📚ከታሪክ ገፅ📜 @ketarik_mezagebt Channel on Telegram

📚ከታሪክ ገፅ📜

@ketarik_mezagebt


እዚ chanal ላይ የኢትዮጵያ
.
#አዳዲስ እንዲሁም ትንሽ ቆየት ያሉ history(ታሪኮችን)🗽
#አስደናቂ ተፈጥሮዎች📖
#የተለያዪ አስደናቂ እና አሰደማሚ እውነታዎች👣
#ጥንታዊት ኢትዮጵያ 🇪🇹
#Astrology 📰
.
ሁሉንም በአንድ ለይ የሚያገኙበት #ምርጥ ቻናል

ከታሪክ ገፅ (Amharic)

እዚ ታሪክ ገፅ ላይ የኢትዮጵያ አዳዲስ እንዲሁም ትንሽ ቆየት ያሉ እና አንድ ለይ ታሪኮችን, አስደናቂ ተፈጥሮዎች, የተለያዪ አስደናቂ እና አሰደማሚ እውነታዎች, ጥንታዊት ኢትዮጵያ, እና Astrology በሚቀጥለው እትም ይገኛሉ. እሱን በስለት ከታሪክ ገፅ እና ካልሲዉር በድረ-ገፅዋ ከሚገኙ ታሪኮች ላይ መታወቂያዎችን ይስከስራል. እንዲሁም ደሞዝንና ጥንታዊት ኢትዮጵያዊን በባንኩት መመለስ እንዲፈትን አስወጣለን. ታሪክ ገፅ የድራማውን በተመረጡ ሁሉንም በአንድ ቈንጆ ባለው #ምርጥ ቻናሉ እንደወጣበት እና ለይ በሚላኩ ታሪኮች እየተገኙነው ነው.

📚ከታሪክ ገፅ📜

07 Feb, 18:40


የእስረኞቹ እንቆቅልሽ

አንተ እና ጓደኛህ በአንድ ወንጀል ተጠርጥራችሁ ታሰራችሁ፡፡ ሆኖም መርማሪ ፖሊሶቹ ምንም አይነት ማስረጃ ሊያገኙ አልቻሉም፡፡ እናም ሁለታችሁም በተለያየ ክፍል እንድትሆኑ ተደረገ። መርማሪዎቹም ለየብቻችሁ ያሉትን አማራጮች አቀረቡላችሁ።


አማራጭ አንድ - አንተ ከተባበርክ እና ወንጀላችሁን ከተናዘዝክ ነገር ግን ጓደኛህ ዝም ካለ አንተን በነጻ እንለቅሃለን እርሱ ግን
አስራ አምስት አመታት ይታሰራል፡፡

አማራጭ ሁለት - ጓደኛህ ወንጀላችሁን ከተናዘዘ ነገር ግን አንተ ዝም ካልክ፣ እርሱ በነጻ ይለቀቃል... አንተ አስራ አምስት አመታትን ትታሰራለህ።

አማራጭ ሶስት- ጓደኛህም አንተም ከተባበራችሁን ሁለታችሁም አምስት አመታትን ትታሰራላችሁ፡፡

አማራጭ አራት- አንተም ጓደኛህም ካልተናዘዛችሁ፤ ሁለታችሁም ቀላል የሆነ የአንድ አመት እስራት ትታሰራላችሁ።

በዚህ አጣብቂኝ ውስጥ ብትሆን ምን ታደርጋለህ?
መናዘዝህ የተሻለ ውጤትን የሚያስገኝ ይመስላል፤ ጓደኛህን ብትከዳውና ብትናዘዝ  የሚገጥምህ በነጻ የመለቀቅ ዕድል ነው᎓᎓በተቃራኒው ዝም ብትልና ባትናዘዝ፣ የአንድ አመት ወይም የአስራ አምስት አመት እስራት ይጠብቅሃል።

ሆኖም አንተ ነጻ ሁነህ ጓደኛህ አስራ አምስት አመታትን በእስር ቤት ሲማቅቅ ማየት ምን አይነት ስሜት ይፈጥርብሃል?

እናም ይህ እንቆቅልሽ የሚያስነሳው መሰረታዊ ጥያቄ “እንደ ማህበረሰብ ማሰብ” ወይስ “እንደ ግለሰብ ማሰብ” የሚል ይሆናል። ለሁላችንም የተሻለ አማራጭ የሚሆነው እንደ ማህበረሰብ ማሰብ ነው፤ ሆኖም ሌላኛው ሰው ምን እንደሚያስብ አናውቅምና ለራሳችን
መልካም የሚሆነውን ለማድረግ ስንል ራስ ወዳድ እንሆናለን፡፡ እኔ እንኳ ባልስርቅ ሌላው ይሰርቃል የሚል ሃሳብ ይፈጠራል። ይህ አስተሳሰብም በድሃ አገራት ላለው የሙስና እና ስርዓት አልበኝነት አንዱ ምክንያት ነው፡፡

ለምሳሌ ያህል፣ አንድ አሳ የሚሰገርበት ሃይቅ አለ ብለን እናስብ። አሳ አስጋሪዎች በዚህ ሃይቅ ውስጥ ያሉት አሳዎች በራስ ወዳድነት ያለ ልክ የሚያጠምዱ ከሆነ፣ የአሳዎቹ ቁጥር ተመናምኖ በአንድ አመት ውስጥ ሃይቁ አሳ አልባ ይሆናል። ሆኖም ግን አግባብ ባለው ሁኔታ በልክ እና በመጠን የሚያሰግሩ ከሆነ፣ የአሳዎቹ ቁጥር አይመናመንም፤ እንዲያውም ከአመት ወደ አመት የሚያገኙት የአሳ ቁጥር እየጨመረ ይመጣል።

እዚህ ላይ ዋነኛ ጥያቄው መተማመን የሚለው ነው፡፡ አሳ አስጋሪዎቹ በመጠን ሊያሰግሩ ቢስማሙም አንዳቸው ሌላኛውን እስካላመኑ ድረስ ስምምነታቸው ዋጋ አይኖረውም፡፡ ልክ በሁለት ክፍሎች ውስጥ ለብቻቸው ተቀምጠው እንዳሉ እስረኞችም ይሆናሉ፡፡

ምንጭ- ፍልስፍና ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ሶቅራጠስ

📚ከታሪክ ገፅ📜

07 Feb, 18:40


  ``በዚህ ጊዜ: ወንድ በሁለት ቡድን መካከል  በአንዱ ወድቋል በነፃነት ውስጥ አልያ በባርነት።  ማንም ሰው ሁለት-ሶስተኛው የሚሆነው ቀኑን ለራሱ ካልሆነ: እርሱ ባርያ ነው።ምናልባትም እሱ የቢዝነስ ሰው አልያ የመንግስት ሰራተኛ ወይም የአገር መሪ እንዲሁም ምሁር ሊሆን ይችላል።``

     ፍሬድሪክ ኒቼ"Human, All Too Human"

📚ከታሪክ ገፅ📜

07 Feb, 18:39


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Add your channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

07 Feb, 18:37


Camus Say:«Everyday You drink Coffee, in order to Ignore the way Life was Absurd!
. . .but there is no Big difference between them.it's what it is»



Cat Replies🐈«Doesn't Matter»


That's why we say cats🐈 are Zen.

📚ከታሪክ ገፅ📜

01 Feb, 17:46


ሮበርት ፍሮስት- እናቱ የሰራችው ባለቅኔ!

ነገረ ሴት ውሉ ብዙ ነው፡፡ ተጽእኖው ደግሞ ለጉድ ነው፡፡ በእናት በኩል ሲሆን ደግሞ አይጣል ነው፡፡ በሴት የታሹ ባለቅኔዎችም ሆነ የጥበብ ሰዎች በስራቸው ዘመናትን ተሻግረዋል፡፡ በህይወት ርቅቀት ተዳስሰዋልና፡፡

ያዕቆብ ብርሃኑ ስለ ሴት በፈከረበት የሚደንቀኝ ጽሑፍ ሴትን እንዲህ ይገልጻታል፡፡

"በስነ ተረት ተረኮች ውስጥ ሴት የንጽህና፣ የእንቡጥነት፣ መንፈሳዊና መለኮታዊውን መልክ ትወክላለች፡፡ ማሻገር መለኮት ከራሱ ውጪ ለሴቷ ብቻ የቸረው ጸጋ ነው፡፡ተፈጥሮን የማስቀጠል የአደራ ቃል ኪዳን ውል (fertility) እንኳን የተሰጠው በዋናነት ለሴቷ ነው፡፡ የመሆንን ቅን ቀልብ በረቂቅ የህይወት ጣቶች የምታቀብለው እሷው ነቻ!"
(በፍም እሳት ማቃመስ ገጽ 90)

"የመሆንን ቅን ቀልብ" የምትለዋ አባባል ደጋግማ ትነዝራለች፡፡

እንዲያው ከዘመነኛችን ጸሐፊ ልጥቀስላችሁ ብዬ እንጂ የነገረ ሴት ውሉ ረጅም ነው፡፡ ከያዕቆብ ብርሃኑ፣ እስከ ጸጋዬ ገብረ መድህን፣ ከካርል ዩንግ እስከ ሔርማን ሔሰ ልንሻገር እንችላለን፡፡ ግና የነገራችን ውሉ ጠባብ ነውና እንቀንብበው፡፡
በ1874 እ.አ.አ ሳንፍራንሲስኮ፣ ካሊፎርኒያ ተወለደ፡፡ 1963 እ.አ.አ ቦስተን ማሳቹሴትስ አረፈ፡፡ አሜሪካውያን እንደ ብሔራዊ ገጣሚያቸው ይመለከቱታል፡፡ ሮበርት ፍሮስት! በስነ ግጥም ዙሪያ የፑልትዘር ሽልማትን (Pulitzer Prizes for Poetry) አራት ጊዜ ያሸነፈ ብቸኛው ገጣሚ ነው፡፡ ከግጥም ሎሬትነት ጀምሮ ብዙ ሽልማቶቹን ሰብስቧል፡፡

የአባቱ William Prescott Frost, Jr ቅድመ ዘር ከወደ እንግሊዝ ይመዘዛል፡፡ የእናቱ Isabelle Moodie ደግሞ የስኮትላንድ ፈላሲ ነች፡፡ አባቱ ጋዜጠኛና ጸሐፊ ሲሆን እናቱ መምህርት ነበረች፡፡ጋዜጠኛ አባቱ የመጠጥ ሱሰኛ ነው፡፡ ፖለቲካ ላይም ይሳተፋል፡፡ በእምነቱ ተጠራጣሪ አይነት ሲሆን በተቃራኒው እናቱ ደግሞ ጠንካራ አማኝ ነበረች። በጠንካራ አማኝና በተጠራጣሪ አባት መካከል ልጅነቱን ያሳለፈው ሮበርት ፍሮስት ይሄ መዋዠቁ በግጥሞቹም ላይ ይታይ ነበር፡፡
አባቱን በልጅነት አጣ። እናቱ ደፋ ቀና ብላ አሳደገችው። አባቱን በልጅነቱ ማጣቱ ከተላቅ ሰዎች ጋር ጓደኝነት የመመስረት ባለው መሻት ይታወቅ ነበር ይላል የህይወት ታሪኩን የጻፈው ደራሲ፣ ገጣሚ፤ ጸሐፊ ተውኔት እንዲሁም ሃያሲ ጃይ ፓርኒ (Jay Parini)፡፡

እኔ መነሻ አድርጌ የማወራላችሁ የሮበርት ፍሮስት የህይወት ታሪክ መጽሐፍ በጃይ ፓርኒ የተጻፈው ነው፡፡ ይሄ የህይወት ታሪክ መጽሐፍም በ2000 እ.አ.አ የተጻፈ ነው፡፡ በጊዜውም የችካጎ ትሪቡን ሽልማት (Chicago Tribune Heartland Prize) አሸናፊ ነበር፡፡

ስለመጽሐፉና ስለ ገጣሚው ይህቺን ታህል ካልሁ እናቱ እንዴት ልጇን ገጣሚ እንዳደረገችው በቁንጽሉ ለማየት እንሞክር፡፡

የንባብን ነገረ ምስጢር የምታውቅ የፍሮስት እናት በዘመኑ የነበሩ ጽሑፎችን ለሮበርትና ለእህቱ ታነብብላቸው ነበር፡፡ እንዲጽፍም ታነሳሳው ነበር። ከሁሉም በበለጠ በስካርና በህመም የሚሰቃይ ባሏን ችላ ልጆቿ ከተፈጥሮ ጋር ግብቡነት እንዲኖራቸው ሁሌም በየሳምንቱ ወደ ሰንሰለታማ ተራሮች ይዛቸው ትወጣ ነበር፡፡

ዛሬ ላይ የቱጃሮች መንፈላሰሻ የሆነውን የኖብን ሰንሰለት (Nob Hill) በየሳምንቱ ከልጅቿ ጋር ትጎበኘው ነበር፡፡ ዛሬ የሳንፍራንሲስኮ ሰማይ ጠቀስ ቅንጡ መኖሪያዎች የተገነቡበት ይህ ሰንሰለት ያኔ ሮበርት ፍሮስ ከእናቱና ከእህቱ ጋር በኪደተ እግሩ ይመላለስበት ነበር፡፡ ባሻገር የፓስፊክን ውቅያኖስ በህጻን ልቡናው እየተመለከ ከወዲያ ደግሞ የሚርመሰመሱ ባህረኞችነ ይታዘብ ነበር፡፡
"
Jay Parini እንዲህ ይላል፡፡

On weekends they would venture into the California countryside. Memories of these excursions stayed with Frost in later years, and some were folded into late poems."

ስነ ግጥም ከመኖር ሲቀዳ፣ በምናብ ደግሞ ሲሽሞነሞን ከፍታው ሌላ ነው፡፡

ሮበርት ፍሮስት ከአባቱ ሞትና ከህጻንነት የሳንፍራንሲስኮ ቡረቃው በኋላ ከእናቱ ጋር ወደ አያቶቹ ሀገር ላውረንስ ማሳቹሴትስ መኖሪያቸውን ቀየሩ፡፡ በአጎቱ የግብርና ቦታ ላይ እየቦረቀ፣ የግጥም ስራውንም መሞካከር ጀመረ። በሃያ ዓመቱ አካባቢ የመጀመሪያውን ግጥም አሳተመ። በ15 ዶላርም ሸጠ።

ከዚያን ጀምሮ እስከ ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ተጓዘ፡፡ በግጥም ዓለምም የራሱን አሻራ ለማሳረፍ ቻለ፡፡

በህጻንንቱ እናቱ ከተፈጥሮና ከመጻሕፍት ጋር ገምዳ አሳደገችው፡፡ በዚህም የተራውን ህዝብ ኑሮና የተፈጥሮን ህያው መንፈስ እተያጋመደ ይቀኝ ጀመር፡፡ የሮበርት ፍሮስትን ጠቅላላ የግጥም ባህርይ እንዲህ ሲሉ ሊቃውንት ይደመድሙታል፡፡ realistic depictions of rural life and his command of American colloquial speech፡፡ ከገጠሬው ህዝብ ጋር የተሳሰረ ነው፡፡ ተራ በሚባለው ቋንቋ ይጽፋል፡፡

ልጅነቱን ከተፈጥሮ ያዋሃደች እናቱ ባለቅኔ ልጇን ሰራች። የኖብ ሰንሰለት መንከራተትዋ ባለቅኔውን ደግማ እንድትወልደው አገዛት። ከፓስፊክ ባሻገር ጋራ ላይ ቆመው የተጫወቱት ሹክሹክታ የሰውን ልጅ ህይወት ሁሉ የሚዳስስ ገጣሚን እያዋለደ ነበር። ዛሬ ቱጃሮች በሚንፈላሰሱበት አቀበት ብሔራዊ ገጣሚያቸው እያለከለከ ሲወጣ ሲወርድበት ነበር።

ዝነኛ በሆነችውና "The Road Not Taken" በምትል ግጥሙ መዝጊያ ላይ ያስቀመጣቸው ስንኞች ያለፈበትን መንገድ ሊፈክሩ አይቸሉም ወይ?

"Two roads diverged in a wood, and I—
I took the one less traveled by,
And that has made all the difference."

ይላል፡፡ ብዙዎች በጅምላ ያልተራኮቱበትን መንገድ መረጠ፡፡ ልዩነቱም እንደምናውቀው ሆነ፡፡
ገለታ ለእናቱ። ምስጋና ለገጣሚ ሮበርት ፍሮስት። አድናቆት ህይወቱን ለሰነደልን ጃይ ፓርኒ።
ታነብብት ዘንድ ጋበዝኋችሁ፡፡






Orignal source  ባይራ | Bayra

📚ከታሪክ ገፅ📜

01 Feb, 17:46


❝ግጥም በጉሮሮ ውስጥ እንደእብጠት ይጀምራል፤የስሕተት ስሜት፡ቤት ውስጥ የመሆን ፍቅር፡የፍቅር ስሜት ችግር.  .  .እያለ ያድጋል።❞

ሮበርት ፍሮስት

📚ከታሪክ ገፅ📜

09 Jan, 18:17


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

09 Jan, 17:48


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

09 Jan, 17:16


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

Add your Channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

08 Jan, 17:51


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 19:06


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 18:36


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

add channel 1k @Slimshady_lp
                          

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 17:35


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 05:26


#Shutter_island


እ.ኤ.አ. በ 1954 የUSA ማርሻል ኤድዋርድ “ቴዲ” ዳንኤል እና ከአዲሱ አጋሩ ቻክ አውል ጋር shutter-ደሴት ውስጥ ቦስተን ሃርበር ወደሚባል በወንጀል ምክንያት ከፍተኛ እብደት ወዳጠቃቸው አሼክሊፍ ሆስፒታል ተጉዘው ከዚህ ቀደም ሶስት ልጆቿን አስጥማ  ያጠፋችው የሆስፒታሉ ታካሚ የሆነችውን 'ራሄል ሶላንዶን' መጥፋቷን ለማጣራት ሆስፒታሉ ወዳለበት ደሴት ለምርመራ አቅንተው የሚፈጠረው የጭንቄ ጭዌ ይዳስሳል።

shutter island ሳይኮፓዝነት የጥፋተኝነት ስሜት እና ጥልቅ ሀዘን በአንድ ሰው የአእምሮ ጤና ላይ ሊኖራቸው የሚችለውን ተጽህኖ ያሳያል። የፊልሙ ዋና ገፀ-ባህሪ  ቴዲ ጠፋች የተባለችውን ራሄል ሶላንዶን እንዴት እንደጠፋች ለማጣራት ግዴታ እንደ እብዶችሁ ለብሶ መግባትና መኖር እንዳለበት ለእስር ቤቱ አለቃ በመንገር እንደነሱ በመልበስና በመኖር ጥቂት ጊዜዎችን ያሳልፋል። ከምርመራው እለት ጀምሮ እናም በቆየበት ጊዜያትም ከፍተኛ ራስ ምታትና የቁም ቅዠት ያስቸግረው ነበር። በዚህም ከእስር ቤቱ አላፊ ለራስ ምታቱ ማስተጋሻ መዳኒት ከገባበት እለት ጀምሮ እየተሰጠው በእርሱም እየታገዘ ምርምመሯውን አድርጓል።

ነገር ግን ቴዲ እዛ በቆበት ጊዜያት ነገሮች ተገልብጠው፤ ቴዲ እንዳበደና ከቀናቶች በፊት ሳይሆን ከአመታት በፊት እዚህ ለህክምና እንደመጣና የስራ ባልደረባዬ የሚለውም ሰውዬ የእርሱ የአዕምሮ አኪም እንደሆነ፤ ጠፋች የተባለችውም ሴት የእርሱ ሚስት እንደሆነች ይነገረዋል። እዚህም በወንጀል ከፍተኛ ወደሆነ የእብድ እስር ቤት የገባውም ምክንያት ሲያስቀምጡለት፡

የአእምሮህ ጤናው ማሽቆልቆል ዋነኛ ምክንያቱ የቤተሰቡ ሞት መሆኑን። ሚስቱ ከአእምሮ ጤና ችግሮች ጋር በመታገል ሶስት ልጆቻቸውን ባህር ውስጥ አስጥማ እንደገደለቻቸው፤ በዚህ ተግባሯም  ቴዲ እርሷን እንደገደላት ጭምር አንስተው አስረድተውታል።

እውነት ግን ቴዲ ከአመታት በፊት ነው እዚህ የአዕምሮ አኪም ቤት ውስጥ የገባው፤ ጠፋች የተባለችው ወንጀለኛ ሚስቱ  መሆኗን እንዴት አላወቀም?፤ የምርስ ሚስቱ ልጆቻቸውን ገድላለች¿፤ ቴዲስ ይህን ሲመለከት እሷን ገድሏታል?፤ ይህ ሁሉ ይቅርና ቴዲ ሚስትና ልጆች አሉት¿፤ ለዚህ መልሴ አላውቅም ነው። በፊልሙ ላይ ዋና ገፀባህሪው በመሆን ፊልሙ ላይ የተሳተፈው ሊዮናርዶ ዲካፒሪዮ ሲሆን ፊልሙ ብቃት ያለው ትክክለኛ ተዋናይ አግኝቷል። የሊዮናርዶ ዲካፒሪዮ ሁለት ያስገረሙኝ ፊልሞች አሉ። ጭንቄ ላይ ከተጫወቱብኝና መጨረሻውንም ልገምትና ልረዳ ደቂቃዎች የወሰደቡኝ ናቸው። እነዚህ ፊልሞችም "Inception" እና "shutter island" ናቸው።



Which Would Be Worse..To Live As A Monster, Or To Die As A Good Man?

      ፦Teddy Daniels- the last sence

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 05:25


“Which Would Be Worse..To Live As A Monster, Or To Die As A Good Man?”

`` የቱ የከፋ ነው  እንደ ጭራቅ መኖር ወይስ እንደ ጥሩ ሰው መሞት¿ ``

               -Shutter Island 📽️

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Jan, 05:23


“ጭንቅላቱን ያጣ እብድ አይደለም፤ ይልቅስ እብድ ከአዕምሮው በስተቀር ሁሉን ያጣ ሰው ነው!”

              —Jacques Lacan

📚ከታሪክ ገፅ📜

05 Jan, 04:36


አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ ሲወጡም ማንንም ሳያገኙ ስራቸውን ሰርተው የሚመለሱ። አንድ ወይም ሁለት የቅርብ ጓደኞች አላቸው። ከእኩያቸው ጋር ኮንታክት የሌላቸው ስልካቸውን ሁል ጊዜ Silent ወይም Forward የሚደርጉ።

በዚህም ስሜታቸውን ላማጋራት እራሳቸውን ያልሰጡ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ባጠቃላይ ሶሻል ሚዲያን ከፍተው ከግማሽ በላይ ቀናቸውን ማንንም ሳያናግሩ በዝምታ እየተከታተሉ እርካታ የሚያገኙ ናቸው። እነሱ መፅሐፍት፣ ሙዚቃ፣ ክረምትና መገለልን የሚወዱ፤ የተረጋጉ፣ ሁሌም ፈገግ የሚሉና በimagination ማለትም በምናባቸው አለማቸውን የሰሩ፤ ማንንም የማይጎዱ ሌሎች እንዲጎዷቸውም የሚይፈቅዱ እውነተኛ ሰዎች ናቸው።

Rajneesh Osho said this to real people፦

‹‹አንዳድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሃል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማኀበራዊ ኑሮን የሚጠሉ አይደሉም፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ድድብናና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው››

📚ከታሪክ ገፅ📜

05 Jan, 04:35


❝የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ የሚያዳብረው በሶስት የአስተሳሰብ ደረጃዎች ነው።  የመጀመሪያው እና ዝቅተኛው የአስተሳሰብ ደረጃ ነገረ-መለኮታዊ[Theology] ነው፤  ሁለተኛው ሜታፊዚካል[Metaphysical] የአስተሳሰብ ደረጃ ሲሆን ሦስተኛው እና ከፍተኛው የአስተሳሰብ ደረጃ አዎንታዊነት[Positivism] ነው። ሥነ-መለኮት እና ሜታፊዚክስ የሰው ልጅ-አእምሮ ደካማ ምሁራዊ ጥረቶች ሲሆኑ አዎንታዊነት[Positivism] የአዋቂ የማሰብ አእምሮአዊ መግለጫ ነው።❞
__
___
  📖 Thede Philosophie positive
✍🏼 ኦገስት ኮሜት

📚ከታሪክ ገፅ📜

05 Jan, 04:34


ቅል(ቀ)(ለ)=፻(፴)
"አሁን" እና "እዚህ" ጊዜ በሚጠፋበት ጥለት ከሁለትና ጋር እየተስማማን ነው።በተረጋጋና ጽልመተ በተሰወረበት እንደዳዊት በምስጋና እየተሞላን ነው።የተገለጠንን በዚህኛው አለም(33 ደረጃዎችን አልፈን) ስንገልጥ ያኔ እውቀት ኩራዟን በ«ራስ»አችን ላይ ታበራለች።

📚ከታሪክ ገፅ📜

25 Dec, 18:36


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

25 Dec, 17:35


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

add channel 1k @Slimshady_lp
                          

📚ከታሪክ ገፅ📜

25 Dec, 17:10


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

24 Dec, 18:45


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

24 Dec, 18:07


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

24 Dec, 17:36


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

23 Dec, 19:11


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

23 Dec, 18:16


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

23 Dec, 17:37


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Add your channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

22 Dec, 18:07


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

22 Dec, 17:35


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

Add your Channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

21 Dec, 18:39


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Add your channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

21 Dec, 17:51


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

21 Dec, 17:35


📌 እግር ኳስን እዚህ መመልከት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?

🇬🇧 የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
🇪🇸 ስፔን ላሊጋ
🇮🇹 የጣልያን ሴርያ

እናም ሌሎቹንም መመልከት ትችላላችሁ።

📚ከታሪክ ገፅ📜

19 Dec, 19:05


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

19 Dec, 18:05


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

19 Dec, 17:50


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

add channel 1k @Slimshady_lp
                          

📚ከታሪክ ገፅ📜

18 Dec, 19:37


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

18 Dec, 17:36


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

Add your Channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

18 Dec, 17:26


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Add your channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

15 Nov, 19:39


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

15 Nov, 17:57


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

01 Nov, 19:16


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

01 Nov, 18:17


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

01 Nov, 17:17


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

31 Oct, 18:17


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

31 Oct, 17:16


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

add channel 1k @Slimshady_lp
                          

📚ከታሪክ ገፅ📜

30 Oct, 17:17


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

Add your Channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

17 Oct, 17:11


Telegram ላይ online business መስራት ትፈልጋላችሁ እንግዳውስ ከታች ያለውን በመንካት በስልካችሁ ብር ሰርታችሁ እንዴት ወደ ባንክ ማውጣት እንደምትችሉ ለማወቅ
ከታች ያለውን JOIN በሉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇

Add your Channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

16 Oct, 19:12


Sex💋💋or love❤️❤️

📚ከታሪክ ገፅ📜

16 Oct, 18:16


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

16 Oct, 17:06


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Add your channel @slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

15 Oct, 17:37


ባሁን ሰዓት ማነው ምርጡ ተጫዋች?

📚ከታሪክ ገፅ📜

15 Oct, 16:48


የኢትዮጵያን እና የውጭ ሀገር ፊልሞችን በትንሽ Mb ማውረድ የሚችሉበት የቴሌግራም ቻናል መጥቷል!! ቻናሉን ማግኘት ከፈለጉ join የሚለውን ይጫኑ!!!

Add your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

14 Oct, 19:06


ገብተህ ማትወጣበት ምርጥ ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

Add Your Channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

14 Oct, 17:56


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።

add channel 1k @Slimshady_lp
                          

📚ከታሪክ ገፅ📜

14 Oct, 15:15


እንደዚ አይነት 4K pic የሚገኝበት ብቸኛው ቻናል ይሄ ነው።

Add your channel @Slimshady_Lp

📚ከታሪክ ገፅ📜

14 Oct, 11:09


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=27VfMTud77nY6YSbKMaQgHX6v6ZDFuCKhLk2N84y1UHyXCX
🎉 I've won 0.6 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇

📚ከታሪክ ገፅ📜

11 Sep, 04:49


This is Limalimo one of the toughest roads in Ethiopia 🇪🇹

📚ከታሪክ ገፅ📜

11 Sep, 04:47


እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌻

📚ከታሪክ ገፅ📜

09 Sep, 19:41


መልካም ዕድል

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Sep, 16:41


#MoE

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

@tikvahethiopia

📚ከታሪክ ገፅ📜

06 Sep, 09:39


I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1181454320153601&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

📚ከታሪክ ገፅ📜

29 Aug, 16:26


ሁለተኛዉ የdogs project ነዉ ቶሎ ጀምሩት 🔥🔥

📚ከታሪክ ገፅ📜

29 Aug, 16:25


https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime1002592781

📚ከታሪክ ገፅ📜

28 Aug, 08:42


"ሰኞን አልወደውም"

ጥር 29 ቀን ሰኞ ዕለት ጠዋት በ1979 ዓ.ም የ16 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ብሬንዳ  ስፔንሰር ከቤቷ ጀምራ እስከ ግሮቨር ክልቭላንድ እስከተባለው ትምህርት ቤቷ ድረስ የቶክስ እሩምታ ማውረድ ጀመረች።

በዚህ ተኩስ ሳቢያም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሲሞት። 8 ህፃናት እንዲሁም አንድ የፖሊስ ኦፊሰር ደሞ ተጎድተዋል።

የዚህች ልጅ ድንገተኛ ጥቃት ተጨማሪ ጎዳት ሊያስከትል ቢችልም በሰዓቱ የነበሩ ፖሊሶች የቆሻሻ መጣያ ገንዳ ተሸካሚ መኪናን በቤቷ ፊትለፊት አቁመው አቅጣጫ አስቀይረዋታል።

እሷም ለምን እንዳረገችው ስትጠየቅ እንዲህ በማለት መልሳለች፦

"በቃ ሰኞን አልወደውም...ይህን ያደረኩበት ምክኒያትም ቀኑን ዘና ብዬ ለማሳለፍ ነው።"

😭😂

📚ከታሪክ ገፅ📜

28 Aug, 08:41


ይህ የምትመለከቱት ቦታ አለም ላይ ያሉት ሁሉም የ ዕፅዋት እና የምግብ ዘሮች የሚቀመጡበት ቦታ ሲሆን ከ ሰሜን ዋልታ 1,300 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በስቫልባርድ ደሴቶች ይገኛል  በ 2008  የተከፈተው ይህ የመሬት ውስጥ መጋዘን 4.5 ሚሊዮን የሰብል እፅዋት ዘሮች የተቀመጡበት ሲሆን በተፈጥሮ አደጋዎች በግጭት እና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለሚደርሰው ችግር እንደ ምክንያት ተቆጥሮ ዘረመሎች እዚህ መጋዘን ውስጥ ይቀመጣሉ !

📚ከታሪክ ገፅ📜

28 Aug, 08:38


በረሮ- ኒውክሌር የማይገድለው ብቸኛ ፍጥረት

አያድርስ እንጂ የኒውክሌር ቦምብ ፍንዳታ ቢከሰት ጨረሩን ተቋቁሞ በአካባቢው መትረፍ የሚችል ብቸኛ ፍጡር በረሮ ነው፡፡

ከዚህም በተጨማሪ በዝግመተ ለውጥ ሃደት ምንም ዓይነት ልዩነት የማያሳይ ፍጠረት ቢኖር በረሮ ብቻ ነው፡፡ በረሮ ጥንትም ዛሬም ያው አንድ ነው፡፡ በረሮ ከዛሬ 300,000,000 ዓመታት ጀምሮ በምድር ላይ እንደኖረ በሳይንስ የተረጋገጠ ሲሆን በእነዚህ ረጅም ዘመናት ውስጥ ምንም አይነት ለውጥ ያልታየበት ፍጥረት ነው፡፡

በረሮ የሚተነፍሰው በጎድን አጥንቱ በኩል ነው፡፡

በረሮ 6 እግሮች ያሉት በራሪ ነፍሳት ምድብ ውስጥ ያለ እና በሬድዮ እና ቴሌቪዥን ውስጥ መኖርን በብቸኝነት የመረጠ በራሪ ፍጥረት ነው፡፡

በረሮ በሰው ልጆች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት የማደረስ እና ምንም ዓይነት በሽታ የማያስተላልፍ ነፍሳት ውስጥ ይመደባል፡፡

ከባለ ስድስት እግር ነፍሳት መሐል በጣም ፈጣኑ ሯጭ በረሮ ነው፡፡

በረሮ ጭንቅላቱን ተበጥሶ ለ10 ቀናት በሕይወት መቆየት ይችላል፡፡ የሚሞተውም መመገብ ስለማይችል ብቻ ሲሆን ምግብ ወደ ሰውነቱ የሚገባበት ሌላ መንገድ ቢኖር ከዚህም የበለጠ ቀናት ከጭንቅላቱ ጋር ተለያይቶ መኖር ይችል ነበር
፡፡

📚ከታሪክ ገፅ📜

28 Aug, 08:36


ኖርዌይ በዓለም ላይ ከየትኛውም ቦታ የሚመጣ ተማሪ በሕዝብ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ሙሉ በሙሉ በነጻ እንዲማር ትፈቅዳለች።  🫠

📚ከታሪክ ገፅ📜

28 Aug, 08:35


ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት፤ ለዚህ ነው የጥርስ ሕመም ከራስ ምታት ጋር የሚያያየዘዉ....

📚ከታሪክ ገፅ📜

20 Aug, 08:04


"Justice Center Leoben" ኦስትሪያ ውስጥ የሚገኝ ባለ 5ኮከብ ቅንጡ እስር ቤት ነው።

ይህ እስር ቤት ከቅንጡ ሆቴሎች ያነሰ አይደለም እና ለታራሚዎቹ ጥሩ ተሞክሮ ይሰጣል

ለምሳሌ፦ ለእያንዳንዳቸው ታራሚዎች የግል መታጠቢያ ቤት ፣ እስፓ ፣ ጂም ፣ ኩሽና እና ቴሌቪዥን ያለው ብቸኛ ክፍል ይሰጣል ። ባለ አምስት ኮከቡ እስር ቤቱ 205 እስረኞች ይኖሩበታል 🙂

📚ከታሪክ ገፅ📜

20 Aug, 08:02


በየትኛውም የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ንባብ ውስጥ C የሚለውን ፊደል የለም

ከ1-99 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a,b.c እና d አይገኝም።

ከ1-999 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a,b እና c አይገኝም።

ከ 1-999 999 999 ባሉት የእንግሊዘኛ ቁጥሮች ፊደል ውስጥ a እና b አይገኝም
፡፡

📚ከታሪክ ገፅ📜

20 Aug, 08:01


ሮናልዶ ናዛርዮ እና ሮቤርቶ ካርሎስ መፀዳጃ ቤት ውስጥ ሲያጨሱ እና ሲጠጡ ! 😁

📚ከታሪክ ገፅ📜

20 Aug, 08:00


1961 ተገልብጦ ሲነበብ ያንኑ 1961 ይሰጣል፡፡ በዚህ ዓመት ምህረት ከተወለዱት ታዋቂ ስዎች ውስጥ አንዱ ባራክ ኦባማ ነው፡፡ ከእንግዲህ ወዲያ እንደዚህ ተገልብጦ ሲነበብ መልሶ ራሱን የሚሰጥ ዓመተ ምህረት 6009 ብቻ ነው፡፡

በዓለማችን ላይ ሰፋፊ አውራ ጎዳናዎች ያላት አገር ብራዚል ናት፡፡

በብራዚል ውስጥ ያሉት አንዳንድ ሰፋፊ አውራ ጎዳናዎች ላይ 160 መኪናዎች በአንድነት ጎን ለጎን ሆነው ማለፍ ይችላሉ፡፡

የጥንት ሮማውያን ኮልጌት ወይም የጥርስ ሳሙና ለመስራት ከሚጠቀሙበት ቅመማ ቅመም ውስጥ አንዱ የሰው ሽንት ነበር፡፡ ለጥርስ መፋቅያነት የሚገለገሉት ደግሞ የጃርት እሾክ እንደሆነ ለማንበብ ተችሏል፡፡

በ1999 ዓ.ም በብዙ ሚልየን የሚቆጠር ትርፍ ያለው የፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለመንግስት የከፈለው ግብር ዜሮ ዶላር ነበር!

በጣም ጥንታዊው የእህል ዝርያ የሚባለው አተር ነው፡


አኩሪ አተር እና ለውዝ ለድማሚት ቅመማ ያገለግላሉ፡፡

ከእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ወይም ቅላጭ የሚወጣው አመድ ወይም ብናኝ ምርጥ የተባለ የጥርስ ሳሙና ወይም ኮልጌት ለመስራት ያገለግላል፡፡

በጥንት ሮማውያን ዘመን አፍንጫው የተጣመመ ስው ለህዝብ አመራር፣ ለአስተዳደር እና ለኃላፊነት ብቁ ተደርጎ ይታመን ነበር፡፡

ቴሌቪዥን ለልጆች እንደ ተፈጠሯዊ ሕመም ማስታገሻ
ነው

📚ከታሪክ ገፅ📜

20 Aug, 07:58


የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ።