Keer Teek/Adama @keerteek Channel on Telegram

Keer Teek/Adama

@keerteek


Drivers Training Center

Keer Teek/Adama (English)

Attention all drivers in the city! Are you looking to improve your driving skills and become a safer driver on the road? Look no further than the Keer Teek/Adama Telegram channel, also known as @keerteek. This channel is dedicated to providing valuable resources and information to help drivers enhance their driving abilities through professional training. Who is Keer Teek/Adama? Keer Teek/Adama is a Drivers Training Center that offers a wide range of courses and programs designed to cater to drivers of all levels. Whether you are a beginner looking to get your driver's license for the first time or an experienced driver seeking to brush up on your skills, Keer Teek/Adama has the right training program for you. What is Keer Teek/Adama? Keer Teek/Adama is a Telegram channel that serves as a hub for all things related to driver training. From tips on defensive driving to updates on road safety regulations, this channel covers a variety of topics that are essential for every driver to know. By joining Keer Teek/Adama, you will have access to expert advice, helpful resources, and the latest news in the world of driving. Don't miss out on the opportunity to become a better driver and ensure the safety of yourself and others on the road. Join the Keer Teek/Adama Telegram channel today and take the first step towards becoming a more confident and competent driver. Remember, safe driving starts with proper training, and Keer Teek/Adama is here to help you every step of the way!

Keer Teek/Adama

18 Nov, 06:26


64ኛ ዙር(ባች 27) የህዝብ-1 ሠልጣኞች
   የኮምፒዩተር ፈተና ኘሮግራም
=> ረቡዕ በ 11/03/2017
ጠዋት 2:30

ለፈተና ሲትሄዱ
(1) የኮምፒዩተር 816ብር ደረሠኝ እና
(2) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ አለባችሁ!!!
📌 የኮምፒዩተር ፈተና ላይ ሁላችሁም በሰዓቱ መገኘት አለባችሁ !!!

Keer Teek/Adama

15 Nov, 19:57


64ኛ ዙር የህዝብ-1 ሠልጣኞች
የመስክ(የአነዳድ) ፈተና እና
ካርታ ማሳያ ኘሮግራም

🚍 ቅዳሜ 07/03/2017
ጠዋት 12:30-6:00 መሰናክል
ከሰዓት ከ7:30-11:30 ካርታ
🚌እሁድ 08/03/2017
ጠዋት 12:30-6:00 መሰናክል
ከሰዓት ከ7:30-11:30 ካርታ
👉የመስክ ፈተና 
=> ሐሙስ ....12/03/2017 እና
=> አርብ........13/03/2017
ማሳሰቢያ
ለመስክ ፈተና ሲትሄዱ
(1) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ
(2)  ከተቋሙ መታወቂያ በተጨማሪ የቀበሌ   መታወቂያ ወይም ፓስፖርት መያዝ አለባችሁ።

Keer Teek/Adama

13 Nov, 06:01


64ኛ ዙር ህዝብ አንድ ሠልጣኞች
             ሲንቄ ባንክ
ኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን
       104801 7971 225

ሲንቄ ባንክ ለየብቻ ያስገባችሁትን
👉የኮምፒዩተር ፈተና 816 ብር እና
👉 የመስክ ፈተና 952ብር
ደረሠኝ 
ማክሰኞ በ04/03/2017 ከሰዓት 11:30 የክፍል ትምህርት ለመማር ስትመጡ ሁለቱንም የባንክ ደረሠኝ ይዛችሁ ኑ ።
🔴 የባንኩን ደረሠኝ ከማክሰኞ 11:30 ውጪ አንቀበልም ‼️

Keer Teek/Adama

11 Nov, 03:37


64ኛ ዙር ህዝብ አንድ ሠልጣኞች
      የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም
ለኮምፒውተር ፈተና እንዲያዘጋጃችሁ የተዘጋጀ የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም
👉 ረቡዕ--------04/03/17  11:30 - 1:00
👉 ሐሙስ-----05/03/17  11:00 - 1:00
👉 አርብ--------06/03/17  11:00-1:00
👉ቅዳሜ-------07/03/17 11:00-1:00
=> የትራንስፖርት ኤጀንሲ የኮምፒዩተር ፈተና ሰኞ በ 09/03/2017 ወይም ማክሰኞ በ 10/03/2017 ሊሆን ይችላል ።
ማሳሰቢያ:-
=>የክለሳ ትምህርቱ  የከሰዓት ፈረቃ ብቻ ነው !
=> ማርፈድ እና መቅረት አይቻልም !
=> መፅሐፍ እና ደብተር  መያዝ አለባችሁ !!!
=> ይህንን መረጃም ለሌሎች ጓደኞቻችሁም በማስተላለፍ የክለሳ ትምህርቱን እንዲከታተሉ አሳውቁ።

Keer Teek/Adama

11 Nov, 03:28


64ኛ ዙር  የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
የኮምፒዩተር ፈተና መለማመጃ ኘሮግራም
🖥 ማክሰኞ--------03/03/2017
🖥 ረቡዕ------------04/03/2017
🖥 ሐሙስ---------05/03/2017
🖥 አርብ------------06/03/2017
👉በሚመቻችሁ ሰዓት ጠዋት ወይም ከሰዓት መለማመድ ትችላላችሁ ።
ጠዋት 3:00 - 6:30 ወይም
ከሰዓት 8:30 - 11:00

Keer Teek/Adama

06 Nov, 15:54


71ኛ ዙር(ባች-31) የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የመስክ/የአነዳድ/ ሥልጠናን በተመለከተ

=> ሐሙስ በ28/02/2017 ከሰዓት 11:30 ሁላችሁም  ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
በዚህ ቀን
=>ሥም ዝርዝራችሁን ፣
=>የመስክ አሠልጣኝ ፣
=>የምትሰለጥኑበትን ተሽከርካሪ ምድብ  እና የተሽከርካሪ ቅድመ ፍተሻ የምታዩ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
ማሳሰቢያ:-
=> በሰዓቱ መገኘት  አለባችሁ !!!
📌የተቋሙን መታወቂያ ሥልጠና ጀምራችሁ መንጃ ፍቃድ እስከምትወስዱበት ጊዜ ድረስ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ አለባችሁ ‼️

Keer Teek/Adama

03 Nov, 04:13


64ኛ ዙር የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
       የመሰናክል ሥልጠና ቀን

ከሰኞ  25/02/2017 እስከ አርብ  06/03/2017 ለተከታታይ ቀናት ልምምድ የምታደርጉ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
የመሰናክል ሥልጠና ቦታ
=> አዳማ ቆርቆሮ አለፍ  ብሎ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ አዲሱ ቄራ ፊት ለፊት የሚገኘው ነጩ ፎቅ ጊቢ ውስጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
=> የታክሲ አገልግሎት ለማግኘት
ከዋርካ የዱቄት ታክሲ በመጠቀም አዳማ ቆርቆሮ ድረስ መሄድ ይቻላል ፣ ከቆርቆሮ እስከ ማሠልጠኛ 100ሜትር ይሆናል።
=> የተቋሙን መታወቂያ ያልያዘ ሰልጣኝ የመሰናክል ሜዳ መግባት አይችልም !!!

Keer Teek/Adama

22 Oct, 02:01


70ኛ ዙር(ባች 30) የአውቶሞቢል  ሠልጣኞች
🖥 ኮምፒውተር ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ከሆነ 816ብር ይከፍላሉ ።
🖥🖥ኮምፒውተር ፈተና ከደገሙ በሚፈተኑበት ጊዜ 952ብር ይከፍላሉ ።

🚖የመስክ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈትኑ  ከሆነ 544ብር ከፍለው ይፈተናሉ ።
🚘🚘የመስክ ፈተና ከደገሙ በሚፈተኑበት ጊዜ 816ብር ይከፍላሉ ።

📰የብቃት ማረጋገጫ /መንጃ ፍቃድ/ ለመውሰድ 2142ብር ይከፍላሉ ።
========//======//========
               ሲንቄ ባንክ
ኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን
       104801 7971 225

Keer Teek/Adama

21 Oct, 04:42


70ኛ ዙር(ባች 30) የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
   የኮምፒዩተር ፈተና ኘሮግራም
=> ማክሰኞ በ 12/02/2017
ከሰዓት 7:30

ለፈተና ሲትሄዱ
(1) የኮምፒዩተር 816ብር ደረሠኝ እና
(2) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ አለባችሁ!!!
📌 የኮምፒዩተር ፈተና ላይ ሁላችሁም በሰዓቱ መገኘት አለባችሁ !!!
ሰኞ በ11/02/2017 11:00 ሰዓት የማጠቃለያ ትምህርት አለ ።

Keer Teek/Adama

18 Oct, 19:59


70ኛ ዙር የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የመስክ(የአነዳድ) ፈተና ኘሮግራም

መሰናክል እና ካርታ የምታዩት
=> ቅዳሜ 09/02/2017 እና
=> እሁድ 10/02/2017
ጠዋት ከ1:00-6:00
ከሰዓት ከ8:00-11:30

    የመስክ ፈተና 
=> ሐሙስ..........14/02/2017 እና
=> አርብ.............15/02/2017

ማሳሰቢያ
ለመስክ ፈተና ሲትሄዱ
👉የተቋሙን መታወቂያ መያዝ
👉 ከተቋሙ መታወቂያ በተጨማሪ የቀበሌ   መታወቂያ ወይም ፓስፖርት መያዝ አለባችሁ።
🛑 ቅዳሜ እና እሁድ ያልተገኘ ሠልጣኝ የመስክ ፈተና አይፈተንም ‼️

Keer Teek/Adama

17 Oct, 02:31


71ኛዙር  የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የኦረንቴሽን ቀን/ Orientation Day/

=>አዲስ ለተመዘገባችሁ ሠልጣኞች ስለ ሥልጠና ሙሉ ገለፃ  የሚደረግበት እና የመስክ ስልጠና ሰዓት ድልድል የሚሰጥበት ቀን
=>ረቡዕ በ13/02/2017
    የማታ ፈረቃ ከ11:30-12:00
👉ሁላችሁም ለኦረንቴሽን ብቻ 11:30 በሰዓቱ መገኘት አለባችሁ ‼️

Keer Teek/Adama

15 Oct, 03:43


70ኛ ዙር የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
               ሲንቄ ባንክ
ኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን
       104801 7971 225

ሲንቄ ባንክ ለየብቻ ያስገባችሁትን
👉የኮምፒዩተር ፈተና 816 ብር እና
👉 የመስክ ፈተና 544ብር

ማክሰኞ በ05/02/2017 ከሰዓት የክፍል ትምህርት ለመማር 11:30 ስትመጡ ሁለቱንም የባንክ ደረሠኝ ይዛችሁ ኑ ።
🔴 የባንኩን ደረሠኝ ከማክሰኞ ውጪ አንቀበልም ‼️
📌 የክለሳ ትምህርቱን በአግባቡ ያልተከታተለ ሠልጣኝ ሁለቱንም ፈተና አይፈተንም !!!

Keer Teek/Adama

12 Oct, 07:23


70ኛ ዙር የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
     የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም

ለኮምፒውተር ፈተና እንዲያዘጋጃችሁ የተዘጋጀ የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም
👉 ሰኞ--------04/02/17  11:30-12:30
👉 ማክሰኞ--05/02/17 11:30-12:30
👉 ረቡዕ-----06/02/17  11:00-12:30
👉ሐሙስ----07/02/17  11:00-12:30
👉 አርብ------08/02/17  11:00-12:30
=> የትራንስፖርት ኤጀንሲ የኮምፒዩተር ፈተና ሰኞ በ11/02/2017 ወይም ማክሰኞ በ12/02/2017  ዓ.ም ሊሆን ይችላል   ።
ማሳሰቢያ:-
=>የክለሳ ትምህርቱ  የከሰዓት ፈረቃ ብቻ ነው !
=> ማርፈድ እና መቅረት አይቻልም !
=> መፅሐፍ እና ደብተር  መያዝ አለባችሁ !!!

Keer Teek/Adama

11 Oct, 17:20


70ኛ ዙር  የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የኮምፒዩተር ፈተና መለማመጃ ኘሮግራም
🖥 ሰኞ------------04/02/2017
🖥 ማክሰኞ------05/02/2017
🖥 ረቡዕ----------06/02/2017
🖥 ሐሙስ-------07/02/2017
🖥 አርብ----------08/02/2017
🖥 ሰኞ-----------11/02/2017 ???
=> ከሥልጠና ጋር በማይገናኝ ሰዓት ጠዋት ወይም ከሰዓት መለማመድ ትችላላችሁ ።
ጠዋት 3:00 - 6:30 ወይም
ከሰዓት 8:30 - 11:00

Keer Teek/Adama

09 Oct, 04:06


64ኛ ዙር(ባች-27) የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
የመስክ/የአነዳድ/ ሥልጠናን በተመለከተ

=> ረቡዕ በ29/01/2017 ከሰዓት 11:00 ሁላችሁም  ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
በዚህ ቀን
=>ሥም ዝርዝራችሁን ፣
=>የመስክ አሠልጣኝ ፣
=>የምትሰለጥኑበትን ተሽከርካሪ ምድብ  እና የተሽከርካሪ ቅድመ ፍተሻ የምታዩ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
=> የተቋሙን መታወቂያ ረቡዕ 11:00  ይሰጣችኋል ።
ማሳሰቢያ:-
=> በሰዓቱ መገኘት  አለባችሁ !!!
📌የተቋሙን መታወቂያ ሥልጠና ጀምራችሁ መንጃ ፍቃድ እስከምትወስዱበት ጊዜ ድረስ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ አለባችሁ ‼️

Keer Teek/Adama

08 Oct, 06:36


70ኛ ዙር የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
       የመሰናክል ሥልጠና ቀን

ከረቡዕ 29/01/2017 አርብ   08/02/2017  እሁድን ጨምሮ ለተከታታይ  ቀናት ልምምድ የምታደርጉ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
የመሰናክል ሥልጠና ቦታ
=> አዳማ ቆርቆሮ አለፍ  ብሎ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ አዲሱ ቄራ ፊት ለፊት የሚገኘው ነጭ ፎቅ ጊቢ ውስጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
የታክሲ አገልግሎት ለማግኘት
ከዋርካ የዱቄት ታክሲ በመጠቀም አዳማ ቆርቆሮ ድረስ መሄድ ይቻላል ፣ ከቆርቆሮ እስከ ማሠልጠኛ 100ሜትር ይሆናል።
=> የተቋሙን መታወቂያ ያልያዘ ሰልጣኝ የመሰናክል ሜዳ መግባት አይችልም ‼️

Keer Teek/Adama

07 Oct, 02:49


63ኛ ዙር(ባች 26) የህዝብ-1 ሠልጣኞች
   የኮምፒዩተር ፈተና ኘሮግራም
=> አርብ በ 01/02/2017
ከሰዓት 7:30

ለፈተና ሲትሄዱ
(1) የኮምፒዩተር 816ብር ደረሠኝ እና
(2) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ አለባችሁ!!!
📌 የኮምፒዩተር ፈተና ላይ ሁላችሁም በሰዓቱ መገኘት አለባችሁ !!!
⛔️ የክለሳ ትምህርት ያልተከታተለ ሠልጣኝ የኮምፒዩተር ፈተና መፈተን አይችልም ‼️

Keer Teek/Adama

06 Oct, 17:43


63ኛ ዙር ህዝብ አንድ ሠልጣኞች
      የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም
ለኮምፒውተር ፈተና እንዲያዘጋጃችሁ የተዘጋጀ የክለሳ ትምህርት ኘሮግራም
👉 ሰኞ---------27/01/17  11:00-1:00
👉ማክሰኞ----28/01/17 11:00-1:00
👉 ረቡዕ-------29/01/17 11:00 - 1:00
👉 ሐሙስ----30/01/17  11:00 - 1:00???
=> የትራንስፖርት ኤጀንሲ የኮምፒዩተር ፈተና ሐሙስ በ 30/01/2017 ወይም አርብ በ 01/02/2017 ሊሆን ይችላል   ።
ማሳሰቢያ:-
=>የክለሳ ትምህርቱ  የከሰዓት ፈረቃ ብቻ ነው !
=> ማርፈድ እና መቅረት አይቻልም !
=> መፅሐፍ እና ደብተር  መያዝ አለባችሁ !!!
=> ይህንን መረጃም ለሌሎች ጓደኞቻችሁም በማስተላለፍ የክለሳ ትምህርቱን እንዲከታተሉ አሳውቁ።

Keer Teek/Adama

06 Oct, 17:31


63ኛ ዙር  የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
የኮምፒዩተር ፈተና መለማመጃ ኘሮግራም
🖥 ሰኞ-------------27/01/2017
🖥 ማክሰኞ-------28/01/2017
🖥 ረቡዕ-----------29/01/2017
🖥 ሐሙስ---------30/01/2017
👉በሚመቻችሁ ሰዓት ጠዋት ወይም ከሰዓት መለማመድ ትችላላችሁ ።
ጠዋት 3:00 - 6:30 ወይም
ከሰዓት 8:30 - 11:00

Keer Teek/Adama

30 Sep, 07:55


64ኛ ዙር የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
የኦረንቴሽን ቀን/ Orientation Day/

=>አዲስ ለተመዘገባችሁ ሠልጣኞች ስለ ሥልጠና ሙሉ ገለፃ  የሚደረግበት እና የመስክ ስልጠና ሰዓት ድልድል የሚሰጥበት ቀን
=>አርብ በ24/01/2017
    የማታ ፈረቃ 11:00-11:30
👉ሁላችሁም ለኦረንቴሽን ብቻ 11:00 በሰዓቱ መገኘት አለባችሁ !!!

Keer Teek/Adama

27 Sep, 19:27


63ኛ ዙር የህዝብ-1 ሠልጣኞች
የመስክ(የአነዳድ) ፈተና እና
ካርታ ማሳያ ኘሮግራም

=> ቅዳሜ 18/01/2017
ጠዋት 12:30-6:00 መሰናክል
ከሰዓት ከ7:30-11:30 ካርታ
=> እሁድ 19/01/2017
ጠዋት 12:30-6:00 መሰናክል
ከሰዓት ከ7:30-11:30 ካርታ
👉የመስክ ፈተና 
=> ሐሙስ ....23/01/2017 እና
=> አርብ.......24/01/2017
ማሳሰቢያ
ለመስክ ፈተና ሲትሄዱ
(1) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ
(2)  ከተቋሙ መታወቂያ በተጨማሪ የቀበሌ   መታወቂያ ወይም ፓስፖርት መያዝ አለባችሁ።

Keer Teek/Adama

21 Sep, 09:03


70ኛ ዙር(ባች-30) የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የመስክ/የአነዳድ/ ሥልጠናን በተመለከተ

=> ሰኞ በ13/01/2017 ከሰዓት 11:30 ሁላችሁም  ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
በዚህ ቀን
=>ሥም ዝርዝራችሁን ፣
=>የመስክ አሠልጣኝ ፣
=>የምትሰለጥኑበትን ተሽከርካሪ ምድብ  እና የተሽከርካሪ ቅድመ ፍተሻ የምታዩ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
=> የተቋሙን መታወቂያ ሰኞ 11:30  ይሰጣችኋል ።
ማሳሰቢያ:-
=> በሰዓቱ መገኘት  አለባችሁ !!!
📌የተቋሙን መታወቂያ ሥልጠና ጀምራችሁ መንጃ ፍቃድ እስከምትወስዱበት ጊዜ ድረስ ስለሚያገለግል በጥንቃቄ መያዝ አለባችሁ ‼️

Keer Teek/Adama

19 Sep, 14:19


69ኛ ዙር(ባች 29) የአውቶሞቢል  ሠልጣኞች

🖥 ኮምፒውተር ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ከሆነ 816ብር ይከፍላሉ ።
🖥🖥ኮምፒውተር ፈተና ከደገሙ በሚፈተኑበት ጊዜ 952ብር ይከፍላሉ ።

🚖የመስክ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈትኑ  ከሆነ 544ብር ከፍለው ይፈተናሉ ።
🚘🚘የመስክ ፈተና ከደገሙ በሚፈተኑበት ጊዜ 816ብር ይከፍላሉ ።

📰የብቃት ማረጋገጫ /መንጃ ፍቃድ/ ለመውሰድ 2142ብር ይከፍላሉ ።
========//======//========
               ሲንቄ ባንክ
ኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን
       104801 7971 225

Keer Teek/Adama

15 Sep, 02:33


63ኛ ዙር የህዝብ አንድ ሠልጣኞች
       የመሰናክል ሥልጠና ቀን

ከማክሰኞ  07/01/2017 እስከ ሐሙስ  16/01/2017 ለተከታታይ ቀናት ልምምድ የምታደርጉ ስለሆነ መቅረት የለባችሁም !!!
የመሰናክል ሥልጠና ቦታ
=> አዳማ ቆርቆሮ አለፍ  ብሎ ወደ ወንጂ በሚወስደው መንገድ አዲሱ ቄራ ፊት ለፊት የሚገኘው ነጩ ፎቅ ጊቢ ውስጥ መሆኑን እናሳውቃለን ።
=> የታክሲ አገልግሎት ለማግኘት
ከዋርካ የዱቄት ታክሲ በመጠቀም አዳማ ቆርቆሮ ድረስ መሄድ ይቻላል ፣ ከቆርቆሮ እስከ ማሠልጠኛ 100ሜትር ይሆናል።
=> የተቋሙን መታወቂያ ያልያዘ ሰልጣኝ የመሰናክል ሜዳ መግባት አይችልም !!!

Keer Teek/Adama

14 Sep, 02:26


69ኛ ዙር የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
የመስክ(የአነዳድ) ፈተና ኘሮግራም

መሰናክል እና ካርታ የምታዩት
=> ቅዳሜ 04/01/2017 እና
=> እሁድ 05/01/2017
ጠዋት ከ1:00-6:00
ከሰዓት ከ8:00-11:30

    የመስክ ፈተና 
=> ረቡዕ..........08/01/2017 እና
=> ሐሙስ.......09/01/2017

ማሳሰቢያ
ለመስክ ፈተና ሲትሄዱ
👉የተቋሙን መታወቂያ መያዝ
👉 ከተቋሙ መታወቂያ በተጨማሪ የቀበሌ   መታወቂያ ወይም ፓስፖርት መያዝ አለባችሁ።
🛑 ቅዳሜ እና እሁድ ያልተገኘ ሠልጣኝ የመስክ ፈተና አይፈተንም ‼️

Keer Teek/Adama

09 Sep, 02:31


69ኛ ዙር(ባች 29) የአውቶሞቢል ሠልጣኞች
   የኮምፒዩተር ፈተና ኘሮግራም
=> ማክሰኞ በ05/13/2016
ጠዋት 2:30
ለፈተና ሲትሄዱ
(1) የኮምፒዩተር 816ብር ደረሠኝ እና
(2) የተቋሙን መታወቂያ መያዝ አለባችሁ!!!