእምነት ከስፍሹ እናንተም በአትሌቲንታ አያጭ በተኣባንነው ጥርግ እንከላከላለን ፡፡

ባርኮት

14 Jan, 19:25


የስማችሁን የመጨረሻ ፊደል በመጫን
የምታገኙትን ቻናል ተጋበዙልኝ። !!👌

              🌹ምርጡን ለናንተ🌹

A     🌺      B       🌹    C    🥀

D     🌺      E       🌹     F    🥀

G     🌺      H      🌹     I     🥀

J     🌺       K      🌹     L    🥀

M    🌺       N      🌹    O    🥀

P     🌺       Q      🌹    R    🥀
I
T     🌺       U      🌹    V    🥀

W    🌺       X      🌹   Y    🥀

🌹      S        Z       🌹     

ባርኮት

14 Jan, 19:21


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

ባርኮት

14 Jan, 18:26


🎹ስለ ሙዚቃ ማወቅ ይፈልጋሉ?
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤

ባርኮት

14 Jan, 18:11


የጥያቄ እና የመልስ ውድድር ተጀምሯል ከናንተ የሚጠበቀዉ ተጫውቶ መሸለም ብቻ ነው ቦታው ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ

Add your Channels @Slimshady_Lp

ባርኮት

07 Jan, 10:36


🚨 ሁላችንም ተጋብዘናል
መልካም የልደት የመታሰቢያ በዓል

ባርኮት

05 Jan, 09:02


🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
የገና መዝሙር የሚትፈልጉ 𝙟𝙤𝙞𝙣 ያድርጉ 👇🌲🌲

ባርኮት

05 Jan, 08:28


🎄Baga guyyaa yaadannoo dhalachuu gooftaan sin gahe❗️🎄

Guyyaa ayyaana kanaa sagantaa mana keessan taahaa bohaaraa🎄😊
👇👇👇

ባርኮት

05 Jan, 08:14


መንፈሳዊ ግጥሞችን ትረካዎችን በፅሁፍ በኦዲዮ በቪዲዮ ለማግኘት በታች ባለው ማስፈንጠርያ መቀላቀል ይችላሉ
https://t.me/exoduslitratureandartteam

ባርኮት

05 Jan, 06:32


🎅🎄እንኳን አደረሳችሁ 🎄🎅
የገናን በዓል ምስንያት በማድረግ በዓሉን የሚያደምቁላችሁን የክርስቲያን ቻናሎች ልጠቁማችሁ🎅
Wave መግባት ምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ @free_wave1

ባርኮት

05 Jan, 06:32


Daafuri'ya 2×
Hanni bao'e anna'ya,
Ate mininni fuleenna.

Ate mininni fuleenna,
Faffannoeha laweenna,
Minekki nooe ayyiirrinye,
mullare asse huneenna.

Daafuri'ya, Daafuri'ya,
Hanni bao'e anna'ya,
Ate mininni fuleenna!
https://t.me/exoduslitratureandartteam

ባርኮት

05 Jan, 06:30


Daafuri'ya 2×
Hanni bao'e anna'ya,
Ate mininni fuleenna.

Ate mininni fuleenna,
Faffannoeha laweenna,
Minekki nooe ayyiirrinye,
mullare asse huneenna.

Daafuri'ya, Daafuri'ya,
Hanni bao'e anna'ya,
Ate mininni fuleenna!

ባርኮት

05 Jan, 06:30


https://t.me/exoduslitratureandartteam

ባርኮት

05 Jan, 06:22


🫵YOU ARE STUDENT

👇choise & use now👇

ባርኮት

02 Jan, 20:00


እርሱን ስሙት


"ካ'ለበት ከአሪያም፣ ከንግስና መምበር
የሰው ልጅ ለመባል፣ መውረድ ወደምድር
ፍቃዱ ሆኖ የ'ሱ፣ በሰው ሰርዐት መምጣት
ልጄ እየሱስ ብዬ፣ በእጄ ያቀፍኩት
እርሱ አባቴ ነው፣ ጥንትም የነበረ
አልፋና ኦሜጋ፣ የሚኖር የኖረ
የምድር መሰረት፣ የሰማያት ውበት
የእምነት አባቶቼ፣ የነአብርሀም አባት
የይስሐቅ የያዕቆብ፣ የፍጥረታት ንጉስ
በፅድቅ የሚፈርደው፣ የዘላለም ቅዱስ
የጥያቄ ሁሉ መልስ፣ የአለምም መድሀኒት
ሚላችሁን አድርጉ፣ ኢየሱስን ስሙት።"፤
"እርሱን ስሙት" አለች፣ ብፅዕት እናቱ
የጥንት መሠረቱ፣ ገብቷታል እውነቱ።

መንገድ ጠራጊ ነኝ፣ ለንስሀ አጥማቂ
ድምፅ ነኝ ሚዜ ነኝ፣ ሙሽራውን አድማቂ
ሙሽራይቱ ያለችው፣ እርሱ ሙሽራ ነው
ሚዜው ግን በእርሱ፣ ድምፅ ደስ ይለዋል
እርሱ ሊልቅ እኔም፣ ላንስ ያስፈልጋል
ልቀት ባህሪው ነው፣ ክብረትም ጠባዩ
ልዑል ነው ከድሮም፣ ከኔ አታስተያዩ
ሰማያት ተከፍተው፣ አብ አባት እንዳለኝ
"የምወደው ልጄ፣ በእርሱ ደስ የሚለኝ
እርሱ ነው ብሎኛል፣ እኔም ሰምቼዋለው
ደግሞም መስክሬያለው፣ አሁንም እላለው
የ እግዚአብሔር በግ፣ የአለም መድሀኒት
ይኸውና ኢየሱስ፣ እርሱን ተከተሉት።
ብሎ መሠከረ፣ ዩሐንስ አጥማቂው
አልካደን ነበረ፣ ተዋርዶ አከበረው።

"'የባርነት ቀንበር፣ ተጭኖ በላያችሁ
ጭቃ ስትለውሱ፣ በምሬት ስትጮሁ
እግዚአብሄር ሰምቶ፣ እንዳዘነላችሁ
እኔን እንደላከኝ፣ በግብፅ እያላችሁ
ከእኔ የተሻለ፣ ከሁሉ የገነነ
ራሱ እግዚአብሔር፣ የልዑል አፍ የሆነ
መሰማት ያለበት፣ የሆነው ከሰማይ
ከወንድሞቻችሁ፣ እንደኔ ያለ ነቢይ
ይነሳል' እንዳለው፣ ሙሴ ሲተነብይ
የእግዚአብሔር ስጦታ፣ ከላይ የወረደዉ
ተፈጣሪ ሁሉ፣ ሊያውቀው የሚገባው
የሰውን ልጅ ከሀጥያት፣ ከጨለማው ዓለም
ሊያድን የተላከ፣ የዓለም መድሀኒ-አለም
ሊነገር ሚገባው፣ መታወቅ ያለበት
ኢየሱስ ብቻ ነው"፣ ብሎ በሸንጎ ፊት
ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ለወንጌል የኖረ
በመንፈስ ተሞልቶ፣ ይህን መሰከረ
እውነትን ተናግሮ፣ ሞተ ተወገረ።

ዛሬም ወንጌል ማለት፣ ኢየሱስ ብቻ ነው
ሊሰማው ሚገባው፣ አለም ሁሉ ሊያውቀው
መካከል የቆመ፣ በእግዚአብሔርና በሰው
ፃዲቅ ሊቀ-ካህን፣ አማላጅ እርሱ ነው።
የ እምነት አባቶች፣ በዙሪያችን ያሉ
ብዙ ምስክሮች፣ "ጥላ" የተባሉ
አካሉን ሊገልጡ፣ የነበሩ ሁሉ
ሊጠቁሙን እንጂ፣ ሊነገሩ አይገባም
እርሱን ስሙት ሲሉ፣ እነርሱ አይሰሙም
ቢደመጡም እንኳን፣ ምስክርነታቸው
ይኽንኑን እውነት፣ ነው የሚተርከው
መፅሐፍት በሙሉ ስለእርሱ ያወራሉ
ያለፋትም እርሱን ያመለክታሉ።

ዛሬም
ስለእርሱ ይሰበክ ስለእርሱ ይዘመር
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየሱስን ያክብር
ህያው ፍጥረት ሁሉ፣ ስለእርሱ ይናገር
ጌትነቱን ሰማይ፣ ምድርም ይመስክር።
የሚያወራ ቢኖር፣ እርሱን ብቻ ይበል
የሚሰማም ካለ፣ ወደእርሱ ያዘንብል
በቤት በአደባባይ፣ በዬትኛውም ስፍራ
ስለእርሱ ይነገር፣ ስለእርሱ ይወራ
ሌላ ታሪክ ቀርቶ፣ ስሙ ብቻ ይጠራ
ምላስ በሱ ይረስርስ፣ ጆሮ በርእሱ ያጊጥ
በህይወት ይተረክ፣ በመኖር ይገለጥ
በዚህ ስም ተሞልቶ፣ አንደበት ይጣፍጥ።




@kiyamu  👈👈 JOIN
@kiyamu  👈👈 JOIN

@exoduslitratureandartteam
@exoduslitratureandartteam

ባርኮት

02 Jan, 18:20


😭😭😭😭
Smutma

ባርኮት

01 Jan, 14:52


⭐️Hojii Online hojjechuuf...

Ammuma channel kanatti ida'amaa salphaatti qarshii argadhaa

ባርኮት

01 Jan, 14:37


🖐️ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ

ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን       
             ወይስ 👏
አዳዲስ መዝሙሮችን
          እንጋብዛቹ
ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave promotion:- @yonaaa125

ባርኮት

01 Jan, 14:35


➢በጣም አስቸኳይ የሚሸጥ #መንፈሳዊ የFaceBook ግሩፕ

#262ሺህ ና 122ሺህ በላይ Members ያለውን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ @samazion_cj አናግሩኝ !

ባርኮት

01 Jan, 14:26


🏆#የማስታወቂያ_እንሰራለን🏆
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
🧩 𝚠𝚊𝚟𝚎 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  #ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ
       
        💎ለ 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑛𝑒𝑙 𝙖𝙣𝙙 𝚐𝚛𝚘𝚞𝚙
        💎ለ 𝚢𝚘𝚞𝚝𝚞𝚋𝚎 𝚘𝚛 𝚝𝚒𝚔𝚝𝚘𝚔.
        🔮ለሰራ ቦታቹ
        🔮ለምታሻሽጡት ቁሳቁሶች
        🧿ለምንዛሬዋች
        🧿እንዲሁም ወዘተ...

💈𝙥𝙧𝙤𝙢𝙤𝙩 ማስደረግ ለምፈልጉ!!
#ከታች ባለው ቻይናሎቻችን ማስታወቂያ ልንሰራሎት ዝግጁ ነን።👇👇
https://t.me/addlist/2rnZs1x9HCYwZTlk
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
#ከ2or3 በላይ 𝚙𝚛𝚘𝚖𝚘𝚝𝚒𝚘𝚗 5% 𝙙𝙞𝙨𝙘𝙤𝙪𝙣𝙩
ያናግሩን 📈📊:-📥
       ↗️@Wavee_community
        ↘️@Wavee_community
♻️♻️♻️♻️

ባርኮት

01 Jan, 14:07


🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
የገና መዝሙር የሚትፈልጉ 𝙟𝙤𝙞𝙣 ያድርጉ 👇🌲🌲

ባርኮት

01 Jan, 13:41


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ባርኮት

01 Jan, 13:18


🖐️ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ

ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን       
             ወይስ 👏
አዳዲስ መዝሙሮችን
          እንጋብዛቹ
ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave promotion:- @yonaaa125

ባርኮት

30 Dec, 19:21


🚨እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ፀጋ ወይም ነፃ ስጦታ ምን
ያክል ዉድና አስፈለገ እንደሆነ የሚገባን ያ ሶጦታ
ባጣንበት ጊዜ ነው!

ምን ማለት ፈለኩኝ ሶሞኑ ትንሽ አመመኝ እና በጣም የምወደው እንቅልፌን ራሱ ለመተኛት ያስቸግርኝ ነበር እና ከዚህ በፊት በሆነ ነገር በጣም ብዙ እያሰብኩ ጌታ ሆይ ለምድነው እያልኩ እየተጨነኩ ነበር ነገር ግን ደግሞ ከኔ በላይ ለኔ መልካሙን
የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ብዬ ማመስገን ጀመርኩ!

ከዛ መሃል ላይ ይህ ተከሰተ ሆኖም ጌታ ሆይ ለምድነው አላልም እግዚአብሔር መልካም ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እና
ሌሊት ላይ ቁጭ ብዬ ጌታ ሆይ አይኖቼ የሌለኝ ብቻ እያዩ አንተን ያስ ማረርኩበትን ሁሉም ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ያ የተሰጠኝ ዉድ ስጦታዬን ጤንነተኝ መልስልኝ እያልኩ የተሰጠኝ ምን ያክል መሆኑን በጥልቀት ብረዳ ኖሮ 24 hr አንተን ለማመስገን አይበቃም ነበር ጌታ ሆይ ማረኝ እያልኩ ነበር እና

ፍፁም ጤናማ ከሆናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሌላውን እያሰባቹ አትማረሩ እግዚአብሔር መልካም ነው ስሙ ይባረክ አሜን 🙏🙏❤️


@kiyamu  👈👈 JOIN
@kiyamu  👈👈 JOIN

ባርኮት

29 Dec, 19:02



.     📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖

🙋‍♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው

📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj

ባርኮት

29 Dec, 17:14


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ባርኮት

29 Dec, 17:06


⚽️ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?

Comment below👇

ባርኮት

29 Dec, 13:42


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ባርኮት

29 Dec, 12:01


የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

ባርኮት

29 Dec, 09:19


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

ባርኮት

29 Dec, 09:07


📌 Manicha irratti tuquudhaan banaa seenaa!
       ┏┓
       ┃┃╱╲
       ┃ ╱╱╲╲
       ╱╱╭╮╲╲
       ▔▏┗┛▕▔
    ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔  ╲
╱       ωєℓ¢σмє             ╲
   ╱╱  ┏┳┓╭╮ ┏┳┓   ╲╲
    ▔▏ ┗┻   ┃┃ ┗┻┛  ▕▔

Open Home - Click here
ClickToJoin👇
          🄹🄾🄸🄽
          🄹🄾🄸🄽
          🄹🄾🄸

ባርኮት

25 Dec, 07:49


🚨 ለጮኸ ውሻ ሁላ ድንጋይ መወርወር ጊዜን ማባከን ነው

👉 ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ፤ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል።
👉ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ፤ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ።
👉 ብትፈጥን ቀዥቃዣ ፥ ብትዘገይ ዘገምተኛ ።
👉ብታወራ ለፍላፊ ፥ ዝምብትል ዝጋታም ።
👉ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም ፥ አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ
👉 ብትማር አወቅሁ ባይ ፥ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ።
👉ብትወፍር ጠብደል ፥ ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ።
👉ብትይዝ ቋጣሪ ፥ ብትለቅ መንዛሪ ። ...

እንደውም አንድ የሀገራችን ተረት አለ"ባልና ሚስት አህያ እየነዱ ሲሄዱ ተቺዎች አገኙዋቸውና ፦"እንከፎች አህያዋ ሳለች እንዴት አይሳፈሩባትም" ሲሉ ባል ሰማና ሚስቱን " በይ ፍጠኚና አህያዋ ላይ ተሳፈሪ" - አላት።
ትንሽ እንደሄዱ ሌሎች ተቺዎች ፦ "ይች ባለጌ ፥ ባል በእግር እየሄደ ሚስት በጋማ ከብት" ብለው ወረፏቸው።ባል ሚስቱን አስወርዶ አህያዋ ወገብ ላይ ቂብ አለ ፤ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ተቺዎች አገኝዋቸው ፦ "የተረገመ ሚስቱን በእግር እያስኬደ እሱ በአህያዋ ብለው ወረዱባቸው ።
ባልና ሚስት ድንገት ቢተዉን ብለው አህያዋ ላይ ሲፈናጠጡ ሌሎች ተቺዎች ደም አገኙዋቸውና "ምን እንስሳ ብትሆን ለሁለት ይከመሩባታል ግፈኞች ..." የስድብ ናዳ ለቀቁባቸው ።

እንግዲህ ወዳጆቼ ፦ አህያዋን ቢሸከሙ ኖሮ ከዚህ አይብስምን ?
ስለዚህ ሰዎች ያሉትን ይበሉ አንተ አንተነትህን ሁንና ህሊናህ አውጥቶና አውርዶ ከተቀበለው ሀሳብ ጋር ተስማማ።

መልካም ግዜ ይሁንላችሁ
ምንጭ ካነበብኩት

👉 @kiyamu  👈👈 JOIN
👉 @kiyamu  👈👈 JOIN

ባርኮት

23 Dec, 19:30


🚨 እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን  ሁሉ የሚያሟላል እያለፍክበት ካለው ችግር የተነሣ ሳይሆን እንደ ባለጠግነቱ መጠን ነው ።

እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ሁሉ የሚያውቅ እና በእርሱ ጊዜ እና መንገድ ደግሞ የሚሰጥ ህ  አምላክ ነው ።

የሚያስፈልግህን እንደሚያሟላልህ እግዚአብሔርን ታምነዋለህ?

ወደዚህ አምላክ: የእርሱ አቅርቦት፣ የእርሱ መግቦት ገደብ የለሽ ነው ።

ዛሬ መሻትህን ሁሉ በጸሎት ወደ እርሱ በማቅረብ የእምነት እርምጃ ብትወስድ ጸጋው የሚያስፈልግህን ሁሉ ያሟላልሀል ።

የእግዚአብሔር ባለጠግነት በክርስቶስ ከበቂ በላይ እና የተትረፈረፈ ነው።


@kiyamu  👈👈 JOIN
@kiyamu  👈👈 JOIN

ባርኮት

22 Dec, 04:50


🚨 ስለወንጌል!!

"ሌሎች መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤"

ዕብ - 11፥36-37


🚨 በዘመናችን ለወንጌል ምን አይነት ዋጋ እየከፈልን ነው?

የተቀበልነው እውነት በስጋ እስከ ሞት የሚያደርስ ቢሆን ምን ያክል ዝግጁዎች ነን?

ስሙ የተቀበልነው ወንጌል ብንኖርበት ብቻ ሳይሆን ብንሞትለን የማያስቆጭ ነው። ወንጌል የገባው ሰው ለራሱ ክብር፤ ለራሱ ዝና አይኖርም።

🚨 በዚህ በወደቀ ዓለም በልጦ ለመታየት አይኖርም፡፡ በሚበሰብስ አካሉ አይመካም።

በሰዎች ዘንድ ለመታወቅ አይሰራም አይኖርምም። ምክንያቱም ዓለም ሳይፈጠር በፊት በእግዚአብሔር የታወቀ ስለሆነ።

በዚህ በእኛ ዘመን ለወንጌል የቆረጠ ትውልድ ይነሳል። የእግዚአብሔር ደስታ ይሄ ነው። ብዙዎችም ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን በቃሉ መገለጥ እየመጡ ይገኛሉ!!

@kiyamu  👈👈 JOIN
@kiyamu  👈👈 JOIN

ባርኮት

12 Dec, 04:59


🚨 አንድ ዘዴ 🤔


ሰዎች የተለያዩ ዓይነት ሁኔታዎችን ለማለፍ የተለያዩ ዓይነት ዘዴዎችን ይጠቀማሉ ።

ይህን ክፋ ዘመን ማለፍ የምቻለው ግን በአንድ ዘዴ ብቻ  ነው ። በገንዘብ ፣በሰው ሰራሽ ዘዴ፣ በሰው በመደገፍ ፣ በራስ ዕውቀት፣በሌላም በሌላ  አይቻልም ።

🎯 ዘዴው አንድ ብቻ ነው ።

🤝 ይህም #በእግዚአብሔር መደገፍ ብቻ ነው  ። ወደ እግዚአብሔር የሸሸና በእግዚአብሔር የተደገፈ ብቻ ያልፋል ። ወደ እግዚአብሔር እንሽሽ ። በቀላሉ እንናልፈዋለን ።

👉 @kiyamu 👈 JOIN

(ፓስተር ሳህሉ አባይነህ)

👉 @kiyamu 👈 JOIN

ባርኮት

11 Dec, 08:26


🚨የአንዲት ንስር እንቁላል በዶሮ ቤት ውስጥ ተጥሎ ተገኘ

ዕንቁላሉ ሲፈለፈል ጫጩቱ የዶሮ ጫጩት ነኝ እያለ አደገ። መላ ሁኔታውም ልክ እንደ ሌሎቹ የዶሮ ጫጩት ነበረና ከፍ ብሎ ለመብረር አልታደለም።

አንድ ቀን ንስር ከፍ ብሎ ሲበር ተመልክቶ "እንዴት የሚያምር ወፍ ነው" 😭 ስል ተደመጠ።የሌሎቹ ጫጩቶች ምላሽ ግን ይህ እኮ ንስር የተባለ ምርጥ ወፍ ነው።

አንተ የዶሮ ጫጩት ስለሆንክ እንደ ንስር ልትበር አትችልም የሚል ሆነ።ያለቦታ የተገኘ የንስር ጫጩትም እድሜውን በሙሉ እንደ ዶሮ ኖሮ እንደ ዶሮ ሞተ ።

ያሳዝናል😭 የተወለደው አሸናፊ ሆነ ቢሆንም አጋጣሚዎች ተሸናፊ አደረጉት
በርካታ ሰዎችም ላይ የዚህ አይነት ተመሳሳይ ነገር ይስተዋላል ።


✍️✍️ በርካታ ሰዎች በውሳጣቸው ያለውን ፀጋ አንድም ቀን ሳይጠቀዉ (ሳይገለገሉ) ወደ መቃብራቸው ይዘውት መጓዛቸው ያሳዝናል 😭 የሕይወት አሳዛኝ ገጽታ ይህ ነው

✍️✍️ከንስር ጋር ከዋልክ መብረርን ትለምዳለህ
ከዶሮዎችም ጋር ከዋልክ ቋ ቋ ቋ ማለትን ትለምዳለህ !!

👉 @kiyamu 👈 JOIN

#Share

ባርኮት

10 Dec, 05:16


🚨#ጦርሜዳውን_ቀይረው

#ንስር እባቡን መሬት ላይ አይዋጋም።

ወደ ሰማይ ያነሳው እና የጦር ሜዳውን ይለውጠዋል, ከዚያም እባቡን ወደ ሰማይ ይለቀዋል.

እባቡ ጥንካሬ የለውም, ምንም ኃይል እና በአየር ውስጥ ሚዛን የለውም. እሱ ካለበት መሬት በተለየ መልኩ የማይጠቅም፣ ደካማ እና የተጋለጠ ነው።

ኃይለኛ ጥበበኛ እና ገዳይ ነው.

በመጸለይ ትግላችሁን ወደ መንፈሳዊው አለም ውሰዱ እና በመንፈሳዊው አለም ውስጥ ስትሆኑ እግዚአብሔር ጦርነቶቻችሁን ይወስዳል።

#በምቾት ክልል ውስጥ ጠላትን አትዋጉ ፣

#የጦር ሜዳውን እንደ ንስር ይለውጡ

#በጸሎትህም እግዚአብሔር ይቆጣጠር።

#ንፁህ ድል እንደሚኖርህ እርግጠኛ ትሆናለህ!!


ሼር አድርጉ እባካችሁን ሌሎችም ይጠቀሙ

@Kiyamu

ባርኮት

04 Dec, 11:04


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ባርኮት

04 Dec, 06:59


Channelii maalii barbaaddaa
What do you want channel

Wave @OnGrace1

ባርኮት

04 Dec, 05:10


📱ስልክዎ ኦርጅናል ከሆነ ከታች ያለውን ምስል ሲጫኑ ሁሉንም የስልክ መረጃዎን ይመለከታሉ
╭━━━━━━╮
┃ ● ══
┃█████┃
┃█████┃
┃█████┃
┃█████┃
┃█████┃
┃█████┃
┃█████
┃█████┃
┃█████┃
🔘
╰━━━━━━
ስልካችሁ #ኦርጅናል ወይም #ኮፒ መሆኑን ያረጋግጡ 👆👆

Promoter👉 @FastVipProm

ባርኮት

04 Dec, 04:44


Ready for the ultimate Telegram casino experience? 🎰

Deposit $30 and get 100 FREE spins on Big Bass Bonanza! 🎁

🪙 Fast deposits & withdrawals with TON, USDT, and more
💵 Real cash rewards - no wagering required
Play trusted games directly on Telegram - no downloads, no registration
👥 Join weekly giveaways in our community: @Playgrammers

👉 Start now at @Playgram – It's time to spin & win! 🎉

ባርኮት

03 Dec, 23:12


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

ባርኮት

03 Dec, 20:25


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ባርኮት

03 Dec, 19:44


📲ቴሌግራም ላይ ምን አይነት መንፈሳዊ ቻናል ይፈልጋሉ

የሚፈልጉትን button በመንካት ይቀላቀሉ 👋

Free wave promotion :- @yonaaa125

ባርኮት

03 Dec, 19:30


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ባርኮት

03 Dec, 18:46


POL Investment Company analyzes USDT through 🤖AI | Earn up to 14,000 USDT every day
💻Invest on the same day, and you can get quantified returns on the same day💵The usage period is 90 days, and the quantified returns are 15%-40%.
💎VIP1: Invest 16USDT-149USDT and get a quantitative return of 15%.
💎VIP3: Invest 500USDT-999USDT and get a quantitative return of 22%.
💎VIP5: Invest 3000USDT-6999USDT and get a quantitative return of 27%.
☄️Our platform supports USDT (TRC20, BEP20)/TRX/BNB deposits.
☄️Invite 3 types of rebates: stored value rebate, quantitative rebate, team stored value rebate (up to 20% rebate)
☄️Register and get 7777USDT as free gift, minimum deposit is 2USDT, minimum withdrawal is 2USDT
❤️Registration address: https://polmining.com
❤️Telegram channel: https://t.me/polmining111

ባርኮት

03 Dec, 17:11


በአዲስ ኪዳን አጢያት የሚሰረየው እንዴት ነው? መልሱን ይሆናል የምትሉትን ይንኩት
@free_wave1

ባርኮት

03 Dec, 14:50


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ባርኮት

03 Dec, 14:45


Channelii maalii barbaaddaa
What do you want channel

Wave @OnGrace1

ባርኮት

03 Dec, 14:43


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ባርኮት

29 Nov, 17:06


"እጁ ላይ ታሪክ አይበላሽም"

ታሪካችን ያማረው እጁ ስለያዘን ነው።

ህይወታችን የቀጠለው እጁ መርቶን ነው።

የጠላት ቀስት የታጠፈልን እጁ ጋሻ ሆኖልን ነው።

እጁ ነው ተቸንክሮ ችንካራችንን የነቀለልን፣ እጁ ነው መስቀል ታቅፎ ሸክማችንን ያራገፈልን፣ እጁ ነው የተራበ ሆዳችንን በፍቅር ጉርሻው ያጠገበልን።

እጁ ነው ባህሩን ከፍሎ ያሻገረን። እጁ ነው በሽታችንን ዳብሶ ፈውስን ያለበሰን። እጁ ነው ታስሮ ሰንሰለታችንን የበጠሰው


https://t.me/kiyamu

ባርኮት

28 Nov, 07:26


#እንዳልበድልህ_ጠብቀኝ!
እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ ዘመኔ
ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ
እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ
ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ

አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ

እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ

አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው
አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው
እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ
ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ

አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ

እንዳልበድልህ እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ

ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ
ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ
ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ
እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ
አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ
ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ (2x)

መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)

ጉዞዬ ከብዶብኝ ስወድቅ ስነሳ
እዚህ ደርሻለሁ በብዙ አበሳ
የቀረው ዘመኔስ ብሩክ ይሁንልኝ
ጌታዬ በኃይልህ ሥራህን ሥራልኝ
የኋላዬን ልርሳ ወደ አንተው ልጠጋ
ከፊቴ ያለውን . (1) . ዘርጋ (2x)

መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)

ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ
ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ
ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም
እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም
ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው
በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው 2x

መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ
ሥራህን ሥራ ሥራህን ሥራ 2x

#ዘማሪ አገኘሁ ይደግ
#share

https://t.me/kiyamu

ባርኮት

27 Nov, 04:51


ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት ታስረው ሲያመሰግኑና ሲጸልዩ :
በእስር ቤት ጊዜ ስለተደሰቱ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ነበር።
እግዚአብሔር ከእስር ቤት እንዲያወጣቸው የመዳን ጸሎት እየጸለዩ አልነበረም።

በስብከተ ወንጌል ላይ ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ለምን ከእስር ቤት አላዳናቸውም አላጉረመረሙም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ ሲያወጣህ፣ እስር ቤትም ብትሆንም በእርግጥ ነፃ እንደሆንክ ይሰማሃል።

በዚህ ሰአት ምንም አይነት ችግር ቢያጋጥማችሁ ተነሱ እና በጌታ ደስ ይበላችሁ።የእኛ ምስጋና የእግዚአብሔርን ኃይል ወደ ሕይወታችን ይጋብዛል።

የሐዋርያት ሥራ 16፡25-26
በመንፈቀ ሌሊትም ጳውሎስና ሲላስ ጸለዩ፥ እግዚአብሔርንም አመሰገኑ፥ እስረኞቹም ሰሙአቸው።
ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።

ምናልባት አንድ ወዳጃችሁ ተጨንቆና ደብሮት ይሆናል ይህን ቃል ሰምቶ ይፅናናል


ለምትወዱት ሼር አድርጉላቸው

https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

19 Nov, 04:24


ጠንክሮ የምሰራን ሰው አለማበርታት በታጣም ከዳድም ነውርም ነው


𝐀𝐋𝐏𝐇𝐀 𝐆𝐑𝐀𝐏𝐇𝐈𝐂𝐒 ለተለያዩ የማስታወቂያ ስራዎች አለሁኝ ይላ 🤗

ከንግግር በላይ አይን በማየት ያምናል እና እስክ ስራውን ገብታችቱ እዩትና ተገልገሉበት 🙏🙏👇👇

👉 https://t.me/alphaartandgraphics0996542739
👉 https://t.me/alphaartandgraphics0996542739


እሱን ለማናገር / ለማውራት 👇👇


👉 @ASHENAFISHEGAW
👉 @ASHENAFISHEGAW

ስለ ኢየሱስ ብቻ

17 Nov, 05:29


👤 ሰውን ስትረዳው :-


👥  ጎሳውን፣ ጾታውን፣ ሃይማኖቱን


ብለህ አትርዳው ስለ ክርስቶስ ስም ብለህ እርዳው   🫂


🔥 መልካም እለተ ሰንበት 🔥

https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

16 Nov, 07:39


ለወጣቶች የተከፈተ ቻናል

ለወጣቶች በጣም ሚጠቅም ቻናል ነው ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 17:47


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 17:02


ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 16:48


ምን ይፈልጋሉ
@free_wave1

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 15:56


ምን አይነት pc ለፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 14:40


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 14:24


📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡
የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 13:16


ሰላም የቻናሌ አባላት እንዴት ናችሁ
ብዙዎች online ገንዘብ እንዴት እናግኝ እያሉ ስላስቸገሩኝ እየው በእውነት የከፈለልኝን ልላክላችሁ
🚫Attention🚫🚫🚫
ግን ከ አንድ ሰው ጀምራችሁ መጋበዝ አትርሱ

ስለ ኢየሱስ ብቻ

11 Nov, 12:32


⚠️ክርስቲያን ነክ ?

ክርሰቲያን ከሆንክ/ሽ አዎ የሚለውን በመንካት አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ!!!

ስለ ኢየሱስ ብቻ

08 Nov, 07:22


🔥🔥 እርሱን ስሙት ከምለው ከግጥም መድብል የተወሰደ        

     


🔥🔥 መጽሐፉን ( የግጥም መድብል ) ለመግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ  inboxs ......

ስለ ኢየሱስ ብቻ

06 Nov, 04:50


🚨ለ2017 የሚገርም ለክርስቲያኖች ብቻ የሚሆነው ስጦታዬን ተቀበሉኝ 🙏
እመኑኝ አንደ ቀን ታመስግኑኛላችሁ ለምን ካላችሁ ? ልትለወጡ ነዋ 🤩

ስለ ኢየሱስ ብቻ

05 Nov, 17:08


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ስለ ኢየሱስ ብቻ

05 Nov, 10:35


📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!! Wave @srofgod ያናግሩኝ

ስለ ኢየሱስ ብቻ

05 Nov, 09:25


ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ

ስለ ኢየሱስ ብቻ

01 Nov, 13:00


#አፈርነት.....

አፈር ሰው ነው ሰውም አፈር ነው...


አፈርነት ውርደት፡ አፈርነት ጭቃ
ለምንም ቁም ነገር፡ የማይሆን ለእቃ
አፈር.....
እንኳንስ ልያቅራራ፡ እንኳንስ ልኮራ
ተረግጦ መኖር ነው፡ ሁለም የ'ሱ ስራ።

ነጭ አፈር ፡ ቀይ አፈር
አፈር ተከፋፍሎ፡ ከብጫና ጥቁር
ትዕቢትን ጀመረ፡ ረሳና የማንነቱን ነገር
ማንስ ቀርቦ ይንገር፡ እንደ ሆነ አፈር።

አሜርካ ነጭ አፈር
ፌረንጆች ቀይ አፈር
ቻይና ብጫ አፈር
እኛ ጥቁር አፈር
ታድያ ልዩነቱ፡ አፈርና አፈር
የቱ ጋ ነው ያለው፡ ያወቀ ሰው ይንገር።

አዳምና አፈር፣ ሁለቱም አንድ ነው
አዳምም አፈር፡ አፈርም አዳም ነው
ለአፈርና ለአዳም  ልዩነት ለነሱ
እግዜሩ የሰጠው የእሱ እስትንፋሱ

አፈሩ ብኮራ ፡ አፈሩ ብተቢት
ብረሳ የራሱን ፡ የጭቃነት ሕይወት
እነን አይገርመኝም ፡ እነ አላደንቅም
አፈር አፈር ነውና ፡ በአፈር አይተቢትም

እግዜሩ አፈርን ፡ ከምድር ወሰደና
ሰው አድርጎ ፈጠረ ፡ ነፍሱን ሰጠና
አፈር ብሰባ ብወፍር ፡ በትዕቢት ቢወጠር
የትም አያደርሰውም፡ ይመለሳል ወደ አፈር።

it is a matter of time just you are dust

ዘፍጥረት 2 ;7፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።

Æmanuel Negash (abu)
   

ስለ ኢየሱስ ብቻ

30 Oct, 12:54


ወደድክም ጠላክም መንፈስ ቅዱስ የግድ ያስፈልግሃል ያለእሱ ምንም ነህ ስለዚህ ና / ነይ መንፈስ ቅዱስ የሚላችሁን ሰሙ ።

ስለ ኢየሱስ ብቻ

30 Oct, 11:07


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

30 Oct, 09:15


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

30 Oct, 05:36


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

30 Oct, 03:51


🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 18:03


በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ ቶሎ ተቀላቀሉ አሪፊ የኢትዮጵያ ቻናሎች ናቸው ይቀላቀሉ።

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 17:25


▣ Click on This 👇
         Join Us
             ⇣
           🌺🌺
         🌺🌺🌺
       🌺🌺🌺🌺
     🌺🌺🌺🌺🌺
   🌺🌺🌺🌺🌺🌺
   🌺🌺🌺🌺🌺🌺
      🌺🌺🌺🌺🌺 
         🌺🌺 
              
                 🎋                   🍃
                 🎋              🍃🍃
                 🎋          🍃🍃🍃
                 🎋      🍃🍃🍃🍃
                 🎋    🍃🍃🍃🍃
                 🎋🍃🍃🍃🍃🍃
                 🎋🍃🍃🍃🍃
                 🎋
                 🎋
                 🎋
      ⿻ Join Us ⿻
      ⿻ Join Us ⿻
      ⿻ Join Us ⿻
      ⿻ Join Us ⿻

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 16:42


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 15:47


👉ምንድነው የምትፈልገው ???
ከዚህ በታች ያሉት ነገሮች ከሆኑ አሁኑኑ ተቀላቀል

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 12:22


Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 08:46


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 06:06


የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው  ስም  የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  የእነሱ ማንነት እወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

29 Oct, 03:49


በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 22:17


😍 በአጭር ጊዜ ውጥስ ወንጌልን ለትውልድ በማድረስ ብዙዎች የተለወጡበትን ቻናል ልጠቁማችሁ👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 19:16


❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 17:48


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 16:01


ተለቀቀ ለማየት play የሚለውን ይጫኑ👇

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 08:11


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

ስለ ኢየሱስ ብቻ

28 Oct, 07:04


ምን ይፈልጋሉ
@free_wave1

ስለ ኢየሱስ ብቻ

27 Oct, 08:57


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ

ስለ ኢየሱስ ብቻ

26 Oct, 15:02


​ኣንተ ግን  ኣንተ ነክ

ኣምላክማ ኣምላክ ነው ስራው ረቂቅ ነው
ለመሾም ለመሻር  እፈታው በቂ ነው

ቢርበኝ ቢጠማኝ  እኔ ምን ተዳዬ
የተረሳ ኣስታዋሽ ኣለልኝ  ጌታዬ
  ፆሜንማ ኣላድረም ይሞላል ጓዳዬ
  ይቀመጥልኛል የለት እንጀራዬ

ፈጣሪማ እንደሰው ቢሆንማ ኖሮ
ሞቼ እቀበር ::ነበር  ያኔ ገና ድሮ
        # ጌታዬ ,,,,,,,,
ኣንተ ግን  ኣንተነክ,----በዙፈንህ ያለክ
ደህነቴን ያከበርክ ---ታናሽነቴን የወደድክ
ጠላቴን  ያሸነፍክ  ---- እዳዬን የቀደድክ
ኣንተ ግን ያው ኣንተነክ በሰማያት ያለክ

ኣምላኬ ጥራኝ  በሪያህ ይሰማል
ሀሴት ኣደረኩኝ ድምፅህስ ይገርማል
ቢጠማኝ ብጠጣ  የኔ ውሀ ኣላረካኝ
ኣምላኬ ኣምላኬ  ካንተ ምንጭ ኣጠጣኝ
እልፎች ከሚጠጡት ከማያልቀው ደምህ
ዘላለም ከሚያኖር በቆረስከው  ስጋህ

teፃፈ   Besu ከ Nazret

ስለ ኢየሱስ ብቻ

24 Oct, 16:27


ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች!
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ!

እግዚአብሔር በህይወታችሁ ያደረገላችሁን ሁሉ ማንኛውም ምስክርነት ለሌሎች እምነት እንዲሆን በዚህ ቻናል ላይ ማስተላለፍ እና በተለያዩ የግጥም እና የስነፅሁፍ ስራዎች መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ይህንን ቻናል መጠቀም የምትችሉ መሆናችሁን እገልፃለሁ!
======================

የሕይወት ምስክርነታችሁን እና የአገልግሎት ተሳትፎዋችሁን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የዚህን ቻናል admin እንድታናግሩ እጋብዛለሁ!🙏
=====================

𝓐𝓭𝓶𝓲𝓷 @kiyamu7

ስለ ኢየሱስ ብቻ

18 Sep, 19:20


#የለኩ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የዘጸአት የስነ-ጽሑፍ ህብረት የግጥም መድብል ስንዱቅ ይዘውልን መተዋል።


#ርዕሱም :- እርሱን ስሙት የምል ስሆን


#ይም መስከረም 26 በይፋ ይመረቃል 


#ለራሳችሁም ሆነ ለጓደኛችሁም  እንድሁም በስጦታ ለማበረከት የምትፈልጉ inboxs


@kiyamu7

ስለ ኢየሱስ ብቻ

19 Jul, 08:55


#ሸክላ
#ከሰራው
#ጋ
#አይከራከርም

እ ን ደ ፈ ቃ ድ ህ 🙏🏼🙏🏼



👉https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

03 Apr, 15:25


፡   ልጠብቅህ አደል?…

    ለእኔም ቀን ታመጣለህ?…የልቤንስ መሻት ትፈፅምልኛለህ?…ልጠብቅህ አደል?…የውስጥ ሰላሜን ትመልስለኛለህ?…ከሰብኩበትም ታደርሰኛለህ?…እማወደውንም ህይወት ትሰጠኛለህ?…የእውነት ልጠብቅህ አደል?…የተባረክ ህይወት ትሰጠኛለህ አደል?…የንስሀንም እድሜ ትጨምርልኛለህ አደል?…ልጠብቅህ?…የእናቴን ውለታ እምመልስበትን ብርታት ትሰጠኛለህ ?…ከጠፋሁበት መንገድ ትመልሰኛለህ አደል?…ልጠብቅህ?

           …እ ጠ ብ ቅ ሀ ለ ው…

     
👉https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

18 Jan, 18:20


ስለ ኢየሱስ ብቻ pinned an audio file

ስለ ኢየሱስ ብቻ

07 Jan, 11:15


🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

#እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🧡

መልካም የገና በዓል🌲😍



👉https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

06 Jan, 19:56


#እንኳን ለጌታችን ለመድሀንታችን


#ለኢየሱስ ክርስቶስ


#የልደት በዓል


#በሰላም አደረሳችሁ


👉https://t.me/kiyamu

ስለ ኢየሱስ ብቻ

02 Jan, 19:28


#አባትዬ፤

#የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን፤

#እካፈልሃለሁ ሃሳብህን፤የልብህን፤

#ሁሉ ቀርቶ፤

#አንተ ብቻ  ደስ ይበልህ፤ፈገግበል፤


#የልብህ ሃሳብ፤ ይሙላልህ።






👉https://t.me/kiyamu