Luy Community | hamdifeki @luybrand Channel on Telegram

Luy Community | hamdifeki

@luybrand


⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇

But First… Who Is This For?

- You already have an established business/offer (This is NOT for Beginners/Newbies).
- You are determined to scale your business to 6 figures.

Luy Community | hamdifeki (Amharic)

ባለፈው ጊዜ አዳዲስ የኢትዮጵያ አማርኛ ችግር እንዴት እንደሚያቃጥልን እናመሰግናለን? እንኳን በሰላም መጣችሁ! ትክክለኛውን እና አስፈላጊ ድምፅ እስኪመረጥስ እናመሰግናለን! የኢትዮጵያ አማርኛ ችግር ፈጣን በእኛ ላይን የሚጣሉትን ሰሞኑን ሰዎችን እናመሰግናለን! በታችኛው ትምህርት ወቅታዊ እና ኢኮኖሚክሽንን በሚያቋርጥ የሚተላለፉ ማህበረሰብን እንከላከል! የአማርኛ ኢትዮጵያ ችግር ድምፅም ለመቆጣት በእያንዳንዳችን በነበረ ምሳሌ በነገረው ትምህርትና ስነ-ምግባር ላይ እናመሰግናለን! ይህ ሳይንሳዊ መረጃ ምንም አንደኛ ግንብ አለው ማለትም ዛሬ አካሄደህ አሁን አገራችሁን እቃዎአላችሁ! በዚህ አዳዲስ በእነዚህ ቦታዎች በዓለም ላይ የምንመጡት ለትምህርት ለኢህአዴግ ለመንግስት መለጣት ወደምንወጡት ሰው እናመሰግናለን! በሰላም መጣችሁ! 🌟👇

Luy Community | hamdifeki

08 Dec, 07:01


ሲስተም ካረግንለት ሁሉም ነገር ቀላል ነው!

ስራዎችን፣ ሰራተኞቻቹን ና ቢዝነሳቹን ሳትቸገሩ መምራት ትፈልጋላቹ?

እነዚህን ሲስተም ተተቀሙባቸው:-

- ውክልና :- ስራውን ብቁ ለሆኑ ሰዎች በመመደብ ውክልና ስጡ

- አውቶሜሽን:- ሁሌም የሚሰሩ ስራዎችን ለማቀላጠፍ ቴክኖሎጂና መሳሪያዎችን ይጠቀሙ

- ማስወገድ:- ውጤት እያስገኘ ያልሆነውን ሰው ወይም ሲስተም ማስወገድ
ከዛ በተሻለ ነገር መተካት

እነዚ ነጥቦች ከተገበራቹ ስራቹ ቀላል ና ቀልጣፋ እንዲሆን ያረግላቿል

እናንተንም የሲስተም ችግር እያጋጠማቹ
ከሆነ ከታች ባለው 👇 ሊንክ በመግባት ሀሳባቹን አጋሩን
አብረን እንፍታው !

👉 Hamdi feki | LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

07 Dec, 08:05


እሱ ከሌለ እኛም የለንም!

ህይወትን በጥንካሬ ና በፅናት

እንድንቀጥል የሚያረገን ተስፋ ነው

ተስፋ ሳንቆርጥ እና ጉጉታችን ሳይጠፋ

ከውድቀት ወደ ውድቀት እየተሸጋገርን ከሆነ

በቃ እኛ እየኖርን ነው ማለት ነው

በተቃራኒው ግን ቶሎ ቶሎ ተስፋ

ምንቆርጥ ና ሁሌ ምናማርር ከሆነ ግን

ያኔ እየተነፈስን ነው እንጂ

እየኖርን አይደለም

ምክንያቱም ተስፋ ከሌለ

እኛም የለንም ማለት ነው

ለዛ መቼም ቢሆን ከፈጣሪ ቸርነት

ተስፋ አትቁረጡ!

ከተመቻቹ 'React' አርጉ

Hamdi feki | LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

06 Dec, 07:08


ደፋር ሁሉ ጀግና አይደለም...

ጀግንነት ሲባል ደፋር ውሳኔዎችን

በመወሰን ብቻ ሳይሆን

የውሳኔውንም ውጤት ተቀብሎ በመሸከም ነው

በህይወታችሁ ላይ ትልቅ ለውጥን ለማየት…

ከባድ ውሳኔን መወሰን

በወሰነው ውሳኔ መንገድ ላይ ደግሞ

ሚመጡትን ፈተናዎች በመጋፈጥ ነው

ሁሌም ቢሆን በወሰነው ከባድ ውሳኔ ውስጥ

ሀላፊነትን መውሰድ ጀግንነት ነው!

ለዛ ጀግና ሰው ምንለው ሀላፊነቱን

ሚወጣውን ነው !

ከተመቻቹ 'React' አርጉ

Hamdi feki | LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

05 Dec, 07:04


አንድ ቀን!

ደንበኞቻቹ እምቢ ሲሉዋቹ

የበለጠ መረጃ ና የተሻለ ነገር

እንፈልጋለን እያሉዋቹ ነው ማለት ነው

እንጂ እንድትከፉ ወይም

ተስፋ ቆርጣቹ እንድታቆሙ

አይደለም !

አይ የራሳቸው ጉዳይ ነውም

አይባልም !

ነገር ግን ምን ልጨምር

ምን ላስተካክል ብላቹ

አዲስ ነገር እንድትሞክሩ ነው

ምክንያቱም ዛሬ ካልሆነ

ሁሌም አይሆንም ማለት አይደለም

አንድ ቀን ይሆናል ለዛ እንዳታቆሙ!

ከተመቻቹ 'React' አርጉ

Hamdi feki| LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

04 Dec, 07:00


ይሄን ነገር ሚስጥር አርገው !

የሁሉ ነገር ቀጣይህን...

ቀጣይ እርምጃህን እኮ ለማንም

መናገር አይጠበቅብህም

ተው  አትልመድ በቃ አትናገር

ምክንያቱም የሚሰሙህ ሰዎች ወይ

ምቀኛ ናቸው እንዲሳካ አይፈልጉም

ወይም ደግሞ ሲጀመር ስላንተ

ግድ አይሰጣቸውም

ለዛ ለምን አንተስ ጉረኛ ወረኛ ትባላለህ?

በቃ ሁሉም የስራህን ውጤት ብቻ ይዩት!

ከተመቻቹ 'React' አርጉ

Hamdi feki| LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

03 Dec, 07:00


የገባኝ ነገር!

አሪፍ ማስታወቂያ አንድን ድርጅት አሪፍ

እንደሆነ ያሳያል

ምርጥ የሆነው ማስታወቂያ ግን

ደንበኞች ምርጥ እንደሆኑ የሚያሳየው ነው

በነገራችን ላይ

አንድን ስራ የማስተዋወቅ አላማው

ሰዎቸ እንዲያውቁት እንዲወዱት ከዛን

ደግሞ እንዲያምኑት ነው

ለዛ ለስራቹ ማስታወቂያ ስትሰሩ ለሰው

የስራ ማስታወቂያ እንደሆነ ብቻ

እንዲሰማቸው ማረግ የለባቹም

ለነሱ ልዩ ስሜት ሚሰጥ ነው መሆን ያለበት!

ከተመቻቹ 'React' አርጉ

Hamdi feki| LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

02 Dec, 07:01


ምን ላይ አትኩረሀል!

ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ንግድ በጭራሽ

አንዳትጀምር።

ነገር ግን ለውጥ ለማምጣት

ለመፍትሄ ብለህ ጀምር

ስራህ ከሌላው ለየት ያለ ና ያንተ ልዩ

ማንነት የሚንፀባረቅበት ይሁን

ለገንዘብ ብቻ ከሰራህ ምናልባት ብር

ብቻ ታገኝ ይሆናል ግን ደግሞ

የምታደርገውን የምትወድ ከሆነ እና ሁልጊዜ

በስራህ የሰውን ችግር ምትፈታ ከሆነ

እመነኝ ስኬት ያንተ ናት !

ከተመቻቹ 'React' አርጉ።

Hamdi feki|LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

01 Dec, 07:33


ሚጎዷቹን ና ሚያስከፏቹ ሰዎች ከህይወታቹ አስወጡዋቸው

ደሞ ካስወጣቹሀቸው በኃላ

የጥፋተኝነት

የማፈር

የመቆጨት

ስሜት በጭራሽ እንዳይሰማቹ

ምክንያቱም እናንተን ወደኃላ ለሚጎትት እና

ለሚያስከፋ ሰው በህይወታቹ ውስጥ በጭራሽ ቦታ

ሊኖራቸው አይገባም!

Luy Community | hamdifeki

30 Nov, 08:01


ሱቅህ እኮ ቀዝቀዝ አለ
ለምን እንደ ከሰል፣ጋዝ ፣እንጨት ያሉ ነገሮችን ጨማምረህ አታሟሙቅም?

ኧረ! ከሰሉን ማን ይነካል ጋዙስ ሽታው ....

አይይ እንዲ ካልሆነ እኮ አይታደግም...

አስታውሱ !

ዛሬ ከለፋቹ ነገ ታርፋላቹ

መስራት ባለባቹ ጊዜ ከስራቹ ይልቅ ምቾትቹን ካስቀደማቹ

እመኑኝ አይታደግም

በየጊዜው ካላደጋቹ ደግሞ በማረፊያ ጊዜያቹ መልፋታቹ አይቀርም !

Hamdi feki|LUY systems

Luy Community | hamdifeki

29 Nov, 07:10


🔟 የጭንቀት ምክንያቶች

1) እንቅስቃሴ አለማረግ

2) በቂ የፀሀይ ብርሀን አለማግኘት

3) የተመጣጠነ ምግብ አለመብላት

4) ነገሮችን በጣም ማብሰልሰል

5) በቂ እንቅልፍ አለማግኘት

6) አላማ አለማስቀመጥ

7) ሶሻል ሚድያ ማብዛት

8) መጥፎ የጊዜ አጠቃቀም

9) ከራስ ጋር አለመግባባት

10) ከፈጣሪ መራቅ

ይህን መስመር ካስያዛችሁት ጭንቀት የሚባል ነገር አይኖርም !

Hamdi feki|LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

28 Nov, 07:09


እኔንጃ !?

ምን መስራት ትፈልጊያለሽ ?

እኔንጃ  ግን  ብሰራ  ደስ  ይለኛል 

ተቀጥሬ መስራት  ግን  አልፈልግም

እሺ ታድያ ምን መስራት አሰብሽ ?

እኔንጃ ግን የሆነ ቢዝነስ

የሆነ ሰው ሁሌ የሚገዛው ነገር ሁሌ ገቢ ያለው ነገር

ምን ለማድረግ እየሞከርሽ ነው ?

ምንም

what?
አስተውሉ !

መጀመሪያ  ፍላጎታችሁን  እወቁ

በመቀጠል  ፍላጎታችሁን  ለመተግበር  ተንቀሳቀሱ

ከዛ  ደሞ  ያንን  ተግባር  ያለማቋረጥ  አድርጉት

ያኔ  ትክክለኛ  ህይወት  መኖር  ትጀምራላችሁ
Hamdi feki|LUY systems

Luy Community | hamdifeki

27 Nov, 08:27


አልሰራልህም !

"አልሰራልህም" ተባልኩኝ

ማለት? አልኩት

"ደብሮኛል አልሰራልህም" አለኝ

አስገድደውህ ነው እንዴ የምትሰራው ? አልኩት ተናድጄ

አዎ! አለኝ

የምለው ጠፋኝ ! ደነገጥኩ ! ምን ልበለው ?

ሌላው ሰርቶ ጨረሰልኝ

ዋናው ሀሳብ ምን መሰላችሁ ፡

ማንም አስገድዶዋችሁ እንዳትሰሩ።
ነገር ግን ብትገደዱ እንኳን አማራጭ ስለሌላችሁ ደስ እያላችሁ ስሩ ።

Hamdi feki|LUY systems

Luy Community | hamdifeki

26 Nov, 09:03


ልንገራቹ!

አንድ ሰው ከፈለገ 10 እጥፍ ሀብታም መሆን ሚችልበት ሚስጥር አለ

እሱም አሁን ምትሰሩት ስራ በሀሳብ ደረጃ ራሱ እናንተን 10 እጥፍ ሊያሳድጋቹ ይገባል

ይንን ማድረግ ካልቻለ እና የማይቀየር አይነት ከሆነ ግን አደጋ ላይ  ናችሁ
አሁኑኑ እራሳቹን ፈትሹ

አለዚ ተመሳሳይ እና የማይሻሻል ህይወት ነው ምትኖሩት !!!

Hamdi feki|LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

25 Nov, 06:41


ከገንዘብ በላይ በጣም አስፈላጊ
የሆነው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላቹ?

* የገንዘብ አያያዝ

በጀት መመደብን ተማሩ ገንዘቤ የት
እንደሚገባ አላውቅም ከማለት
ወዴት መሄድ እንዳለበት ቀድማቹ እወቁ!

LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

23 Nov, 08:44


ሁሉም ሰው ስላደረገው ብቻ

ብለን ነገሮችን ማረግ የለብንም

ሁላችንም የራሳችን መስመር ሊኖረን ይገባል !

LUY Systems

Luy Community | hamdifeki

16 Nov, 19:19


በማንነታችሁ እንዳታፍሩ !

ከሌላችሁ አታጎንብሱ ፣
ካላችሁም አትንጠባረሩ ፣

ማንነት ካጣችሁ ጥቅም የላችሁም ።

Luy Community | hamdifeki

12 Nov, 13:13


አዳምጡኝ !

የተስተካከለ የሚባል ነገር የለም…

አንዳንዴ የምትበሉበት ገንዘብ ታጣላችሁ

አንዳንዴ ገንዘብ በዝቶባችሁ የምታደርጉበት ታጣላችሁ

ያው የሁለተኛው ይሻላል ልትሉኝ ነው አይደል 😂

ባይገርማችሁ ገንዘብ ካልወጣ ገቢ አይኖርም

ምናልባት እውቀት ፣ ግዜ እና ገንዘብ የምታወጡበት ነገር በእርግጠኝነት በቅርቡ ከረሀብ ፣ ከጨለማ ያወጣችዋል

ስለዚህ የተስተካከለ ነገር እንዲመጣ ረሀብ ግድ ነው !

ሀምዲ ፈቂ. ሉይ

Luy Community | hamdifeki

11 Nov, 16:23


Luy Community | hamdifeki pinned «ስንቶቻችሁ ለምትሰሩት ንግድ ስራ የተስተካከል system(መስመር) ያላችሁ ?»

Luy Community | hamdifeki

11 Nov, 15:56


Luy Community | hamdifeki pinned «ከባድ መልዓክት ደረሰኝ ! ሀምዲ , አሁን የምትሰራቸው ስራዎች ለሰው የምታካፍለው ነገር 100ሺ ብር የምናስከፍል ሲሆን ወይ አቁመው ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን አሉኝ ባይገርማችሁ በተደጋጋሚ ደርሶኛል… እናም ያስቀኛል 😂 ምንም ማለት አልችልም ስግብግብ ሰዎች ፣ አጭበርባሪ ፣ ምቀኛም በዝተዋል ! የኔም ምላሽ የሚሆነው ቢዝነሳችሁን በእጃችሁ የሚያደርግ “ Excle “ አለኝ አሁንም እየሰጠን…»

Luy Community | hamdifeki

09 Nov, 06:14


ከባድ መልዓክት ደረሰኝ !

ሀምዲ , አሁን የምትሰራቸው ስራዎች ለሰው የምታካፍለው ነገር 100ሺ ብር የምናስከፍል ሲሆን ወይ አቁመው ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን አሉኝ

ባይገርማችሁ በተደጋጋሚ ደርሶኛል…

እናም ያስቀኛል 😂

ምንም ማለት አልችልም

ስግብግብ ሰዎች ፣ አጭበርባሪ ፣ ምቀኛም በዝተዋል !

የኔም ምላሽ የሚሆነው

ቢዝነሳችሁን በእጃችሁ የሚያደርግ “ Excle “ አለኝ አሁንም እየሰጠን ነው

ከ2000 በላይ ሰዎች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ

ስለዚህ t.me/realhamdifeki “ excel “ ብለው ላኩልን !

እናንተም ይደርሳችዋል !

Luy Community | hamdifeki

08 Nov, 10:47


You're welcome, Dave!

Hey business owners!

We're offering a free Excel tool to help you manage everything

from finances to stock tracking.

Get yours now by following

Dm ▶️ @realhamdifeki Excel

You’ll thank me later! 😊

Luy Community | hamdifeki

06 Nov, 15:07


ካልተሳሳትኩ….

አምራች ወይም አከፋፋይ ናችሁ

በ እርግጠኝነት የሆነ ችግር እያጋጠማችሁ ነው !

እስኪ እንተንትነው እናም ከስር የናንተን ችግር አስቀምጡልኝ ፡👇

1. ተደራሽ መሆን አልቻልኩም

2. እደርሳለው መሸጥ አልቻልኩም

3. እቃዎቼን፣ ሰራተኞቼን መቆጣጠር አልቻልኩም

4. ገቢ አለኝ ማደግ አልቻልኩም

መልሳችሁን 1, 2, 3, 4  እያላቹህ ሌሎችም ችግሮቻቹን አስቀምጡልኝ 🙏👇

Luy Community | hamdifeki

01 Nov, 18:10


⭐️እመኑኝ የትም ቦታ communication ግዴታ ነው ራሳቹን ና ስራቹን በደንብ ማስተዋወቅ መቻል አለባቹ ካልሆነ ግን ማንም አይገዛቹም!!

በዚ ዙርያ PDF ለምትፈልጉ
👉@realhamdifeki☑️guide ብላቹ ላኩልን።

Luy Community | hamdifeki

31 Oct, 13:21


⭕️ይህን ታውቃላቹ ከሰዎች ጋር በስርዓት በስልክ ባለማውራታቹ ብቻ ብዙ ገንዘብ ልታጡ እንደምትችሉ ይህን ክፍተት ከሞላቹት ደግሞ ብዙ ትርፎች ልታገኙ እንደምትችሉ !

ስለዚህ ለመግባባት የሚረዱ አንድ አንድ ነጥቦችን የያዘ PDF አዘጋጅቻለው👉@realhamdifeki☑️ ላይ CALL በሉን።

Luy Community | hamdifeki

29 Oct, 11:47


ለነጋዴዎች፣ ለአስመጪና ላኪዎች እንዲሁም ለባለ ፋብሪካዎች

በአጠቃላይ ንግዱ አለም ላይ ላላቹ ሰዎች በሙሉ

ወጪ ገቢያቹን ለመቆጣጠር የሚያግዛቹን
EXCEL TEMPLET ሼር ላረግላቹ  ።

በ @realhamdifeki “ excel “ በሉን

Luy Community | hamdifeki

27 Oct, 16:22


⚠️እናዳታታልሉ…⚠️

እደግመዋለው

ነጋዴ ከሆናችሁ ታማኝነት ለመገንባት ስትሉ እንዳታታልሉ!

ሰው አንዴ ብቻ አይገዟችሁም

ጥሩ ነገር ከሰራችሁ በየቀኑ ይመላለሳሉ

ከነሱም አልፎ ቤተሰብ ዘመድ በጠቅላላ እየመጡ ይገዟችዋል

ስለማቀው ይሰራል !

ልክ ከሆንኩ👇 “ ልክ “ 👇 በሉ !

Luy Community | hamdifeki

26 Oct, 19:19


ምዝገባው ተጠናቋል‼️

⭐️ለተመዘገባቹ ነጋዴዎች እናመሰግናለን🙏 እያልን ለሌሎቻቹ ደግሞ በሌላ ኘሮግራም እንገናኛለን።

ሀምዲ ፈቂ.

Luy Community | hamdifeki

26 Oct, 15:02


የሽያጭ ዌብናራችንን ልንጀምር ነው 1 ሰዓት ናት የቀረችን! ይፍጠኑ!
'sales' በሉን @realhamdifeki

Luy Community | hamdifeki

26 Oct, 13:01


ምዝገባ ልንዘጋ 3 ሰዓት ብቻ ቀረን።
አሁንም አልረፈደም!
'sales' ብላችሁ @realhamdifeki አሁኑኑ ላኩ !

Luy Community | hamdifeki

26 Oct, 08:08


ይህ የሽያጭ ምስጥሬ ነው ‼️

ለ 1 ድርጅት በትንሽ ለውጥ ብቻ እስከ 300ሺ ብር እንዲያተርፍ ረድቶታል…

የሽያጩን መስመር በማስተካከል ብቻ

ይህን 5 መንገድ በመከተል 

ግን…

ዛሬ ማታ 2:30 ምዝገባ እንዘጋለን !

ስለዚህ ብትመዘገቡ በ እርግጠኝነት ከነበራችሁበት የተሻለ ገንዘብ እናም እውቀት ይኖራችዋል ! ‘ sales ‘ ብላችሁ @realhamdifeki አሁኑኑ ላኩ !

Luy Community | hamdifeki

25 Oct, 17:30


ከቀረ ያረፈደ!

የሽያጭ ምዝገባችንን አጠናቀን ላይቩን ልንጀምር 24 ሰዓት ብቻ ነው ሚቀረን።
@realhamdifeki 'M.S'ብላቹ ላኩልን

Luy Community | hamdifeki

25 Oct, 17:00


ሁሉም ምቀኛ ነው !

በአሁን ሰዓት እመኑኝ የሚያውቀውን የሚያካፍላችሁ የለም

ለምን ብሎ…

ስራውን ልትሰርቁበት!

ልታጭበረብሩት!

ብቻ አንዳንድ የንግድ አለም ሳይገባው ይጀምራል

አያነብም አይጠይቅም

ሲገባው ግን ለማንም አይናገርም

ስለዚህ እኔ ለምን እነግራችዋለው ?

እንዴት በonline ማንኛውንም እቃ መሸጥ ትችላላችሁ የሚለውን አንብቤም ጠይቄም ሰርቼም ስለሆነ ብቻ ነው…

ነጋዴ ከሆናችሁ “ እንዴት” ብትሉኝ @realhamdifeki ☑️
ምንም ሳልደብቅ እነግራችዋለው !

Luy Community | hamdifeki

25 Oct, 16:29


Luy Community | hamdifeki pinned Deleted message

Luy Community | hamdifeki

25 Oct, 14:46


ገዢ ነህ ግን ?

እንዲህ እንላለን😟

አቃለው ቀኑን ሙሉ ስትሰሩ ከርማችሁ ይህን የመጨረሻ ሰው አይገዛኝም ብላችሁ ደመደማችሁ

አስቡት እስኪ ቢገዛችሁስ ፣

ምናልባት ያላችሁን በጠቅላላ ቢወስደውስ !

እንዲህ ነው የሆንኩት…

እልረሳውም አለቀ ባልኩት ሰዓት የ21,000 ብር እቃ የገዙኝ ስለዚህ በጭራሽ እንዳትሉ !

ግን ቋይ እንዲስ ብትሉ …

ሱቄን ልዘጋ ስል ነው የመጣኸው !

ስለዚህ እናንተም የሽያጭ ስልጠና ያስፈልጋችዋል ‘ እሺ’ ብላችሁ ላኩልን ‼️@realhamdifeki☑️

Luy Community | hamdifeki

25 Oct, 07:00


"…እራስህን አጥፋ "

ጓደኛዬ ነው

የልብስ መሸጫ ትልቅ ሱቅ አለው
ለረጅምጊዜ እሱ ጋር ተቀጥራ ትሰራ የነበረች ልጅ

ደሞዟ ላይ 2000 ብር እንዲጨምርላት ስለጠየቀችው ከስራ አሰናበታት

ከዛም ከፊት ለፊቱ የሚገኝ ሌላ ልብስ ቤት በ1 ሺ ብር ከፍ ባለ ዋጋ ተቀጠረች

ከዛ ቀን ጀምሮ የጓደኛዬ ሱቅ ድርሽ የሚል ሰው ጠፋ ! ቢመጣም " ልጅቷ የለችም እንዴ  ?" ብሎ ጠይቆ የሚሄድ ብቻ  ሆነ።

እናም እንዳግዘው አማከረኝ … እሱንና የለቀቀችውን ሰራተኛውን የሚመለከት 5 ወሳኝ ዘዴዎችን ነገርኩት ።

ተጠቀመበት ከጥቅምት 7-14 ባሉት ሰባት ቀናት ብቻ 67,854 እንዳተረፈ ነገረኝ ።

ከምክሮቼ ውስጥ አራተኛው እንዲህ የሚል ነበር " ከሱቅህ እራስህን አጥፋ"

እናንተስ ሽያጫችሁ ውጤታማ ነው ?
እያደገ ነው ወይስ ወጣ ገባ ነው የሚለው ?
እነዚህ ሚስጥሮች ልናንተም ይገባችኋል ። በፍጥነት ኮርሳችንን ተቀላቀሉ!
'mastering sales'
ብላቹ ላኩ
@realhamdifeki

Luy Community | hamdifeki

24 Oct, 14:31


🔥 ሶስት ሰዓት ቀረው 🔥

ቢዝነስ መጀመር 100% እራሳችሁንና አካባቢያችሁን በመረዳት ላይ ይወሰናል ! አትራፊ ሆኖ መቀጠል ግን 100% የሽያጭ ብቃታችሁ ላይ ይወሰናል !

ፍጥነት አይጠይቅም በቀላል ማወቅ ይቻላል !

👉 ስለዚህ አሁኑኑ @realhamdifeki ☑️ላይ “ Masterclass “ ብላችሁ ተቀላቀሉን

‼️ሶስት ሰዓት ብቻ ቀረው‼️

Luy Community | hamdifeki

24 Oct, 07:00


ደንበኛችሁን እንዲህ በሏቸውና ክሰሩ ‼️

" ዋጋው ኢሄን …ያክል ነው! ካላመንክ ሌላ ቦታ ሄደህ መጣየቅ ትችላለህ ! "

- " በነገራችን ላይ ካልፈለክ መተው ትችላለህ "

- " ገዢ ነህ ግን ?"

- " ሱቄን ልዘጋ ስል ነው የመጣኸው "

- " በዚህ ዋጋ ከምሸጥልህ ለራሴ አልጠቀምበትም ?!"

ኑ ሽያጭን ከኔ ጋር ማስተር አድርጉ
የፊታችን ቅዳሜ! ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!
በ @realhamdifeki 'mastering sales' ብላችሁ ላኩ !

‼️ዛሬ ማታ 02:30 ዋጋው ይጨምራል ‼️

Luy Community | hamdifeki

23 Oct, 17:54


Luy Community | hamdifeki pinned «በጣም ይቅርታ… ልክ ናችሁ ! ለካ የንግድ አለም ቀላል አይደለም ንግድ ፍቃድ ከማውጣት ቀን ጀምሮ እስከ መሸጥ ያለውን እረዳችዋለው ባይገርማችሁ የከሰርኩት እስከ 300ሺ ብር በላይ ይሆናል ! የመጀመሪያ እቃዬን አስመጥቼ ለመሸጥ ስሞክር … በዋነኝነት ማንም አላመነኝም ፣ እምነት ገነባው ፣ ብቻዬን ነበርኩኝ ፣ ሰው ቀጠርኩኝ ፣ ወጪ ገቢ አላቅም ፣ መቆጣጠር ጀመርኩኝ ፣ እንዴት ? …»

Luy Community | hamdifeki

23 Oct, 17:51


በጣም ይቅርታ…

ልክ ናችሁ !

ለካ የንግድ አለም ቀላል አይደለም

ንግድ ፍቃድ ከማውጣት ቀን ጀምሮ እስከ መሸጥ ያለውን

እረዳችዋለው

ባይገርማችሁ የከሰርኩት እስከ 300ሺ ብር በላይ ይሆናል !

የመጀመሪያ እቃዬን አስመጥቼ ለመሸጥ ስሞክር …

በዋነኝነት ማንም አላመነኝም ፣

እምነት ገነባው ፣

ብቻዬን ነበርኩኝ ፣

ሰው ቀጠርኩኝ ፣

ወጪ ገቢ አላቅም ፣

መቆጣጠር ጀመርኩኝ ፣

እንዴት ?

እንኳን እኔ ለ 1 ድርጅት እስከ 500ሺ ብር አስተርፈነዋል በ1 ወር ብቻ

እናም ይቻላል እናንተም ትችላላችሁ …

ስለዚህ አሁኑኑ @realhamdifeki ላይ “ እንዴት “ ብላችሁ ላኩ ‼️

የቀረን በጣም ውስን ቦታ ነው !

Luy Community | hamdifeki

23 Oct, 14:30


‼️ነገ ማታ 02:30 ዋጋው ይጨምራል ‼️

ትርፍና ኪሳራችሁን የማታውቁት ለምን ይመስላችዋል ?

በአግባቡ ስለማትቋጣጠሩ ነው !

በቀላሉ ሽያጫችሁን በዘመናዊ መቋጣጠሪያ እንዴት እንደምትቋጣጠሩ ለማወቅ ስልጠና ላይነን እስካሁንም ከ100 በላይ ሰዋች አስተምረን ሽያጫቸውን በ3 እጥፍ አሳድገዋል!

ስለዚህ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው ?

ዋጋችን በየ 24 ሰዓቱ ስለሚጨምር ይፍጠኑ!

ለመቀላቀል 👉 @realhamdifeki
'masterclass' ብለው ይላኩልን !

Luy Community | hamdifeki

23 Oct, 07:23


         📆 4 ቀን ብቻ ቀረው❗️

  ምን ትሸጣለህ ከሚለው ይልቅ እንዴት ትጨጠዋለህ ሚለው ወሳኝ ነው ።

📌 ም/ቱም ደንበኞች እቃ/አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ግንኙነቶችን፣ታሪኮችን ና ስሜቶችን ጭምር ነው ሚገዟቹ፤

📌ስለዚህ ያላችሁን አሪፍ ምርት አሪፍ በሆነ መልኩ ማቅረብ ና መሸጥ ግድ ይላል።

📌እኛም የስራቹን አቀራረብ ና አጫጫጥ እወቁበት እያልን ስለ ሽያጭ ዌብናር አዘጋጀንላቹ።

            📆 4 ቀን ብቻ ቀረው❗️
ዋጋችን በየ 24 ሰዓቱ ስለሚጨምር ይፍጠኑ❗️

ለመቀላቀል 👉 @realhamdifeki 'masterclass' ብለው ይላኩልን !