ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy @ethiopian_vacancy Channel on Telegram

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

@ethiopian_vacancy


ክፍት የስራ ማስታወቂያ ብቻ በእኛ ቻናል ያገኛሉ።

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy (Amharic)

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ እውን የተለያዩ የሥራ ማስታወቂያዎችን እና እንቅስቃሴዎችን አማራጮችን ለማየት በአጠቃላይ ቻናል ነው። እኛ የክፍት የስራ ማስታወቂያ በማለት ስለ ብሔራዊ ሥራዎች እና ሌሎች አመባጫቢ ሥራዎች የመረጡትን መረጃዎችን ይጠቀሙ። ስለሆነ የዚህ ቻናላችን ስለእርስዎ የሚገኘን መረጃ በከተማ በመጠቀም፣ መረጃዎችን በዚህ ቻናል ላይ እንዴት ማግኘት ይችላል እና በሌላ መረጃ ምን ይከለከልላል ይቀጥላል። እናትህ ወንድሞችህን ወላጆችህን በበለጠ ገንዘብ ማስረጃ ለማስገባት እና አስፈላጊ ቀንበርና ሰው አምልኮ ለማድረግ ለሚያስገኝ እስከ እኔ ግንብ ማብራሪያ ለማስገባት ካልቻናሉ መሸገሪያ ሊመረጥ ይችላል። ይህን በተቀናጀ መረጃ ለማከታተል እና የትውልድ ክፍት ሥራዎች ላይ ከበቀል እና ምዘን ይሆናል።

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

18 Dec, 03:57


https://t.me/ethiopian_vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

18 Dec, 03:56


የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
👉936 ሰዎችን degree በ0 ዓመት በተለያዩ የስራ ዘርፎች
👉101 ሰዎችን 4 ዓመትና ከዛ በላይ ስራ ልምድ
👉 በLevel የጨረሳቹህ ደግሞ Coc ያለፋቹህ
👉 ለሾፌሮችም አለው
ማመልከት የምትፈልጉ ከታህሳስ 09 ቀን  ቅዳሜን ጨምሮ
ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና
የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣
በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ
ቢሮ፣
በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣
እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ
የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ
ይኖርባቸዋል እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5
እና ለሴት 2.ዐዐ መሆን አለበት፣
የትምህርት ደረጃ /level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ
ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፣
መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ የሚሰጠውን
ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል፣
ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ዕድሜያቸው 35 ዓመት እና ከዚያ
በታች ሆነው የ8ኛ ክፍል የት/ት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
ተቋሙ በሚመድባቸው የትኛውም ስራ ቦታ ላይ ለመስራት ፈቃደኛ
የሆነ፣
የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው
ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸውም እንዲሁ

ስራዎቹን በPdf  አስቀምጫለሁ
መልካም ዕድል 💪

https://t.me/ethiopian_vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

22 Mar, 00:39


♻️ አስቸኳይ አንድነት ፓርክ ለሳይንስ ሙዚየም እና ለወዳጅነት አደባባይ ከዚህ በታች ባሉት  ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል።
Unity park wants to recruit qualified and interested applicants.
Required No: 31

የስራ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን  ይጫኑ! 👇👇👇👇👇👇

Telegram:- https://t.me/ethiopian_vacancy

Website: - https://ethiopianvacancy.net

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

22 Mar, 00:37


♻️ አስቸኳይ አንድነት ፓርክ ለሳይስ ሙዚየም እና ለወዳጅነት አደባባይ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Unity park wants to recruit qualified and interested applicants.
Required No: 31

የስራ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ! 👇👇👇👇👇👇

Telegram:- https://t.me/ethiopian_vacancy

Website: - https://ethiopianvacancy.net

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

22 Nov, 15:37


ክፍት የስራ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ቢሮ

https://t.me/ethiopian_vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

22 Nov, 15:15


የቅጥር ማስታወቂያ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያለውን ክፍት የስራ መደብ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል
በቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ክሊክ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

https://www.amharaweb.com/የአማራ-ሚዲያ-ኮርፖሬሽን-የሰው-ሀብት-ልማ/


https://t.me/ethiopian_vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

15 Nov, 18:31


ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አ/አ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታ ባለው ክፍት የስራ መደብ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ኮሜት ህንፃ በሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ስራ ሂደት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-06 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

https://ethiopianvacancy.net


Join us on @Ethiopian_Vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

12 Nov, 14:27


የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣን ከዚህ በታች ባሉት  ክፍት የሥራ ምድቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። 


https://ethiopianvacancy.net


Join us on @Ethiopian_Vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

27 Oct, 08:05


ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አንድነት ፓርክ ለታላቁ ቤተመንግስት መኪና ማቆሚያ እና ለወዳጅነት አደባባይ ቁጥር ሁለት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ ምድቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል። ለበለጠ መረጃ በዚህ ፌስቡክ ላይ የተለጠፉትን ወይም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥቅምት 27/2015 ዓ/ም የታተመው ላይ ማግኘት ይችላሉ።


https://ethiopianvacancy.net


Join us on @Ethiopian_Vacancy

9,923

subscribers

132

photos

1

videos