Kibur College

@kiburcollege


An independent private higher education institution.

Kibur College

21 Jan, 00:17


ክቡር ኮሌጅ እና ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ የትምህርት እድልን ለማስፋት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ተፈራረሙ!!🤝

ይህ ትብብር ተማሪዎቻችን ዓለምአቀፍ ልምድና እውቀት እንዲቀስሙ፣ አመለካከታቸውን እንዲያሰፋ እና ጠቃሚ ክህሎት እንዲያገኙ በማለም የተደረገ ስምምነት ነው። ስምምነቱ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ የጋራ ጥቅሞችን ያጠቃልላል::

ተማሪዎች በአጋር ተቋማት እንዲማሩ መፍቀድና ማመቻቸት ፣የተማሪ ልውውጥ ፕሮግራሞች፣ በሁለቱ ተቋማት መካከል የባህል እና የአካዳሚክ ልውውጥን ማመቻቸት ፣በውጭ አገር ሰመርካምፕ የመሳተፍ እድሎች መፍጠር ፣፣ የስኮላርሺፕ ዕድሎች መስጠት ፣ የትብብር የምርምርና ጥናት ፕሮጀክቶች በጋራ መሳተፍና ተሳትፎን ማበረታታትን ያጠቃልላል::

ጄኔቫ ቢዝነስ ስኩል በሲውዘርላንድ በተጨማሪ በስፔን ሃገር ፣ ባርሴሎና ማድሪድ ከተሞች ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በሲውዘርላንድ ውስጥ ከሚገኙ ቢዝነስ ስኩል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በትምህርት ጥራት በ2ኛ ደረጃ ላይ እንዲሁም በዓለም አቀፍ 50ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው።

🚀Kibur College Signs MoU with Geneva Business School to Enhance Student Mobility and International Opportunities.

#KiburCollege #GenevaBusinessSchool

Kibur College

21 Jan, 00:07


ክቡር ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ መርሃግብር (Remedial program) ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል!

👉ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው
የመግቢያ መስፈርት መሠረት::
👉በተጨማሪ የጥናትና የፈተና
አወሳሰድ ክህሎት ስልጠናን ያካተተ::
👉የበይነ መረብ የፈተና አሰጣጥን
ያካተተ::
👉ትምህርቱ የሚሰጠው ብቃት ባላቸው መምህራን እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አሰጣጥ ልምድ ባለው ተቋም በመታገዝ ነው::

Website: https://kibur.net

አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

☎️ +251 11385 4042 , 0904848586y

Kibur College

21 Jan, 00:00


🚀 *Elevate Your Career with Our
Exclusive Tvet Program!*

🌐 Web Development & Database
Management (Levels I-IV)


Plus, Enjoy Our Complimentary
Certified Micro-Credentials:*

+Python Programming
+ Graphics Design


Empower your future with in-demand skills.
Join us today!

Kibur College

20 Jan, 23:56


አስደሳች ዜና!
በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደዉ የምስራቅ አፍሪካ ሪጅናል #ዲጂታል መታወቂያ #ሀካቶን ዉድድር የክቡር ኮሌጅ ተማሪዎች 4ኛ ደረጃን በማግኘት አጠናቀቊ! 🏆 ከ 9 ሀገራት የተወጣጡ 18 ቡድኖች በተሳተፋበት ዉድድር ላይ ኮሌጁንና ኢትዮጵያን በመወከል ለመጨረሻ ፍፃሜ ዙር ያለፋት ቡድን አባላት ተማሪ ያሬድ ኪሮስ፣ ሚኪያስ ተስፋዬ እና ዮርዳኖስ ከፈለኝ ሲሆኑ የጤና መታወቂያ ላይ ያተኮረው ፕሮጀክታቸው የጤና ችግሮችን በዲጂታል መታወቂያ መፍትሄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።:: እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🇪🇹

ሽልማታቸውን በአዲስ አበባ በሚገኘው የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው ሰነስርዓት ከአቶ ካሳዬ ታፈሰ እጅ ተቀብለዋል :: በተጨማሪም በኢትዬጲያ የብሔራዊ መታወቂያ #ፋይዳ ዙሪያ እየተሰራ ያለውን አበረታች እንቅስቃሴ ጎብኝተዉ ገለፃ ተደርጎላቸዋል::
ይህ ሃካቶን በካርኔጊ ሜሎን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ሳይላብ-አፍሪካ/ኡፓንዚ ኔትወርክ እና በማይክሮ ሴቭ ኮንሰልቲንግ (MSC) በጋራ ሊዘጋጅ ችሏል።

🎉 Exciting news!
Kibur College students secured 4th place at the East African Regional #DigitalID #Hackathon in Kigali, Rwanda!

👏 #kiburcollege #DigitalID #Hackathon @IDethiopia

Kibur College

20 Jan, 23:51


ክቡር ኮሌጅ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፡ፕሪቶሪያ በተካሄደው የAACSB International አፍሪካ ኮንፈረንስ 2024 ተሳትፏል! 🌍 አፍሪካን መሰረት አድርጎ ሲዘጋጅ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንስ በዋናነት በስራ ፈጠራ፣ በዘላቂነት፣ በድህረ ምረቃ የስራ እድል፣ በቴክኖሎጂ ፣ ሰዉ ሰራሽ አስተውሎት እና በቀጣይ ስለሚፈጠሩት አዳዲስ የስራ ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነበር።

ኮሌጁ በፋኩልቲ ልማት ላይ ሃሳቦችን ለመለዋወጥ እና ስለወደፊቱ የትብብር ስራዎች በተመለከተ ከአለም አቀፍ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል። በቀጣይም ከአጋር ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ተግባራዊ እንቅስቃሴ ጀምሯል። ክቡር ኮሌጅ ተቀማጭነቱ አሜሪካ ያደረገው የAACSB International በኢትዮዺያ የመጀመሪያውና ብቸኛው አባል ተቋም ነው::

Kibur College recently participated in the AACSB International Africa Inaugural Conference 2024 in Pretoria, South Africa! 🌍 The conference focused on key issues such as entrepreneurship, sustainability, graduate employability, technology, AI and the future of work.

We connected with global business school representatives to share ideas on faculty development and discuss exciting future collaborations. Together, we’re paving the way for impactful change!
#AACSB #KiburCollege #Africa

Kibur College

20 Jan, 23:48


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ::
Wishing You a Happy and Blessed Meskel.
#kiburcollege #Meskel

Kibur College

20 Jan, 23:43


#ክቡር ኮሌጅ አፍሪካ የቢዝነስ ስኩል አባል ተቋም ሲሆን ክህሎትን መሠረት ያደረገ ተግባራዊ የትምህርት አሰጣጥን የሚከተል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው::

👉በኢትዮጵያ ሙሉ ዕውቅና ያለው
👉 ከ 18 ዓመት በላይ በትምህርት ዘርፍ ውስጥ ልምድ ያካበተ::
👉ምቹና ዘመናዊ በሆነ ስማርት የመማሪያ ክፍሎችና ግብዓቶች የተደራጀ ::

በመጀመሪያ ዲግሪ :
ቴክኒክና ሙያ /TVET/
12ኛ ክፍል የብቃት ማሻሻያ
(Remedial Program) 

ተማሪዎችን ለመቀበል በምዝገባ ላይ ነን!
Website: https://kibur.net
አድራሻ:- ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ
☎️ +251 11385 4042 , 0904848586
Telegram: https://t.me/kiburcollege
Facebook: https://www.facebook.com/kiburcollege

Kibur College

20 Jan, 23:32


እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Wishing You a Happy and Blessed Mawlid al-Nabi!

#kiburcollege

Kibur College

20 Jan, 23:26


እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት አደረሰን!
Happy New Year!
#kiburcollege

Kibur College

20 Jan, 23:23


College Readiness Bootcamp 2024!!