ET MUSLIMS @et_menzuma Channel on Telegram

ET MUSLIMS

@et_menzuma


አዳዲስ እና የቆዩ መንዙማዎችን ያገኙበታል

ET MUSLIMS (Amharic)

ET MUSLIMS በአገር እና በተማሪ ቆይታዎች የተለያዩ አዳዲስ እና የቆዩ መንዙማዎችን ያገኙበታል። ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ሀምበ እኔ፣ ነጋዴዎችን እና እናቶችን በጣም ለመበተን ነው። የቻናል በሰላም እና በዓለም እንደነበሮው ፈጣሪ በሆነ ነጋዴዎች እና እናቶች ተመልከቱ እና በጣም ለምታድራው በአንድ ምክር እንዲለክሙና ለሞባይና ሌሎች መሰሉን እንደምትቃኘቱ ይህን ቻናልን ስለሚሰሩ እንመለከታለን።

ET MUSLIMS

03 Dec, 06:38


https://youtu.be/zQcxCCK7DOA

ET MUSLIMS

17 Feb, 05:58


https://youtu.be/dDwSbHQO-t4

ET MUSLIMS

22 Jan, 07:59


https://youtu.be/_kJSwv86-z4

ET MUSLIMS

11 Oct, 10:41


https://youtu.be/y6YgLfKRj7Q?si=7V9v03GOLj1TE3H0

ET MUSLIMS

12 May, 17:19


የኢድ ሰላት አሰጋገድ
°

የኢድ ሶላት አሰጋገድ የማያውቁ ስላሉ እርሶ ፅሁፉን ሼር በማድረግ ያድርሱ!!

የኢድ ሰላት “ሱና ሙአከደህ’ ከሆኑ ሰላቶች አንዱ ነው
ማለትም ነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያጠብቁት
የነበረ ሱና ነው።
የአሰጋገድ ስነስርኣት
1. ሰጋጁ በልቡ እንዲህ በማለት ኒያ ያደርጋል፡ ለአሏህ ብዬ የኢድ አል-ፊጥር 2 ረከኣ ሱና ሰላትን ኢማም ሆኜ
(ኢማም ለሆነ) መእሙም ሆኜ (ተካታይ ሆኖ ለሚሰግድ) በማለት ሰላቱን ያስራል።
2. የኢሕራም ተክቢራ (አሏሁ አክበር)ን ይላል።
3. ከዚያም ሰባት ተክቢራዎችን ያደርጋል በያንዳንዱ
ተክቢራ መካከል
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ
“ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል።
4. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል
5. ከዚያም ሱረቱ “ቃፍ” ወይም ሱረቱል አዕላን ያነባል።
6. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል።
7. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል)
8. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል
9. ከዚያም ለ ሁለተኛ ረከዐ ይቆማል
10. ከዚያም አምስት ተክቢራ ያደርጋል በያንዳንዱ
ተክቢራ መካከል
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻛﺒﺮ
“ሱብሓነሏህ ወልሐምዱሊሏህ ወላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወሏሁ አክበር” ይላል።
11. ከዚያም ፋቲሓን ይቀራል
12. ከዚያም ‘ሱረቱል ጋሺያ’ ወይም ‘ሱረቱል-ቀመር’ን
13. ከዚያም ለሩኩዕ ይወርዳል
14. ከዚያም ቀጥ ብሎ መቆም (ኢዕቲዳል)
15. ከዚያም ሁለት ሱጁድ ያደርጋል
16. ከዚያም ተሹድ ያደርጋል
17. ከዚያም በነቢዩ ሙሐመድ ሰለዋትን ያወርዳል
18. ከዚያም ያሰላምታል
((አደራ ሼር ማድረግ አንዘንጋ!!!))
@M_E_N_Z_U_M_A
@M_E_N_Z_U_M_A

ET MUSLIMS

28 Apr, 02:07


ዘይኑ ነቢ

አዲስ አሪፍ መንዙማ ለቅምሻ

ሙሉውን ሀሙስ ምሽት

በ ሷሊህ


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

27 Apr, 18:13


ዓላ ሙሀመዲን

አዲስ አሪፍ ሙሉ መንዙማ



በ ሙአዝ እና


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

25 Apr, 19:27


ዓላ ሙሀመዲን

አዲስ አሪፍ መንዙማ ለቅምሻ

ሙሉውን ነገ ምሽት

በ ሙአዝ እና


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

21 Apr, 08:22


ጀሊሉ በኑር የመረጠው

አዲስ አሪፍ ሙሉ መንዙማ

በ ኢብራሂም አባስ


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

09 Mar, 15:49


የዘንድሮ አብሬት
@ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

17 Feb, 04:45


ጉዞ ወደ አብሬት የማይቀር ቀጠሮ
ሙሪድ ተነስ ጎዝክን ይዘክ ግባ አብሬት #አርገዉ ገር በገረ አርገዉ ገር በገረ
አብሬት ገብቶ የለም መቸገር
የናፈቀዉ እስኪ❤️❤️❤️
@ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

16 Feb, 03:47


Watch "ሙነሺድ ቶፊቅ መንዙማ ላይ እንዴት ያማረ ድምፅ ነው ያለው ጃል አድምጡት" on YouTube
https://youtu.be/_mGvNM8Ntb4

ET MUSLIMS

25 Jan, 18:44


ሙሀመድ_አሕመዱ

ምርጥ መንዙማ
በ መሀመድ ሙሰማ
#Full_audio
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

23 Jan, 19:48


ሰላም ዓለይኩም ሰይዲ

አሪፍ ሙሉ መንዙማ

በ አሚር እና ሰለሀዲን ሁሴን


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

19 Jan, 19:54


ሙራዲና

አሪፍ ሙሉ መንዙማ

በ አሚር እና ሰለሀዲን ሁሴን


@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

17 Jan, 05:29


ወገኛ እኮ ነው የቃጥባሬ ሐድራ ደስስስ ይበላችሁ ትላንት ቅዳሜ እና ዛሬ እሁድ ሱማሌ ተራ በሚገኘው ቃጥባሬ መስጂድ ለሁለት አመት ተቋርጦ የነበረው አመታዊ መውሊድ ዘንድሮ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። ምጡና አሽቁ

ቸገረኝ ብለህ አታውራ ወሬ
ጓዝህን ተቅልለህ ግባ ቃጥባሬ
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA @ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

16 Jan, 17:17


ትላንት የለቀቅነው መንዙማ ውስጡ ሌላ ነበር በስህተት ነው

ይሄ ነው ትክክለኛው

ኣላ ጀማሊል አለሚን

በ አስገራሚ ድምፁ በምናቀው እድሪስ ማህሙድ

ሙሉ መንዙማ በ ቅርብ ቀን በዚሁ የ ቴሌግራም ቻናል ላይ

@ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA
@ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

13 Jan, 18:35


አዲስ ነሺዳ
song "አልሻም "
ሙነሺድ G5

ግጥም G5
ዜማ ጅብሪል
@ET_MENZUMA

ET MUSLIMS

13 Jan, 18:20


አልሻም
አዲስ ምርጥ ነሺዳ
ሙነሺድ G5
FIRST TIME ON TELEGRAM
@et_menZuma

ET MUSLIMS

13 Jan, 18:09


ሙሀመድ ዘይኑ ነብዬ
ምርጥ መንዙማ
በ ሼህ አብዱልወሀብ
ሙሉ መንዙማ
@ET_MENZUMA