❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ @ethiopans Channel on Telegram

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

@ethiopans


ወግ
ግጥም
ቀልድ
ምክር
ፍልስፍና @ethiopans
ምርጥና ተከታታይ ታሪኮች
፡ምን አለፋችሁ ፡ ከሁሉም ለሁሉም ፡፡

Hopefully you will learn a few new things here! join ያርጉ ይማሩበታል!!! አስተያየት አንቀበልም፡፡

ወግግጥም ቀልድ ምክር ፍልስፍና (Amharic)

ወግግጥም ቀልድ ምክር ፍልስፍና የሚለው ታሪኮች እንዲሁም የመጨረሻው በቀላሉ፣ በምርጥ ዓይነት እና በአውሮፕ የሚያስቀምጥ ዝግጅት ያሳቁብናል። የመለስቱ ታሪኮችን ለሁሉም ሰዓት እና የምንጹር ነገርን ከማወቅ እና ከማስተዋወቅ አስታውቁ። በዚህ ታሪኮች ተጨማሪ እዚህ የእናንተን እንግዳ ለመለዋለስ ያስተምረናል። በበጎችና በገጣኞች ውስጥ ከመረጃው ላይ እና ከዚህነው ላይ እንዳትቆጠሩ እንጠቀምን። እናመሠረታለን፣ ይማሩበታል፣ ከዚህ በላይ በመሆኑ ለማስተዋወቅ እና ለማጠናበቅ ከሚመለከተው ውጤት ይጠቀሙ። የተለያዩ መረጃዎችን በመጠቀም እና መረጃዎችን በሚካሄደበት የሠራተኞችን ዋጋ እና የሠራተኞችን መረጃ ይዘት እንዳቀረብን። በትምህርት ይገልጻሉ።

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

03 Nov, 04:47


🎙. ቴዲ አፍሮ

🔊. አርማሽ (ቀና በል)

🟩 🟨 🟥
#JOIN
https://t.me/joinchat/AAAAAEyJ3wX1Dhwpfz-fPA

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

02 Oct, 07:38


​​​ህይወት:- ፍቅርን ታስተምርሃለች

ጊዜ:- ማንን ማፍቀር እንዳለብህ
ታስተምርሃለች

ሁኔታዎች:- ደግሞ
ማን እንደሚያፈቅርህ ያስተምሩሃል።

👉👉ባለፈ ነገር ተማር እንጂ ተፀፅተህ አትለፈው።🙏

🌹 @ethiopans 🌹

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

01 Oct, 05:43


🗣 "ለመጀመሪያ ጊዜ ሻኪራን ያገኘዋት ማድሪድ ላይ ፤ ለዓለም ዋንጫው "Waka Waka" ለሚለው ሙዚቃ ክሊፕ እየተሰራ ነበር ። ቁጥሯን ጠየኳት ። እሷ የመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ስለምትዘፍን ከኛ(የስፔን ብሄራዊ ቡድን) ቀድማ እዛ ደርሳለች"

"እሷ ቀድማን እዛ ስለደረሰች የአየሩን ሁኔታ ለመጠየቅ መልዕክት ላኩላት ። እንደዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠይቅ "ብርድ ነው ፤ ኮት ይዘህ ና" የሚል መልስ ነው የምታገኘው ። ነገር ግን እሷ ስለ አየሩ ሁኔታ በጥልቀት በዝርዝር ለማስረዳት ረጅም ፅሁፍ ፃፈች ። "ይህ የጤና አይደለም" አልኩኝ ለራሴ"

"ዝርዝር መረጃው እኔን አንደወደደችኝ ያሳያል ። በዓለም ዋንጫው ወቅት መፃፃፍ ጀመርን ፤ ነገር ግን እሷን ማግኘት የምችለው ብቸኛው መንገድ ለፍፃሜ ከደረስን ነው ፤ ምክንያቱም የመዝጊያው ፕሮግራም ላይ ትገኛለች ። እናም እሷን ለማየት ብቻ ወደ መጨረሻው መድረስ ካለብኝ ነገርኳት ፤ አደረኩትም" ጄራርድ ፒኬ
join @ethiopans

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

03 Sep, 07:46


የሰውን ስኬት ስታይ መንገዱን ተመልከት መፎካከር ካለብህም ከውጤቱ ሳይሆን ከሂደቱ ተፎካከር ፤ ያ ቦታ ላይ ለመድረስ ያደረገውን ጥረት አንተ ደግሞ በእጥፍ ለመብለጥ ሞክር ያኔ ምንም ጥያቄ የለውም ውጤቱ ላይም በእጥፍ ትበልጣለህ ።

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

06 Aug, 13:15


@ethiopans
የአእምሮ ነዳያን ባለጠጋ ሲሆኑ ...

አንዲት አይጥ አልማዝን ዋጠች እና የአልማዙ ባለቤት አይጡን ለመግደል ከአንድ ሰው ጋር ውል አደረገ።
አይጥ አዳኙ አይጦቹን ለመግደል በደረሰ ጊዜ ከአንድ ሺህ በላይ አይጦች ተሰብስበው አንዱ ከስብስቡ ራቅ ብሎ ተቀምጧል።
እሱ ብቻውን የተቀመጠውን አይቶ እርሱን ገድሎ አልማዙን አገኘው ። የአልማዙ ባለቤት አልማዙን የዋጠው ትክክለኛው በመሆኑ በመገረም እንዲህ ሲል ጠየቀው፦
 ያ አይጥ መሆኑን እንዴት አወቅክ?
እርሱም መለሰ ፦ በጣም ቀላል ነው
ደደቦች ሀብታም ሲሆኑ ከሌሎች ጋር መቀላቀልን አይመርጡም!!! አይቀላቀሉም !!
Black and proud

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

20 Jul, 07:36


አይምሮህ

ከምትፈልገው ነገር ሊያስቆምህ የሚችለው አይምሮህ ብቻ ነው! ሌሎቹን ፈተናዎች ረስቼ አይደለም ግን ካንተ አይበልጡም ብዬ ነው።

ሰዎች እና ሁኔታዎች መጀመሪያ ባንተ ተቃራኒ ቢቆሙም ሲሳካልህ ሲያዩ ግን ከጎንህ ይቆማሉ፤ አይምሮህ ግን ከመጀመሪያውም ካንተ ጎን መቆም አለበት!

ደማቅ ሰኞ ተመኘንላችሁ
@manyazewaleshetu

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

30 Jun, 19:32


ብዙ ግዜ ለታላቅ ተፋላሚ አርበኞች(ግላዲያተሮች) አንድ ደካማ ጎን አለቻቸው እሱም የሚያፈቅሩት ሰው ነው....

ኦቶሬ ይቺን የመሰለች ጉብል ከጁፒተር ጣኦቶች ብቸረዉም እሷ ግን ከገዛ ባሏ የቅርብ ጓደኛ ጋር ተዳርታለች በዚህም ምክንያት ሁለት የሚዋደዱ ወንድማማቾችን ለመገዳደል የሚፈላለጉ ጠላቶች አርጋቸዋለች በመጨረሻም ግን ምስጋና ለአማልክቶቻቸው ወደ ቀድሞ ፍቅራቸዉ ተመለሱ...

Marisa
Spartacus !

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

07 Jun, 05:37


👉ከፍ ያለ ቦታ ላይ ስትሆን #ኩራት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ኩራት አንተ የደረስክበት የስኬት ደረጃ ላይ ያልደረሱ ሰዎችን በንቀት እንድትመለከት ያደርግሃል።

👉ታችኛው ክፍል ላይ ስትሆን #ምሬት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ምሬት ቅናት እንዲሰማህና አንተ ያልተሳካልህ በሌሎች ሰዎች ምክንያት እንደሆነ እንድታስብ ያደርግሃል።

👉ወደላይኛው መንገድ ስትጓዝ #ስግብግብነት ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ስግብግብነት ትዕግስት ያሳጣሃል እናም እንድትሰርቅ ወይም አቋራጮችን እንድትፈልግ ያደርግሃል።

👉ወደታች በምትወርድበት ጊዜ #ተስፋ_መቁረጥ ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ተስፋ መቁረጥ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ብለህ እንድታስብ ሊያደርግህ ይችላል።

ኔልሰን ማንዴላ

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

23 May, 09:16


ይቀጥል

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

23 May, 09:14


ቤዛና ሕልሟ

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

15 May, 10:16


https://vm.tiktok.com/ZMesMtQfW/

2,498

subscribers

28

photos

1

videos