❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር @love_qoutes_pp Channel on Telegram

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

@love_qoutes_pp

🌹🌹🌹🌹🌹ህይወት ያለ ፍቅር ፍፁም ሙሉ አትሆንም።❤️❤️❤️❤️
💋💋🌹❤️ታምኝ ልቦች ሁሌም በፍቅር ውስጥ አሸናፊ ናቸው❤️❤️❤️💋💋

For comment Cross & AD

@Nhatty_Xia

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹 Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር (Amharic)

የፍቅር ጥቅሶች - Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር የፍቅር ጥቅሶች ላይ ያለ የአይነት ምስሎችን እና ፎቶዎችን በመጠቀም መሠረት ያወቁትን ድምፅ ምንም ማውጣት የለም። አትሁንም ከፍቅር ያሸንፋል። በገንዘብ ከፍቅር መስጠት እንጂ ከፍፁም መልበድ አልተቻለም። የበደሚ እና በአቶ/እምድ ሃብቁ ሌላ ምዝገባ የፍቅር ድምጽን በመሥራት ላይ። በነፃ አምና: @love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

03 Nov, 12:30

BYBIT ፕሪ ሊስት ተደርጓል ፓውስ ይባላል እንደ ዶግስ ያለ አሪፍ ኢርድሮፕ ነው አሁኑኑ 👇👇👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=foHc3zwz

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

17 Oct, 07:43

❤️❤️አንቺ በህይዎቴ ካለሽ ሁሉንም ማለፍ እቺላለሁ❤️❤️

Share it for your soulmate
https://t.me/love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

15 Jun, 19:31

አንዳንድ ጊዜ አንቺ ባትኖሪኝ ኖሮስ ብዬ አስብና....
ፈጣሪን ከልቤ አመሰግነዋለሁ ❤️❤️❤️
Share it to your...... 🫀
https://t.me/love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

24 Dec, 07:21

ከቀመስኩሽ ወዲህ

😍😍😍🎍🥀🥀🥀 😂😋😋🌺🥀🥀🥀

እንደ ልጅነትሽ
የልጅነት ጣዕም.. ከንፈርሽ ጣፍጦኛል
ከቀመስኩሽ ወዲህ
እህል ባፌ አይዞርም ምግብ ከልክሎኛል
በግድ አላምጬ ወደታች ብገፋም
ናፍቆትሽ ነው እንጂ
ሰውነቴ አይፋፋም

ከመሳምሽ ወዲህ
ማር ይመረኝ ጀመር ውሀው ኮሶ ኮሶ
ግራዋ ተሻለኝ
እምዬ መጥና ካስፈጨችው በሶ

ከቀመስኩሽ ወዲህ
ካንቺ ሀሳብ ገባው ከሰውነት ወጣሁ
ያንቺን እፁብ ጣዕም ሚተካልኝ አጣሁ

ከቀመስኩሽ ወዲህ
እንደ ትኩስ ወተት
እንደ ማር እንጎቻ
ሰውነቴ ሚሻው .. ያንቺን ከንፈር ብቻ

😋😘😘 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍

#Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

11 Sep, 09:55

😍😍😍🎍🥀🥀🥀 😂😋😋🌺🥀🥀🥀 እኔ ብዙ ነገር አልፈልግም።
ጊዜሽን፣ ፍቅርሽን እና እንቺን ነው እምፈልገው።

😋😘😘 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍

#Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

02 Feb, 21:13

🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
🌺አንቺ የኔ ቁጥር አንድ አይደለሽም 💔💔
አንቺ የኔ ብቸኛዋ ነሽ🥰🥰🥰🥰
🌹❤️🌺🥀👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨🥀🌹🌹❤️❤️

@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

25 Jan, 18:39

🥰🥰🥰እኔ አልጋየ ውስጥ ነኝ🥰🥰🥰
❤️❤️❤️አንቺም አልጋሽ ውስጥ ነሽ❤️❤️❤️
🌹🌹🌹ስለዚህ ከሁለት አንዳችን የተሳሳተ ቦታ ነን🌹🌹

@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

የተመቸው share ያድርግ

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

25 Jan, 17:23

🥰🥰❤️😘😘ደረትሽ ላይ ተኝቸ የልብ ምትሽን እስካዳምጥ መጠበቅ አልቻልኩም🥀🥀🥀

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
   
🌹🌹 🌹 A🌹🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር
   ’•,
@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

25 Jan, 08:48

❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️
🌹 👉 ሁለት አይን 🌹
❤️ 👉 ሁለት ጆሮ ❤️
🌹 👉 ሁለት እጅ 🌹
❤️ 👉 ሁለት አግር ❤️
🥰🥰🥰🥰ተሰጥቶናል ነገር ግን አንድ ልብ ብቻ ነው ያለን ምክንያቱም ሌላኛውን እራሳችን መፈለግ እንዳለብን ስለሚታሰብ🥰🥰🥰

ከተመቻቹ share አድርጉት

😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

24 Jan, 09:34

😍😍😍🎍🥀🥀🥀አንዴ ብትስሚኝ ብበደርሽ😂😋😋🌺🥀🥀🥀

😋😘😘🌹🌹እንደምመልስልሽ ቃል እገባለሁ🌹🌺🌺🌺🌺🌺

😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍

#Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

24 Jan, 08:44

_
# [_😎_]

ስለአንቺ ቁንጅና
ስለአንቺ ቁመና

ከንፈር እና ዳሌ
ተረከዘ ሎሚ ፣ ፀጉር ገለመሌ

ለጡት ለወገብሽ ፣ ለፀባይሽ ጭምር
በግጥም በዝርው ፣ በአድናቆት ስዘምር
እንዴት ስለራሴ
እስከዛሬ አልፃፍኩም ፣ በጣም እንደማምር?
ብሽቅ ሰው ነኝ የምር!😎
•───────────────────•
  ╔━━━━━━━❤️‍🩹━━━━━━━╗   
        👉   @love_qoutes_pp  👈
╚━━━━━━━❤️‍🩹━━━━━━━╝
😏•───────────────────•

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

23 Jan, 19:59

🥀💊እማ...ልጅሽ በጣም ከፍቶታል እባካሽ እንደልጅነቴ እቅፍሽ ውስጥ ገብቼ🥺 ፀጉሬን እያሻሸሺኝ ልተኛ ይሄን የተረገመ አለም ልርሳና ወደዛ ደስ ወደሚለው አለምሽ ውሰጂኝ🙁 አቃለሁ ሰማይ ቤት ተመችቶሻል እኔም ካንቺ ጋር ነው መሆን ምፈልገው በቃ ውሰጂኝ😢😭😭

😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍
😍@love_qoutes_pp😍

#Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

22 Jan, 10:33

❤️‍🔥❤️‍🔥💔
እመጣለሁ ብለሽ - ከሄድሽ ጀምሮ
ናፍቆት #አሸበረኝ
ልክ እንደጌታቸው - ልክ እንደ ጃል ማሮ🤦‍♂

ይኸው ከዛ ወዲህ
ኑሮዬ #ተሳክሯል - ለቅሶ ነው ምስቀው🤥
ፀሀይ #ይበርደኛል - ብርድ ነው #ምሞቀው🙄

ይኸው ከዛ ወዲህ
ከራሴ አጣላሽኝ - አሳየሽኝ #ፍርጃ😠
ትንሽ #ከቆየሽስ - መኖሬንም #እንጃ 🙆‍♂❤️‍🔥
                  
እያልኩኝ አልገጥም #እንደጅል አፍቃሪ💔
#ከመጣሽ ቶሎ ነይ ከፈለግሽም #ቅሪ😏
.
.
.

የተመቸው 👍

#ሼር

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

20 Jan, 20:17

#ፈጣሪዬ_ሆይ🙏
ለእናቴ
በምድር #ፀጋን በሰማይ #ገነትን አውርስልኝ🙏

🗣እ... ና...ቴ.....እ...ወ.ድ..ሻ.ለ..ሁ

#አዎ_አንቺን_ነው_የኔ_ውድ_እናት😍😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

20 Jan, 19:14

እናቴ ሆይ አንቺ ለእኔ በዓለም ካሉት ሀብቶች ሁሉ የበለጠ ውድ ነሽ። ላንቺ ያለኝ ፍቅር ከምንም በላይ ነው።እናቴ፣ አንቺ በህይወቴ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆንሽ የሚገልጹ ቃላት የሉም፣ እና በህይወቴ እንዴት እንደምመራ ተጽእኖ ማሳደርሽ ይቀጥላል።

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

19 Jan, 13:49

#ላንች_ስል

አፈቀርኩሽ ስልሽ እሺ ባትዪኝም
አቅም ኖሮኝ እኔ ልጠላሽ አልቻልኩም
ባላገኝሽ እንኳን ተጣመሩ ባይለን
መዉደዴን ያሳይሽ ብዬ በመወሰን
"ያንቺ የሆነውን ሁሉን እወዳለሁ"
ብዬ ድሮ ያኔ ቃሌን ሰጥቻለሁ፡፡
እናም ቃል አክብሬ በልቤ አንግቤው
ምትወጂውን ሁሉ ስወድ እኖራለው፡፡
ያፈቀርሽውን ሰው እኔም አፈቀርኩት
ወደሽ ስታገቢው ላንቺ ስል ወደድኩት
የወለድሽውን ልጅ እንዳንቺ አየሁት
ከነጭቃው እኔም እንዳንቺው አቀፍኩት
ይበቃል ሲልልኝ
በጣም ምትወጂያትን ቆንጆ ጓደኛሽን
ላንቺ ስል ወድጂያት ከሷ ፍቅር ያዘኝ
ላንቺ ስል ባፈቅራት ከሷ አጣመረኝ፡፡
@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

#Please🙏 #Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

19 Jan, 12:11

#ከፍቅር በላይ

:
አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ
ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ።
በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል
ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል።
ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን
የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን።
ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ
አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ።
:
:
ምንም ይሁን ምንም
ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም
እኔስ አልወድሽም።
:
:
እርግጥ ነው አልክድም...
ከቤትሽ ፊት ለፊት ከግንቡ ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው
ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደው ጨርቄን እጥላለሁ
ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው።
:
:
እርግጥ ነው አልክድም...
ያ የሰፈራችን ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሀል ሲሰድብሽ ስሰማ
በጣም ተናድጄ ፈንክቼው ሮጬያለው ጠብቄ ጨለማ።
ደግሞም የሆነ ቀን በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛችን የለከፈሽ ለታ
ደም ፋላቴ መቶ አዝንቤበታለው የቡጢ ጋጋታ።
:
:
እርግጥ ነው አልክድም...
ሳገኝሽ ስቄያለው ሳጣሽም ከፍቶኛል
አንቺን ብቻ እያየው በመንገድ ሳቀናም መብራት ፖል ገጭቶኛል
ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል።
:
:
እርግጥ ነው አልክድም...
ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለው
ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለው
አዝነሽ ያየው ቀንም ደም እንባ አልቅሻለው።
:
:
ይህንም አልክድም...
ምንም ቢሆን ምንም
እኔ አንቺን አልወድም።
:
:
አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነት እውነት ስሚኝ እኔ አላፈቅርሽም።
:
:
ይህ ፍቅር አይደለም
ይህ መውደድ አይደለም
ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ
ከዚህ የተሻለ ሌላ ቃል ፈልጊ።
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደዪ
ከፍቅር በላይ ነው ያፈቀረኝ በዪ
ከመውደድ በላይ ነው የወደደኝ በዪ።

@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

18 Jan, 19:54

https://t.me/love_qoutes_pp

#Share

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

18 Jan, 19:54

ካንቺ ሱስ ይዞኛል
https://t.me/love_qoutes_pp

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

18 Jan, 06:11

በፊት አንቺን አጥቼ   መኖር በጣም ነበር
የምፈራው😔😔

አሁን ግን አንቺን
አጥቼ በአንቺ   ወስጥ ደግሞ
አራሴን አጥቼ   እየኖርኩ ነው
💔💔💔💔💔💔💔

❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️🌹Love Quotes & Profile pics የእናት ፍቅር

17 Jan, 20:25

ጥር 10 ከተራ 🙏
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ  በዓለ ጥምቀት
በሰላም አደረሳችሁ አደረሳችሁ!!!

@love_qoutes_pp
@love_qoutes_pp

#Share To your family & friends