Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/ @islamictv7 Channel on Telegram

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

@islamictv7


Islamic Tv

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/ (Amharic)

አሉላማዊ ቲቪ ማን ነው? እርስዎ ኒውስሮን አድራጊ እና ነሚያሪክ፡ ያንን ቼናል እንዴት ተገኝቷል? እናትም ተኛኝ ቢሆንህ ካለችን ሻሌን አስቸጋሪና አረብ እማን አድናቀን? ድረስ ለምን ስለሆነ ነዉዉሲክበር ለአማርኛ ነዉዉን የተገኘስ መልእክት ነን። ድህነትን እና ህፃናትን ከማመናት አማርኛ ቲቪ የሚጠቀመን ድግፍ አልትስ ለምንወገድ እንመለሳለን። አቶ አሁንም እናመለከተለን።

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

02 Jun, 08:57


«ከአላህ ፍራቻ ያለቀሰች ዓይን እሣት አይነካትም።»
ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

27 May, 10:45


ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ ፤ በ ምድርም ያለ ሁሉ ፤ የርሱ ለኾነው ፤ ለ አላህ ይገባው ፤በ መጨረሻይቱም አለም ምስጋና ለርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም ብልኃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው።
(ሱረቱ ሰብዕ 34፡1 )

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

26 May, 06:45


لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ
ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡

(ሱረቱል ዙመር 39:53)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

23 May, 10:29


«ማገናዘብ የጀመርክ ጊዜ ራስህን ችለህ ትቆማለህ»

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

22 May, 06:36


አላህ ሆይ! አንተ መሐሪ ነህ
ማርታንም ትወዳለህና ማረን

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

21 May, 07:17


መጅሊስ እና የዑለማዎች ሚና

ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ ይጠብቁን

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

21 May, 06:02


ለሙእሚን ሁሉ ነገር በጎ ነው
#ጥሩ_ሲገጥመው
አላህን ያመስግናል። ጥሩም ይሆንለታል።
#መጥፎ_ሲገጥመው
ይታገሳል። ጥሩም ይሆንለታል

(ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

15 May, 08:57


ۚ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ
«ሰማን፤ ታዘዝንም፡፡ ጌታችን ሆይ! ምሕረትህን (እንሻለን)፡፡ መመለሻም ወዳንተ ብቻ ነው» አሉም

(ሱረቱል በቀራ 2:285)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

14 May, 06:29


وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ ۚ
የሰይጣንንም እርምጃዎች አትከታተሉ፡፡

(ሱረቱል በቀራ 2:168)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

13 May, 06:13


❝ፀሐይ ከወጣችባቸው ቀናት ሁሉ በላጩ
የጁሙዓ ቀን ነው።❞ (ከረሱል ሰ.ዐ.ወ. አንደበት)

#ጁሙዓችን_ያማረ_ይሁን! 💙

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

12 May, 08:13


ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ
በላቸው «አላህ በቂዬ ነው።

(ሱረቱል ዙመር 39:38)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

11 May, 08:32


وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

(ሱረቱል ሒጅር 15:99)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

06 May, 06:53


💙 የአላህን እዝነት የምናገኝበት
ጁሙዓ ይሁንልን! 🤲

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

02 May, 07:38


እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🎉🎊🎉🎉🎊🎉❤️❤️❤️

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

02 May, 07:37


እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ ለዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የመተዛዘን የአብሮነት እንዲሆንልን ይመኛል!

ዒድ ሙባረክ! 🥳

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وأنتم بخير

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

01 May, 14:25


ኢድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ!

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

30 Apr, 17:10


🔴 ሰበር ዜና!

በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሁድ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ኢድ አልፎጥር ሰኞ እንደሆነ ተገልፅዋል።ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

29 Apr, 13:45


#ረመዳን_28 🌙

وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ
እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡
በእርግጥ እነርሱ ጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡
(ሱረቱል ኢምራን 3:169)

#መልካም_ጁሙዓ!
#ፍትሕ_በግፍ_ነፍሶቻቸውን_ለተነጠቁ_ወንድሞቻችን

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

28 Apr, 11:04


#ረመዳን_27🌙

"አማኞች በመካከላቸው ያለው መዋደድ፤ መራራትና መተዛዘን ምሳሌ ልክ
እንደ አድን ሰውነት ነው። አንድ የሰውነት ክፍሉ ሲጎዳ ሌላኛው የሰውነት ክፍል በህመምና እንቅልፍ በማጣት ህመሙን እንደሚጋራው ሁሉ።

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/

28 Apr, 06:53


ውብ የረመዳን ፕሮግራም

በተወዳጁ ዳኢ
በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

🎵ወንጀልን መሐሪ

🎧🎧ክፍል 19

https://youtu.be/cxfJhWi2Ojs